የኮቪድ-19 ክትባት ተስፋ!
የዓለም ጤና ድርጅት በመቶዎች የሚቆጠሩ የኮቪድ-19 ክትባቶች በጎርጎሳውያኑ ዓመት መጨረሻ ላይ ለቫይረሱ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ ህብረተሰቦች ይመረታሉ ብሎ ተስፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
የድርጅቱ ዋና ተመራማሪ የሆኑት ሶዩመያ ስዋሚናታን በመላው ዓለም የሚገኙ ሳይንቲስቶች የኮሮናቫይረስ ክትባት ሊሆኑ የሚችሉ ከ200 በላይ ምርምሮች ላይ እየሰሩ ነው ብለዋል።
በአሁን ሰዓት ከአስር በላይ የሚሆኑ ክትባቶች ደግሞ በሰው ላይ እየተሞከሩ ነው። ተመራማሪዋ " ተስፋ አለኝ፣ እንደሚሳካ ተስፋ አደርጋለሁ" ሰሉ ተናግረዋል።
ሳይንቲስቷ አክለውም " ክትባት መስራት ወሰብሰብ ያለ ነገር አለው፤ ከበርካታ እርግጠኛ አለመሆን ጋር የሚመጣ ነው።
በርካታ ክትባቶችን እየሞከርን ነው፤ አንዱ እንኳ ባይሳካ ወይንም ሁለተኛው ባይሆንልን ተስፋ መቁረጥ፣ እጅ መስጠት የለብንም" ብለዋል።
እንዲሁም " እድለኞች ከሆንን፣ ከዚህ ዓመት መጨረሻ በፊት አንድ ወይንም ሁለት ክትባቶች ለምርጫ ይኖሩናል" ብለዋል።
ምንጭ፦ #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 116 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4,000 አለፈ!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,809 የላብራቶሪ ምርመራ 116 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4,070 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 76 ወንድ እና 40 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ3 እስከ 78 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 101 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 6 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 4 ሰዎች ከደቡብ ክልል፣ 1 ሰው ከጋምቤላ ክልል፣ 1 ሰው ከአማራ ክልል፣ 1 ሰው ከትግራይ ክልል፣ 1 ሰው ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና 1 ሰው ከአፋር ክልል ናቸው።

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 72 ደርሷል!
ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርመራ ውስጥ 37 (24 ከጤና ተቋም እና 13 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን 1 ናሙና ከጤና ተቋም እና 1 ናሙና ከማህበረሰብ የኮሮና ቫይረስ የተገኘቶባቸዋል።
በተጨማሪ 5 በህክምና ማዕከል ውስጥ ህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው የለፈ ሰዎች ቁጥር ሰባ ሁለት (72) ደርሷል።
ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
1. የ70 ዓመት ወንድ የሱማሌ ክልል ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ።
2. የ68 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ።
3. የ45 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።
4. የ70 ዓመት ሴት የድሬዳዋ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ።
5. የ4 ወር ህፃን ወንድ የሐረሪ ክልል ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።
6. የ80 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በጤና ተቋም ላይ የነበሩ።
7. የ40 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ላይ ቫይረሱ የተገኘባት።

በኢትዮጵያ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ1,000 አለፈ!
በትላንትናው ዕለት ዘጠና ሶስት (93) ሰዎች (88 ከአዲስ አበባ ፣ 2 ከአማራ ክልል፣ 2 ከሱማሌ ክልልና 1 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው (ኮቪድ-19) ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1,027 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በትላንትናው ዕለት ዘጠና ሶስት (93) ሰዎች (88 ከአዲስ አበባ ፣ 2 ከአማራ ክልል፣ 2 ከሱማሌ ክልልና 1 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው (ኮቪድ-19) ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1,027 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሲዳማ ክልል፣ ደቡብ ክልል እና ኦሮሚያ ክልል!
#SIDAMA & #SNNPRS
በደቡብ ክልል እና በሲደማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 553 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ መካከል 4 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።
ሁሉም የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ሲሆኑ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አላቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 1 ሰው ከደቡብ ክልል እና 3 ሰዎች ከሲዳማ ክልል ናቸው።
በደቡብ ክልል በቫይረሱ መያዟ የተረጋገጠ የ16 ዓመት ሴት የጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላት ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላት ናት።
በሲዳማ ክልል በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው 2 ሰዎች የቦርቻ ወረዳ ነዋሪዎች ሲሆኑ እድሜያቸው 14 እና 20 ነው። እንዲሁም 1 ሰው ከይርባ ወረዳ የ25 ዓመት ወንድ ነው።
#OROMIA
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 700 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 6 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
- 2 ሰዎች ከምሥራቅ ሐረርጌ (23 ዓመት ወንድና የ37 ዓመት ሴት) ሲሆኑ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ አላቸው (ወንዱ ጅቡቲ ፣ ሴቷ ደግሞ ሱማሊላንድ)።
- 1 ሰው ከምስራቅ ሸዋ (የ20 ዓመት ሴት) ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።
- 1 ሰው ከቡራዩ (የ26 ዓመት ሴት) የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።
- 1 ሰው ከጅማ ዞን (የ24 ዓመት ሴት) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላትም ፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።
- 1 ሰው ከሰበታ (የ3 ዓመት ህፃን ሴት)፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላት።

#DireDawa
በድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 116 የለብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 1 ሰው በቫይረሱ መያዝዙ ተረጋግጧል። ግለሰቡ የ19 ዓመት ወጣት በለይቶ ማቆያ የነበረ የድሬዳዋ ነዋሪ ነው።
#AFAR
ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ 19 ሲሆን አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል። አጠቃላይ በክልሉ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 61 ደርሰዋል።
#TIGRAY
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 155 ሲሆን አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከዚህ ቀደም በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያለው ነው።
#AMHARA
ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 646 ሲሆን አንድ ሰው በኮሮና ቫይረድ መያዙ ተረጋግጧል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የ21 ዓመት ወጣት ሲሆን በማዕ/ጎንደር ዞን በሚገኘው በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማራኪ ለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ነው።

#DrLiaTadesse
በአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በዛሬው እለት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን ገልጸዋል።
በማሻሻያው መሰረት በተለያዩ ምክንያቶች ለሞት የሚዳረጉ ዜጎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ በማህበረሰቡ የቀብር ሥነ-ሥርዓት መፈጸም ተፈቅዷል።
ይህም ከዚህ ቀደም የአስክሬን ምርመራ የላብራቶሪ ውጤት ከመምጣቱ በፊት የቀብር ሥነ-ሥርዓት መፈጸም አይቻልም የሚለውን መመሪያ መሻሻሉን ዶክተር ሊያ ገልጸዋል።
ይሁን እንጂ በቀብር ሥፍራ ላይ ከዚህ ቀደም የተቀመጠው 50 ሰዎች ብቻ ተገኝተው ሥርዓቱን ማከሄድ አለባቸው የሚለው መመሪያው አልተሻሻለም ብለዋል።
ግለሰቦች በኮሮና ቫይረስ ቢያዙ የሚያገለግሏቸው የቤተሰብ አባላትና የራሳቸው ፍላጎት ከግምት በማስገባት ተፈጻሚ የሚሆን መሆኑንም ጠቅሰዋል። የግለሰቦችን የአኗኗር ሁኔታ በተቀመጠው መመሪያ መሰረት አግባብ ከሆነ በቤታቸው እንዲቆዩ እንደሚደረጉም ተገልጿል።
ከውጭ የሚገቡ ሰዎች በተለይም ወደ አገር ከገቡ በኋላ ባለፉት ሦስት ቀናት ውስጥ ከመጡበት አገር ተመርምረው ነጻ መሆናቸውን የሚያሳይ መረጃ ይዘው ከመጡ ናሙና ተወስዶ በቤታቸወ 14 ቀናት እንዲቆዩ ይደረጋልም ተብሏል።
በሌላ በኩል ነጻ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ሪፖርት ይዘው ለማይመጡ መንገደኞች ናሙናቸው ተወስዶ ለሰባት ቀናት በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ ይደረጋል ብለዋል ዶክተር ሊያ።
ይህም ከዚህ ቀደም ለ14 ቀናት የነበረውን አስገዳጅ የለይቶ ማቆያ ወደ ለ7 ቀናት ብቻ እንዲሆን ተወስኗል - #ENA

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ወደ 3,000 እየተጠጋ ነው።
ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረስ የተገኘባቸው 101 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 10 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 88 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
በአዲስ አበባ ያለው የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት ዕለት በፍጥነት እየጨመረ ስለሆነ አሁንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። በተለይ አብዛኞቹ የጉዞ ታሪክና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

ኬንያ ውስጥ ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው በርካታ ታዳጊዎች አርግዘዋል!
የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመግታት ሲባል ከመጋቢት ወዲህ ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን ተከትሎ በርካታ ታዳጊዎች ማርገዛቸውን የኬንያ ባለሥልጣኖች መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
የጤና ሚንስቴር ያወጣው መረጃ እንደሚያሳየው ፤ ዘንድሮ በአንድ ግዛት ብቻ ወደ 4 ሺህ ታዳጊዎች አርግዘዋል። አብዛኞቹ ታዳጊዎች #ዘመዶች ለዚህ ተጠያቂ መሆናቸው እንዳሳሰባቸውም ኃላፊዎቹ ተናግረዋል።
ያረገዙ ታዳጊዎች ትክክለኛ ቁጥር ሪፖርት ስለማይደረግ፤ ቁጥሩ ከዚህም በላይ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል። በ47ቱም የኬንያ ግዛቶች ያሉ የፖለቲካ ኃላፊዎች መንግሥት ጉዳዩን እንዲመረምር ጠይቀዋል።
ኬንያ በታዳጊዎች እርግዝና በዓለም ከሚጠቀሱ አገሮች አንዷ ናት። ከ1,000 ነፍሰ ጡር ሴቶች 82 ያህሉ ታዳጊዎች መሆናቸውን የቢቢሲ መረጃ ያሳያል።

ኢትዮጵያና ጎረቤት ሀገራት...
በኢትዮጵያ ፣ ኬንያ ፣ ሱማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኤርትራ በአጠቃላይ 26,050 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
ከኤርትራ ውጭ በስድስቱ (6) ሀገራት የ864 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ በአጠቃላይ 10,113 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
በኢትዮጵያና በጎረቤት ሀገራት ያለውን የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ ከ CARD ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው ምስል ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።

#DrTedrosAdhanom
የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ “ወደ አዲስና አደገኛ” ደረጃ እየተሸጋገረ ነው ሲል አስጠነቀቀ።
ድርጅቱ ይህንን ያለው ሐሙስ ዕለት በዓለም ዙሪያ ከዚህ ቀደም ከታየው በበለጠ በአንድ ቀን ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በበሽታው መያዙን በተመለከተ ሪፖርት መደረጉን ተከትሎ ነው።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድኃኖም እንዳሉት በአንድ ቀን 150 ሺህ አዲስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ተመዝግበዋል።
ከዚህም ውስጥ ግማሽ ያህሉ ከሰሜንና ደቡብ አሜሪካ አህጉራት የተገኙ ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ደግሞ ከመካከለኛው ምሥራቅና ደቡብ እስያ አገራት የተገኙ ናቸው ብለዋል።
ዶክተር ቴድሮስ ጨምረውም ኮሮናቫይረስ አሁንም በፍጥነት ከመዛመቱ በተጨማሪ ወረርሽኙ እየተስፋፋ ይገኛል ብለዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ እንዳሉት "ሰዎች እራሳቸውን ለይተው በመቆየት ተሰላችተው ይሆናል። አገራትም ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴዎችን መክፈት ይፈልጋሉ። ነገር ግን አሁን ከሌላው ጊዜ በበለጠ ጠንቃቃ መሆን የሚያስፈልግበት ነው" ሲሉ መክረዋል - #BBC

"በአሁኑ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ በሽታ በሕብረተሰቡ ውስጥ የተሰራጨ በመሆኑ ማንኛውም የቀብር ስነ-ስርዓት ውስን የቤተሰብ አባላት በተገኙበት በጥንቃቄ በመፈፀም ሊፈጠር የሚችለውን የሰው መሰብሰብ በማስቀረት የበሽታውን ስርጭት እንግታ ፤ ተጨማሪ ሰው በእኛ ምክንያት በቫይረሱ እንዳይያዝ የበኩላችንን እንወጣ" - ዶ/ር ሊያ ታደሰ (የጤና ሚኒስትር)