Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
464 subscribers
3.03K photos
184 videos
46 files
2.1K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
Alex Abreham በነገራችን - ላይ:
ፍልስጤምን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም !!!
( አሌክስ አብርሃም ) Alex Abreham
ብዙ ሰዎች አረቦችን ደደብ፣ጨካኝ፣አሸባሪና በነዳጅ ብቻ የሚኖሩ ኋላ ቀር ህዝቦች አድርገው ይመለከቷቸዋል። ይሁንና ይህ ፈፅሞ የተሳሳተና ምዕራብዊያኑ አረቦች ላይ ያጠለቁት ጭንብል ነው። አረቦች የሚበዛውን የዓለም ስልጣኔ ለዓለም ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ስነፅሁፍ ቢባል፥ ሙዚቃ፥ስዕል ቢባል በርካታ የሂሳብ ቀመሮች (በአጠቃላይ በአርትም ይሁን በሳይንሱ ዘርፍ አረቦች ያበረከቱት አስተዋፅኦ ሌላው አለም ካበረከተው ድምር ጋር እንኳን ቢነፃፀር በልጦ ታገኙታላችሁ )። በዛ ላይ አረቦች በደፈናው አረብ ይባሉ እንጅ በእምነት፥በሚከተሉት የፖለቲካ መንገድ እና በባህል የተለያዩ ናቸው። በሌላ በኩል እልፍ አእላፍ የታሪክ መዛግብት እንደሚያሳዩት ከሆነ ለአለማችን ከፍ ያለ ችግርና ክፋትን ያበረከቱ ህዝቦች ደግሞ አይሁዶች ናቸው። መፅሃፍ ቅዱስ ላይ የታጨቀው የክፋት ታሪካቸውና በእግዚአብሔር በራሱ ‹‹ጠማማ ህዝብ ›› መባላቸው እንዳለ ሁኖ ከዚህ በታች የምዘረዝርላችሁ ነገሮች በሙሉ በአይሁዶች ለአለማችን የተበረከቱ ጥፋቶች ናቸው። እግዚአብሔር ጠማማ ያለውን ማንም አያቀናውም !!!
.
.
.
አራጣ አበዳሪነት
★★★★★★
በመላው አለም ተበትነው ይኖሩ የነበሩ አይሁዶች በአራጣ አበዳሪነት እስከዛሬም አጠገባቸው የሚደርስ ህዝብ የለም ።
.
.
.
ቅኝ ግዛት
★★★★
ሃያላኑ አገራት አፍሪካን ለመቀራመት ያነሳሳቸው ዋነኛ ምክንያት የአይሁዶች የቅኝ ግዛት ተንኮልና ምክር ነበር። በየአገሩ ሃብታሞች ከፍተኛ ተሰሚነት ያላቸው አይሁዶች የቅኝ ግዛት ቲዮሪን እንደጀመሩት የሚያሳዩ ከአስር በላይ የሚሆኑ መፅሃፍትን ልጠቁማችሁ እችላለሁ !
.
.
.
የሽብር ጥቃት
★★★★★
( በቡድን ደረጃ የመጀመሪያው አሸባሪ ቡድን የአይሁዶች ቡድን ሲሆን የእንግሊዝ ከፍተኛ መኮንኖች የሚዝናኑበትን ሆቴል ሳይቀር በፈንጅ አፈንድቶ በርካታ እንግሊዛዊያን ባለከፍተኛ ማዕረግ ወታደሮችን የጨረሰበት ወቅትም ነበር )
.
.
.
ዘረኝነት
★★★★
ራስን ልዩ ህዝብ፣ከሌላው ዓለም ጋር የማይቀላቀል የተመረጠ ዘር አድርጎ በማየት ዓለምን በዚሁ ደዌ ከበከሉት በኋላ የእነሱን ዱላ የተቀበለው ሂትለር በራሳቸው የዘረኝነት እሳቤ ተወለደና ጦሱ ለራሳቸው ተረፈ።
.
.
.
ስደት
★★★
አይሁዳዊያን ያልተሰደዱበት ምድር የለም ! በሄዱበት ሁሉ ግን ይህን ከላይ የዘረዘርኩትን ችግር ወደ ዓለም ረጭተውታል።
.
.
.
ስለላ
★★★
አሁን እንደሚባለው ራስን መከላከል ደህንነትን ለማስጠበቅ ሳይሆን የትኛውንም ሰብአዊ ህግ ጨፍልቆ ራስን ሃያል ለማድረግ አይሁዶች አምነው በእንግድነት የተቀበሏቸውን ህዝቦች ጓዳ ሁሉ ሲበረብሩ የኖሩ ህዝቦች ነበሩ - ናቸውም። ከሁሉም የሚገርመው ግን የአይሁዶች ትልቅ ጥፋት የራሳቸውን ወንዝ የማይሻገር ተረት ተረት ከመፅሃፍ ቅዱስ ዘመን ተሻጋሪ እውነት ጋር ቀይጠው ዓለምን ማወናበዳቸው ነበር። አይሁዶች ለዓለም አሁን የሰፈሩበትን ቦታ ‹‹ሰነፎቹ›› ፍልስጤማዊያን ሳይሰሩበት የተቀመጠ ባዶ በረሃ እንደነበርና እነሱ እንዳለሙት ለማሳመን ይጥራሉ። በርካታ የዋሆችም ይሄን አምነው ተረቱን ያሰራጫሉ። ዓለም አረቦች እነዚህን ‹‹የስራ ህዝቦች›› በሽብር መቀመጫ እንዳሳጧቸው በማናፈስ የተቀበለውን ተረት ያጮሃል። እውነታው ግን ሌላ ነው። አይሁዳዊያን በእንግሊዝ እርዳታ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ከመስፈራቸው በፊት ፍልስጤሞች ከአንድ ሽህ በላይ ውብ መንደሮች፥የውሃ ጉድጓዶች፥ለመላ ቀጠናው የሚተርፍ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት እንዲሁም የተለያዩ የኪነ ጥበብ ውጤቶች የነበራቸው ህዝቦች ነበሩ። ያውም ጥንካሪያቸው ብዙዎችን የሚያስገርም የሰለጠኑ ጨዋ ህዝቦች … ሽብር የለ ጦርነት የለ በሰላም የሚኖሩ ለፍቶ አዳሪዎች !!!
.
.
.
መጀመሪያ እንግሊዝ በጉልበት ቀጠናውን ተቆጣጠረችና ከመላው ዓለም ወደ ፍልስጤም አይሁዶችን እያጋዘች ማስፈር ጀመረች - ፍልስጤሞችን በመግደል በማባረር። ይህን ነገር የተቃወሙ መሬታችንን እትብታችን የተቀበረበትን አፈር ተቀማን ያሉ ፍልስጤማዊያን ለዚሁ ተግባር በተቋቋመውና እንግሊዝና አሜሪካ እስካፍንጫው የጦር መሳሪያ ባስታጠቁት የአይሁዶች ነብሰ ገዳይ ቡድን በግፍ ተጨፈጨፉ። እንደውም በአንድ ምሽት ብቻ ከሁለት መቶ አርባ በላይ ነዋሪዎችን በግፍ ጨፍጭፈው ውሃ ጉድጓድ ውስጥ በመጣል አሰቃቂ ሽብር ፈፅመዋል። ዓለምም ይሄን አይቶ ዝም ጭጭ !!!
.
.
.
በዚህ ሁኔታ የፍልስጤማዊያንን መሬት ሃብትና ንብረት በመዝረፍ አሁን እስራኤል የምትባለዋን አገር መሰረቱ። በሌላ አባባል እስራኤል በአይሁዶች ላብ ሳይሆን በተዘረፈ ፍልስጤማዊያን ሃብትና ንብረት እንደ አገር የቆመች አገር ናት። ፍልስጤማዊያን እንዲህ አይን ባወጣ አምባገነንነት መሬታቸውን ተቀሙ። ሃብታቸውን ተነጠቁ። ከተወለዱበት ካደጉበት ምድር በግፍ ተባረሩ።… እናም ነፍጥ አነሱ። ቦንብ ወረወሩ። ልክ የእኛ አርበኞች ግራዚያኒ ግፈኛ አገዛዝ ላይ በአደባባይ ቦንብ በወረወሩበት ጊዜ ፋሽስት ኢጣሊያ ከሰላሳ አራት ሽህ በላይ ኢትዮጲያዊያንን በግፍ በአካፋና ዶማ ሳይቀር እንደጨፈጨፉት እስራኤልም ቦንብ ተወረወረብኝ በሚል ሰበብ ሰላማዊ ዜጎች ላይ አስከፊ ጭፍጨፋ አደረሰች። ንገሩኝ ልዩነቱ ምንድን ነው ??? ግራዚያኒም ቦንብ ወርዋሪወቹ ህዝብ መሃል ተደብቀዋል በሚል ስበብ ህዝብ ፈጀ። እስራኤልም ቦንብ ወርዋሪወቹ ህዝብ መሃል ተደብቀዋል ብላ ህዝብ ፈጀች። የራሳችን ግፍ በሌሎች ሲደገም የማይታየን ለምንድን ነው ????????
.
.
.
ከግፈኞች ጎን የሚቆሙ ግፈኞች ብቻ ናቸው። እኔ ግን ኢትዮጲያዊ ነኝ፤በደል በአያቶቼ ላይ ተፈፅሟል። እናም የትኛው ህዝብ ላይ ሲፈፀም ደስ አይለኝም። ህፃናት እና ሴቶች ሲያልቁ ይከፋኛል ። ማንም ስንዝር መሬቱን በጉልበት ሲቀማ እያየሁ ጠቀመም አልጠቀመም ዝም አልልም። እስራኤል የሰው መሬት ትመልስ እላለሁ። ፍልስጤማዊያን የተጠቁ ሚስኪን ህዝቦች ናቸው እላለሁ። ዓለም ያለበሳቸው የሽብርተኝነት ካባ ውሸት ነው እላለሁ። ማንም ከተጠቃ ፍትህ ካጣ ሰላማዊ ጥያቄው በአንባገነኖች መሳለቂያ ካደረገው መሳሪያ ማንሳቱ አይቀሬ ነው። በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጲያዊያን በጣሊያን ቅኝ ተገዛን ብለን አምስት አመት አርበኞቻችን የጣሊያንን ጦር ወግተው ማባረራቸውን እንደጀግንነት ነው የምንመለከተው።አሁን ፍልስጤማዊያን መሬታቸውንም ንብረታቸውንም ልጅና ሚስቶቻቸውንም ተነጥቀው በገዛ ምድራቸው እንዳይኖሩ ተባረው በየጎረቤት አገሩ በጥገኝነት መኖራቸውን ግን ስንደግፍ አናየውም።
.
.
.
የፍልስጤም ጉዳይ ከቅኝ ግዛት በላይ ነው። ቅኝ ግዛት አገርን ከነህዝቡ ይዞ ህዝቡን ባሪያ ማድረግ ሃብትን መበዝበዝ ነው። አይሁዶች ግን መሬቱን ነጥቀው ህዝቡንም አባረው እንደገና በሰበብ አስባቡ የተረፈውን ሚስኪን ህዝብ በአደባባይ ይጨፈጭፋሉ። ለዚህም የረገጠችው ምድር ላይ ሁሉ እሳት የምትዘራው የአለም ጠንቅ የሆነችው እንግሊዝ ዘላለማዊ የታሪክ ተወቃሽ ናት ! የበሬ ግንባር የምታክል እንግሊዝ መላው ዓለምን በደም ሸፍናለች።
.
.
.
በነገራችን ላይ እስራኤል ታሪክ እያጣቀሰች መሬቱ የኔ ነው የምትለው ነገር ሲጀመር ማረጋገጫ የለውም !! ለዛም ነው የማታምንበትን መፅሃፍ ቅዱስ ከተረቷ ጋር እየቀላቀለች ለማደናገር የምትሞክረው ! ሲቀጥል አሁን ባለው ዘመናዊ አለም ድሮ ከሽህ ምናምን ዓመት በፊት ዘር ማንዘሮቼ ኑረውበታልና መሬቱ የኔ ነው የሚል ጥያቄ ….ዋጋ ቢስ ነው። የአሁኗ ስፔን ለስምንት ክፍለ ዘመናት የአረቦች ምድር ነበረች። አ

ሁን ግን አይደለችም። እንደ እስራኤል አካሄድ ከሆነ ስፔን ለአረቦች ትመለሳ ! አሜሪካም መሬቷ የቀይ ህንዶች ነበር ትመልስ ! በታሪክም በማስረጃም የከሰሩ አይሁዶች ለግፋቸው ብቸኛው ምክንያት ህሊና ቢስ ጉልበተኝነታቸው ብቻ ነው። ምድሩ የፍልስጤማዊያን ነው !! አበቃ !!
.
.
.
አሜሪካ፣ፈረንሳይ፣ሩሲያ የፍልስጤሞችን ከመሬታቸው መፈናቀል ደግፈው ለአይሁዶች መሳሪያ ስንቅ ሲያቀብሉ የኖሩ አገራት ናቸው ! ኢስራኤል የኒውክሌር መሳሪያ ባለቤት እንድትሆንም ሲሯሯጡ ጎን ለጎን ፍልስጤምን የሚደግፉ የአረብ አገራትን ሲያዳክሙ ኑረዋል። አሁን የዓለም የሀይል ሚዛን ወደሩቅ ምስራቅ ሲያዘነብል ሰላም ሰላም እያሉ ቢጮኹ የኢራን የኒውክሌር መሳሪያ ባለቤትነት ቢያስጨንቃቸው አይገርምም። ፍትህ እዚህ ምድር ላይ የሚሰፍነው የፍልስጤማዊያን በግፍ የተነጠቀ መሬት ሲመለስ ብቻ ነው። በዘመናት ሁሉ ይሄን እውነት ያነሱ ታላላቅ ሙሁራን ነበሩ። ሰሚ አላገኙም። ትላንት የመጣ የሃማስ ሮኬት የአይሁዶቹ የግፍና በደል መነሻ አድርጎ ማየት ተገቢ አይደለም። የስግብግቦቹ ምዕራባዊያን ተፈጥሯዊ ክፋታቸው እና ስግብግብነታቸው ነው የአካባቢው ውጥንቅጥ መነሻ። አሁንም ፍልስጤማዊያን የተነጠቀባቸውን መሬት ለማስመለስ ውሸታሙ አለም ያዞረባቸውን ፊት ሳይሆን ፍትህ ፍለጋ በሽብር እና ጦርነት የሚያምኑ ህዝቦች መሆናቸው አይገርምም። መሬቱ የፍልስጤም ነው። እስራኤል ነጣቂ ናት። የትኛውም ስልጣኔ የትኛውም ሃብት እውነትን የመደበቅ ሃይል የለውም። ዛሬ አይሁዶች ከዓለም ላይ ተሰባስበው ሃያል እንደሆኑ ነገ ፍልስጤሞች በግፍ ከተሰደዱበት መላው አለም ተሰባስበው ሃያል የማይሆኑበት ምክንያት የለም። የአሜሪካ የኢኮኖሚ ክንድ ሲሟሽሽ እስራኤል ከዘራውን እንደነጠቁት ሽማግሌ ራሷን ችላ የማትቆም ሽማግሌ መሆኗ አይቀሬ ነው። …….. ያኔ መላው አለም ‹‹ የፍልስጤም ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋም ›› ይላል ….የፈጣሪ የማይዛነፍ ባህሪ ከሃያላን ጎን መቆም ሳይሆን ከእውነት ጎን መቆም ነው። ዛሬ በርካታ አገራት ፍልስጤም ላይ የሆነውን ጆሮ ጭው የሚያደርግ ግፍና ፍትህ ማጣት ለማድመጥ ፍላጎት እያሳዩ ነው። እስራኤል ይህ ነገር አሟታል።በመላው አለም ተፅእኖ ፈጣሪ ፍልስጤማዊያን ብቅ እያሉ ነው። እመኑኝ የወሰደውን ጊዜ ይውሰድ እንጅ ኢስራኤል አታሸንፍም። እውነት የላትምና። የሰው ደም የሰው ሃብት በእጇ አለና እስራኤል የቱንም ያህል ብትገን እነዚህን የተገፉ ህዝቦች የማሸነፍ የሞራል ብቃቷ ይሟሽሻል። የእስራኤል ጠባቂ …. ዘራፊና አጥፊ ይጠብቅ ዘንድ ከበደለኞች ጎን ፈፅሞ አይቆምም። እናም የተበደሉ ፍልስጤማዊያንን ይጠብቅ ዘንድ የተነጠቀ ሃብታቸውን ያስመልስ ዘንድ የበቀል አምላክ ፍልስጤምን ይጠብቃል። እስራኤል ደግሞ በአመፀኛ ጉልበቷ ለመጠበቅ ትጣጣራለች!!!!
ብቸኝነት በተሰማህ ሰዓት አንድ ነገር አስተውል !አላህ ሁሉን ሰው ከአጠገብህ አርቆ ለአንተ እና ለሱ ጊዜ መስጠቱ ነውና ያችን ሰዓት ለዱዐ ተጠቀምባት 🙏
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል።

" በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል።

የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል።

ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።

#MoE

@tikvahethiopia
ነገሮች ሲዘገዩ ድርሻህ እስከማይመስሉ ድረስ ነው። ሲመጡ ደግሞ "ይህን ሁሉ?" እስከምትልበት ድረስ ነው። ፈተወከል ዐለላህ።
ከጥቂት ቀናት በፊት በግብፅ ብሄራዊ ደህንነት ኢንተለጀንሶች በኩል አንድ መልዕክት ተላከ። ከዋሽንግተን ነበር። ለቀሳሙ መሪ ለየህያ ሲንዋር።
  ለግሉ 15 ቢሊዮን ዶላር ስጦታ፣ ምቹና ቅንጡ መኖርያ፣ ጋዛ ከተማን መልሶ ለመገንባት ቃል የሰፈረበት ደብዳቤ! በምትኩ የህያ ሲንዋር ቀሳሞችን ከውስጥ በኩል ሰርስሮ በመናድና በመሰነጣጠቅ ህብረታቸውን እንዲንድላቸው ይጠይቃል።

አደራ ይላል መልዕክቱ መጨረሻ ላይ "አደራ ከግብፅ አስታራቂዎች በኩል የቀረበውን ልዩ ጥያቄ ተጠቀምበት ይህ እድል እንዳያመልጥህ" በማለት ይቋጫል።

የህያ ሲንዋር ከአራት ቀናት በኋላ ለዚህ ጥያቄ በአንድ አንቀጽ ምላሽ ሰጠ እንዲህ ይላል፡-

فَلَمَّا جَاءَ سُلَيْمَانَ قَالَ أَتُمِدُّونَنِ بِمَالٍ فَمَا آتَانِيَ اللَّهُ خَيْرٌ مِّمَّا آتَاكُم بَلْ أَنتُم بِهَدِيَّتِكُمْ تَفْرَحُونَ

"ሱለይማንንም በመጣው ጊዜ አለ «በገንዘብ ትረዱኛላችሁን አላህም የሰጠኝ ከሰጣችሁ የበለጠ ነው፡፡ ይልቁንም እናንተ በገጸ በረከታችሁ ትደሰታላችሁ"
                   [አን-ነምል 36]

@ https://t.me/Xuqal
Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
Photo
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ                           
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
የሐጅ ቪዛ ሳይይዙ ሐጅ ማድረግ እንደማይቻል የሳዑዲ የሐጅ ሚኒስቴር አስጠነቀቀ።
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

ሚያዝያ 21፣ 2016 (አዲስ አበባ) - የሳዑዲ አረቢያ የሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር፣ የሐጅ ቪዛ ሳይይዙ ሐጅ ማድረግ እንደማይቻል በመግለጽ ዘንድሮ ሐጅ የማድረግ ኒያ ያላቸው ምዕመናን "ሐጅ እናስደርጋለን" በሚሉ የግል ኩባንያዎች እንዳይታለሉ በጥብቅ አስጠነቀቀ።

ሚኒስቴሩ ይህን ማስጠንቀቂያ ይፋ ያደረገው፣  በተለያዩ ሀገራት በማኅበራዊ ትስስር አውታሮች የሐጅ ቪዛ እንሰጣለን የሚሉ ሐሰተኛ ኩባንያዎች በስፋት የሚያሰራጩት ማስታወቂያ መበራከቱን ከተመለከተ በኋላ መኾኑን በመግለጫው ጠቅሷል።

ሐጅ ለማድረግ ሳዑዲ አረቢያ ከመገባቱ በፊት የሐጅ ቪዛ ማግኘት የግድ አስፈላጊ መኾኑን የጠቀሰው ሚኒስቴሩ፣ በጉብኝት ቪዛ፣ በሥራ ቪዛ፣ በቱሪስት ቪዛ፣ በትራንዚት እና በመሳሰሉት ቪዛዎች ሳዑዲ አረቢያ በመግባት ሐጅ ማድረግ እንደማይቻል አሳስቧል።

ሚኒስቴሩ አክሎም፣ ሐጅ ማድረግ የሚቻለው ጉዳዩ የሚመለከተው የሳዑዲ አረቢያ ሚኒስቴር በየሀገራቱ የሐጅና ዑምራ ጉዳይ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር በሚሰጠው የሐጅ ቪዛ እና፣ እነዚህ ተቋማት በሌሉባቸው ሀገራት ደግሞ "ኑሱክ ሐጅ" በሚሰኘው ፕላትፎርም አማካይነት ብቻ መኾኑን መረዳት ያስፈልጋል ብሏል።

ሐጅ ለማድረግ፣ ሳዑዲ አረቢያ ከመገባቱ በፊት ራሱን የቻለ የሐጅ ቪዛ ማግኘት የግድ አስፈላጊ እንደኾነ የጠቀሰው የሚኒስቴሩ መግለጫ፣ ከሳዑዲ የሐጅና ዑምራ ሚኒስቴር ጋር ግንኙነት ካላቸው የየሀገራቱ የሐጅና ዑምራ ተቋማት ውጪ የሐጅ ቪዛን ማግኘት እንደማይቻል በመግለጽ ምዕመናን ከመታለል እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

"ሐጅ እናስደርጋለን" በሚሉ አጭበርባሪ ኩባንያዎች መታለል ከሚያስከትለው የገንዘብ ኪሳራ በተጨማሪ፣ የጓጉለትን ሐጅ ለማድረግ አለመቻልን በማስከተል ከባድ ሐዘን ላይ ሊጥል እንደሚችል ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

@ https://t.me/Xuqal
“አላህ ዘንድ መልካም ጎደኛ ማለት ለጎደኛው መልካም የሆነው ነው። አላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ማለት ለጎረቤቱ መልካም የሆነው ነው።”
ረሱል ﷺ
"እውነተኛ ታማኝ ነጋዴ አኸራ ላይ ከነብያቶች ፣ ከሲዲቆች እና ከሰማእታት ጋር ነው"
ረሱል ﷺ
#አላሙዲን_በገባው_ቃል_መሠረት_ስራውን_ጀምረዋል

ለ27 አመታት ግንባታው ተቋርጦ የነበረው የሱልጣን አሊሚራህ ኢስላማዊ ኮለጅ ግንባታ ሸህ መሀመድ ሁሴን አላሙዲን በሰኔ 06/2013 ቃል በገቡት መሠረት የፕሮጀክቱን ግንባታ በይፋ ጀምረዋል። ከወራት በፊት ግንባታ የተፈቀደው ለመስጅድ ብቻ ነው የሚለው ሀሳብ ደስታች ጎዶሎ አድርጎት ነበር። ዛሬ ደግሞ  የመድረሳው ግንባታ አብሮ እንዲቀጥል አላሙዲን መፍቀዳቸውና በቀጣይ ሳምንት ስራ እንደሚጀመር  ስንሰማ ተደስተናል። አላሙዲን በገቡት ቃል መሠረት በቃላቸው በማገኘት ግንባታው ተጀምረዋል ከወራት ቡሗላ ይጠንቀቅ ተብሎ ይጠበቃል።

  አሁን የቀረው የክልሉ መንግስታችን የገባልን ቃል ብቻ ነው። እሱም በፕሮጀክቱ ላይ የሚገኘው 25 ሚሊዮን ብር እዳ ጉዳይ ነው። የክልሉ መንግሥት የኮንትራክተሩን ክፍያ በሰኔ 06/2013 ልክ እንደአላሙዲን ለአሳይታ ህዝብ እዳውን እንደሚከፍል በመድረኩ ቃል ገብተዋል። እዳውን ለማክፈል ድርሻውን ወስደዋል። እስካሁን የክልሉ መንግስት በገባው ቃል መሠረት የኮንትራክተሩን ክፊያ አልከፈለም። መንግሥታችን በመስጅዱ ላይ ያለው እዳ በገባው ቃል መሠረት እንደሚከፍል ተስፋ አለን። እዳው ተከፍሎ ከእዳ ነፃ ስንሆን እና  የፕሮጀክቱ ግንባታ ስጠናቀቅ ያኔ ደስታችን ሙሉ ይሆናል። አላህ የዛ ሠው ይበለን!

Via @Aloyayyo
@ https://t.me/Xuqal
"የነቢዩ (ﷺ) ሰሃባዎች (ስራቸውን አላህ ይውደድላቸው) ገንዘባቸውንና ቤታቸውን ለአላህ ሲሉ በመተዋቸው…አላህ ዱንያን ሙሉ በሙሉ በእጃቸው አደረገላቸው፡፡"

#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
Photo
የመጀመሪያዎቹ ኢትዮጵያውያን ሑጃጆች ወደ ሳዑዲ ዐረቢያ በረራ የሚያደርጉበት ቀን ታወቀ

#Ethiopia |~ መጅሊስ ለተጓዦች ስለ ሐጅ አፈፃፀም የሚሰጠው ሥልጠና በዛሬው እለት ይጀምራል ።

ለ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ሥነ ሥርዐት ከተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን ውስጥ የመጀመሪያዎቹ ተጓዦች በረራ የሚያደርጉበት ቀን ታወቀ። “ሚንበር ቲቪ” ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) የሐጅ እና ዑምራ ዘርፍ እንደሰማው የመጀመሪዎቹ ተጓዦች በረራ የሚከናወነው ግንቦት 13፣ 2016 ነው።

ምክር ቤቱ ለዘንድሮው ዓመት የሐጅ ሥነ ሥርዐት ለመላክ በእቅድ የያዘው የምዕመናን ቁጥር መጠን 12 ሺሕ መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል። “ሚንበር ቲቪ” ከመጅሊስ ኃላፊዎች ማረጋገጥ እንደቻለው በተያዘው ዓመት ለሐጅ ክንውን ወደ ሳዑዲ የሚጓዙ ኢትዮጵያውያን ምዕመናን ቁጥር ከአምናው በ1 ሺሕ 62 ብልጫ ያለው ነው።

መጅሊስ ለጉዞው የመዘገባቸውን ምዕመናን ከዛሬ ማክሰኞ ሚያዝያ 22/2016 አንስቶ ሥልጠና መስጠት እንደሚጀምር ታውቋል። ይህ ሥልጠና ለስድስት ቀናት የሚቆይ ነው።

የዘንድሮው ዓመት የሐጅ ሥነ ሥርዐት ሰኔ 7/2016 ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። በመላው ዓለም የሚገኙ ወደ 2 ሚሊዮን ገደማ የሚቆጠሩ ምዕመናን ሥነ ሥርዐቱን ለመፈፀም ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ ወደ ሳዑዲ ዐረቢያ መግባት እንደሚጀምሩ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ ያመለክታል።

ምንጭ  = ሚንበር ቲቪን
ኢላሂ እኛንም ወፍቀን 🥹 🤲
የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፍቅር ጥግ …… ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ " ረሱለሏህ !