TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia : በዛሬውና ነገ በሚውለው በዶላር ምዛሬ ዋጋ መግዣው ላይ የ12 ብር ልዩነት ፤ በመሸጫው ላይ የ15 ብር ልዩነት ታይቷል። ዛሬ የነበረው መግዣ 83 ብር ከ9413 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 85 ብር ከ6201 ሳንቲም ነበር። ነገ ማለትም #ቅዳሜ ሐምሌ 27 የሚውለው የምንዛሬ ዋጋ መግዣው 95 ብር ከ6931 ሳንቲም ፤ መሸጫው ደግሞ 101 ብር ከ4347 ሳንቲም ነው። ሌላው በጣም ልዩነት የታየበት…
#DailyExchangeRate
ዛሬ በግል ባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል።
ከላይ የ7 የግል ባንኮች ዕለታዊ ምዛሬ ቀርቧል።
ከነዚህ ባንኮች 3ቱ ማለትም ኦሮሚያ፣ አባይ ፣ ዳሽን የዶላር መግዣቸውን በ90 ብር አድርገው በሳንቲም ይለያያሉ መሸጫቸው ግን ልዩነት አለው።
ኦሮሚያ የዶላር መግዣው 102 ብር ከ3848 ሳንቲም ነው ፤ ሲሆን በአባይ 102 ብር ከ9560 ሳንቲም ፤ በዳሽን ደግሞ 100 ብር ከ7768 መሸጫው ነው።
ሌሎቹ ባንኮች አቢሲንያ፣ አዋሽ ፣ ሲዳማና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንኮች መሸጫቸውም መግዣቸውም ይለያያል።
አቢሲንያ ዛሬ ሁለት (ጥዋት እና ከሰዓት) የዶላር ምንዛሬ ነው የተጠቀመው ።
ጥዋት ላይ በ90 ብር ከ0690 ሳንቲም መግዣ መሸጫ ደግሞ 106 ብር ከ7318 ሳንቲም ነበር ፤ አሁን ይፋ ባደረገው የከሰዓት ምንዛሬ ግን መግዣውን ወደ 96 ብር ከ3738 ሳንቲም መሸጫውን 107 ብር ከ9387 ሳንቲም አሳድጎታል።
አዋሽ ዶላር መግዣው 96 ብር ከ3011 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 106 ብር ከ8941 ሳንቲም ነው። ሲዳማ በ96 ብር ከ6500 ገዝቶ በ106 ብር ከ3110 ሳንቲም እንደሚሸጥ ገልጿል። ኦሮሚያ ህብረት ስራ በበኩሉ መፍዣው 97 ብር ከ7329 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 107 ብር ከ5062 ሳንቲም ነው።
ከዶላር ውጭ ያሉ ምንዛሬዎችም በግል ባንኮች ዋጋቸው ጨምሯል። ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia