الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.6K subscribers
359 photos
16 videos
7 files
912 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
💍ሷሊህ ሚስት ለቧላ ዘውድ ናት💍

#ሷሊህ_ሚስት_ለቧላ_ዘውድ_ናት
አንዳንድ አላህ ያደላቸው ሚስቶች በጣም ብልጣብልጦች ናቸው።
ባሎቻቸው ሶላት እማይስግዱ ሲሆኑ በሂክማ እንድሰግዱ ጥበብ ይፈጥራሉ።
ከነዚህ ጥበብ የተሰጣቸው ሴቶች የአንዷን ታሪክ እናንብብ.
ሰውየው ሚስቱ ትታመምበትና ጂን ይሆናል በማለት ወደ ኢማሙ ዘንድ ሩቃ እንዲቀሩባት ይወስዳታል።
ኢማሙም ከቀሩላት በኃላም ጂኑ እለቃለሁ ግን በመስፈርቱ ነው አላቸው።
ዝም ብለህ ውጣ ሲሉት መስፈርቴን ስሙኝ አላቸው.ምንድን ነው መስፈርቱ አላቸው!!ጂኑም ባሏ ውስጥ ልግባ አላቸው
ለምን ሲሉት ሶላት ስለማይሰግድ አላቸው። ባልየው በድንጋጤ ሽሽት እያለ እረ እረ እሰግዳለሁ አለ።
ኢማሙም እሽ ካልሰገደ እንደፈለክ አሉት።ሚስቱም ተሻላት እና ሽክየውን አመስግነው ወጡ ከሳምንት ቡሀላ ሚስትዪዋ ወደ ኢማሙ ደወለችላቸው።
ኢማሙ ባልሽ እንደት ነው አሏት።
አልሀምዱሊላህ ዛሬማ መስጂድ ከፍች ሆኗል ብላ መለሰችላቸው በፍፁም ጂን አልያዛትም ነበር።

ባሏ አልሰግድ ብሎ ሲያስቸግራት እሱን ከጀሀነም ለመጠበቅ ከኢማሙ ጋር ተማክራ የዘየደችው ብልሀት ነበር።
ምነኛ ለባሏ የምታስብ ሷሊህ የሆነች ሚስት ናት ማሻ አላህ👌👌#ሴቶች እህቶች ብልህ መሆን አለብን እሺ🌹 ዉዶቼ።እእእ: :::::::::ወንዶችም ነቃ በሉ ለሚስቶቻቹሁ ብልህ/ብልጥ መሆን አለባቹሁ /

💍::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w
#ውዷ #አህቴ #ሆይ!
#ሷሊህ#  ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!
    #በኢመን# ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ።
ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#ኒቃብ_ነው_ለኔ

~ኒቃብ ነው ለኔ ጌጥና ማማሬ
የሴትነት ወጌ ሀእያ እና ክብሬ
በሱሀባ መንገድ በፅናት ተምሬ

ሙስሊም ሴት ንፁህ ነች ቆሻሻ አይነካትም
ጅላጅል ሰካራም አይዳፈራትም
ባደባባይ ወታ ክብሮን አትጥልም
በዘመን አመጣሽ በፋሽን አልኖርም
ኒቃቤ ነው ክብሬ ሂጃቤን አልጥልም
#ባልም ይቅርብኝ ከኢስላም አልዘልም
አካሌን ገልጬ ስልጣኔን አልሻም

ዘመን ያልበከላት
ሷሊህ ሴት ለመሆን
ሂወቴን ላሳልፍ በሱና ብርሀን
የዱኒያ ብልጭልጭ ፋሽኑ ቢስበን
ከሸይጧን ጎትጎች ባአላህ ተጠብቀን
ሂጃብን ጠብቀን በኒቃብ ተዉበን
የድንን ጥፍጥና በሱና አጣጥመን
አላህ ካወሳቸዉ#
ሷሊህ ሴት ሁነን
ከመከራ መራቂያ ኒቃቤ ነው ለኔ
#በፋሽን_መጃጃል_አይመስጠኝም_እኔ
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#ውዷ_አህቴ_ሆይ!
#ሷሊህ ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!

    ☞በኢመን ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ።
ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam