الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
21.8K subscribers
374 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
🍂 | 🌸ሚስትህን ለማስደሰት

በርህን ስትከፍትህ ፈገግ በል እና እሷን በማየትህ ደስተኛ እንደሆንክ ንገራት
እንደናፈቅካትም ንገራት፣ አንቺ አስደናቂ ነሽ፣ ይህ ውበት ምንድነው..
የምትፈልገውን እንድትገዛ የግል ገንዘቧን ስጧት፤ ሥራ ኖራትም አልኖራት ከአንተ የሚመጣው የተለየ ነው።
በቤት ውስጥ ቀኑን ሙሉ ለስራዋ አድናቆት ስጣት , በጣም ትደክማለችና


╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞ሴት ልጅ ባሏን ሳታስፈቅድ
       ከቤቷ መዉጣቷ
              ሁክሙ☜

ጥያቄ፦ አንድ እህት ዘወትር ባሏን ሳታስፈቅድ ቤተሰቦቿ ዘንድ ወይም  የሴቶች ፕሮግራም ለመካፈል ትወጣለች። ባለቤቷ ሲቆጣት እኔ ግዴታን እየተወጣሁ ነበር ትለዋለች። ይህ ተግባሯ ወንጀል ይሆንባታልን?


መልስ፦ ሴት ልጅ በባሏ ፍቃድ ቢሆን እንጅ ያለ ፍቃድ ከቤቷ መዉጣት አይፈባትም።  ያለፍቃድ መዉጣቷ በሷ ላይ ሀራም ይሆንባታል። ሀዘንተኛን ለማፅናናት፣ የታመመን ለማየት ወይም ቤተሰቦቿን ለመጠየቅም ቢሆን የባለቤቷ ፍቃድ ሳይኖር መውጣት አይገባትም።

ባል በወንጀል እስካላዘዛት ድረስ ሚስት ለባሏ ታዛዥ መሆን አለባት። በመልካም ነገር ካዘዘ ባልን መስማት እና መታዘዝ ግዴታ ነው።  ባለቤቷ እስካልፈቀደላት ድረስ ወደ ዘመዶቿም ሆነ ዘመድ ወዳልሆኑ ሰዎች መሄድ ክልክል ነዉ።

ነገር ግን ባል ሀቋን መጠበቅ አለበት። ለሚስቱም ገር ሊሆን ይገባል። ከእሷ ጋር በመልካም ፀባይ ሊኗኗር ይገባል።

ለተለያዩ ጉዳዪች ለመዉጣት ስታስፈቅደዉ፤ የምትሄድበት ቦታ የሚወገዝ ነገር የሌለበት ከሆነ እና ለመጥፎ ነገር ከመተባበር ከፀዳ
ሊፈቅድላት ይገባል።  ይህ በመልካም መኗኗርና ክፍተቶችን ማጥበብም ነው። ባል በሚስቱ ላይ ግትርና ሻካራ ሊሆንባት አይገባም።
የሚስት ታዛዥነት በመልካም ነገር እስካዘዛት ድረስ ብቻ ነው።  በመጥፎ ተግባር እና በወንጀል ካዘዛት ግን መታዘዝ የለባትም። መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነዉ። ለምሳሌ፦ ወላጆቿን እንድትዘልፍ፣ አስካሪ መጠጥ እንድትጠጣ ወይም ሰላት እንዳትሰግድ ቢያዛት ልትታዘዘው አይገባትም። በሷ ላይ ሀራም ይሆናል። ነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል፤
(إنما الطاعة في المعروف)
«መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነው»

በሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል፦
(لا طاعة لمخلوق في معصية الخالق)
«የፈጣሪን ትእዛዝ በመተላለፍ ላይ ላይ ፍጡርን መታዘዝ አይቻልም!»

ለምሳሌ፤ ወደ ቤተሰብ ወይም ጎረቤት በመሄድ ጊዜ አለማሳለፍ፣ ወይም የተወሰኑ የምግብ አይነቶችን እንዳትሰራ ወይም ሌላ የተፈቀዱ ነገሮችን ካዘዛት መታዘዝ አለባት።

ወላሁ አእለም

ሸይኽ ኢብን ባዝ  ረሂመሁላህ
ምንጭ:– የሸይኹ ድረገፅ#ሼር_ያድርጉት_ይጠቅማል

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞የመልካምነት ዋጋ

قمة الأخلاق أن تعفو وانت قادر على الإنتقام

የመልካምነት ዋጋ ማለት መበቀል እየቻልክ ይቅር ማለት ነው። ስለዚህ እዚች ምድር ለይ ስንኖር ፍፁም አይደለንም ሳናዉቅ ሰዎችን ልናስቀይም እንችላለን እና ይቅር እንባባል።

ግድ ረመዳን ስደርስ አፉ በሉኝ ማለቱ ትርጉም የለዉም ። አላህ ዘንድ ሁሌም ለአላህ ብሎ ይቅር ማለቱ ትልቅ ዋገ አለዉ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞❥ ሰው ላንተ ስላለው ውዴታ አትጨነቅ ።
☞የሰው ልጅ ልብ ይገለባበጣል

☞❥ አላህ ላንተ ስላለው ውዴታ ተጨነቅ
ከወደደህ ሰውም ዘንድ ያስወድድሃልና ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ፕሮፋይላችን በዚህ ቀየርነዉ እና ሌላ ቻናል መስሏችሁ ሊፊት እናዳትሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።🌷 بارك الله فيكم

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
የዕርዳታ ጥሪ

ይህ የምትመለከቱት ወንድማችን
ሁሴን አደም በደረሰበት የደም ካንሰር
ምክኒያት ከሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ
ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመምጣት
ለ 2 ዓመት ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ
ለከፍተኛ ህክምና ወደ ውጪ ሃገር መሄድ
እንዳለበት በመግለፅ በጠቅላላ 4.000.000
(አራት ሚሊዮን ብር) የህክምና ወጪ እንደሚያስፈልግ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ
ሆስፒታል መረጃ ሰጥቷል።ይህን ለማድረግ
ቤተሰቡ አቅማቸው ስላልቻለ በተለያየ የበጎ
አድራጎት ማህበር ላይ እና ሶሻል ሚዲያ ላይ
በማሰባሰብ ይገኛሉ።እኛም ወንድማችንን
ለማዳን የቻልነውን ያህል ከስር በተቀመጠው
አካውንት በመላክ ሰበብ እንሁን!

ማሳሰቢያ፦ በዚ ሁለት ወር ገንዘቡ ተሰብስቦ
መታከም ካልቻለ በህይወት መቆየት
እንደማይችል ተነግሮታል ለአሏህ ስንል
በገንዘብም መርዳት የምንችል በተቀመጠው
አካውንት እንርዳ! በገንዘብ የማንችል ሼር በማድረግ እና በማስተባበር የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!

CBE_1000637031717 Mohammed Adem Ararse & Husen Adem Ararse.

Abyssinia_138487172 Yasin Adem Ararse

የቤተሰቡ ስልክ ቁጥር
ሙሃመድ አደም 0921945259
ያሲን አደም 0918368315
@Ibnuseid

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞:::::::ውዷ እህቴ::::::☜

☞ማንም በደበረው ጊዜ ሰርች 🔍አድርጎ ዳውሎድ ⬇️አድርጎ  የፈለገውን ያክል ጊዜ ተጠቅሞ  የሚደልትሽ ጊዜአዊ በርናሜጅ  አትሁኝ እህቴ‼️

❗️ባሁን ጊዜ በሚድያ ፍቅርን እና ጋብቻ እየተባለ መንዘላዘል ሆኗል  ትዳር በሚድያ ይቅርና እንደድሮው በቤተሰብ ተጫጭቶ  እና ተጋብቶ  እንኳን  አልሳካ እያለነው   አላህ ካዘነላቸው ውጭ።

❗️በየሚድያው ግድግዳ ጀርባ ተሰግስገው ሴትንልጅ መጫወቻ  መቀለጃ  ጊዜ ማሳለፊያ አድርገው ከያዙ  አላማ የሌላቸው አላማ ቢስ  ወንዶች ተጠንቀቂ‼️ አንችን የእውነት የሚወድሽ ወንድ  በቀጥታ ፊትለፊት ይመጣል እንጅ  በበርናሜጅ ጀርባ ተደብቆ  በቅቤ ምላሱ ሲአነፍርሽ እና ሲአቀልጥሽ  አይውልም

ሌነም ነዉ ፁሁፉ
#ሼር_ያድርጉት❗️

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል;- አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው።

﷽ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يصلون عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمنوا صَلُّوا عليه وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦  በጁምዓ ቀን  በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድን አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።

#ሰሉ_አለነቢይ صلى الله عليه وسلم

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ጥያቄና መልስ ቁጥር ሀያ/ ⑳
20// አላህ  የመሰከረበት እንድሁም መላኢኮችና የእውቀት ባሌቤቶችም የመሰከሩበት ትልቁ ቃል ምንድነው ?
Anonymous Quiz
68%
ሀ// ተውሂድ
6%
ለ// ዝምድና
5%
ሐ// ጋብቻ
4%
መ// ፆም
15%
ሠ// ሁሉም
2%
ረ// መልስ የለም
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
ጥያቄና መልስ ቁጥር ሀያ/ ⑳
20// አላህ  የመሰከረበት እንድሁም መላኢኮችና የእውቀት ባሌቤቶችም የመሰከሩበት ትልቁ ቃል ምንድነው ?
መልስ ቁጥር ሀያ/ 20

20// አላህ  የመሰከረበት እንድሁም መላኢኮችና የእውቀት ባሌቤቶችም የመሰከሩበት ትልቁ ቃል ምንድነው ?



መልሱ 👍ሀ// ተውሂድ ነዉ።

شَهِدَ اللَّهُ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ وَالْمَلَائِكَةُ وَأُولُو الْعِلْمِ قَائِمًا بِالْقِسْطِ ۚ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

አላህ በማስተካከል የቆመ (አስተናባሪ) ሲኾን ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መኾኑን መሰከረ፡፡ መላእክቶችና የዕውቀት ባለቤቶችም (እንደዚሁ መሰከሩ)፡፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡
አል ኢምራን 18

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ጋብቻና ተያያዥነት ያላቸው ነጥቦች
Abu Useymin
ጋብቻና ተያያዥ ያላቸዉ ነጥቦች!👆👂👂

በኒካ ፕሮግራም ለይ የተደረገ ዳዕዋ


🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

         ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#ወንድምህ ነውርህን የነገረህ ሲሆን
#ጓደኛህ ደግሞ ከወንጀል ያስጠነቀቀህ ነው!!!
"ያህያ ኢብኑ ሙዓዝ (ረሒመሁሏህ)

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
የልጆች አስተዳደግ በእስላም { 1 }
Abu Useymin
የልጆች አስተዳደግ በእስላም!!

ክፍል አንድ/

🎤አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
አቢ መስዑድ አል-አንሷሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፡- “ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፡ የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል”

(ሙሥሊም ዘግበውታል)

እና እሄንን
#ቻናል_ሼር_በማድረግ_ለሌላዉ_እናስተላልፍ

بارك الله فيكم🌷

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ
Abu Useymin
ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ!!

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞የህወትህን ትርጉም በእምነትህ ታገኛለህ፣ የጌታህን ውዴታ በእርሱ ትጎናፀፋለህ፣ የሁለት አለምን ስኬት ታገኛለህ።

♡ رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»አሚን ያረብ🤲

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴቶች በቤታችሁ ስገዱ
የአላህ መልእክተኛ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ እንዲህ ይላሉ
* ﻻ ﺗﻤﻨﻌﻮﺍ ﺇﻣﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﺴﺎﺟﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻴﺨﺮﺟﻦ ﺗﻔﻼﺕ * ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ ﻭ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ
የአላህን ሴት ባሮች ከ አላህ ከመስጂድ አትከልክሏቸው ተቆነጃጅተውም
እንዳይወጡ።
(ኢማም አህመድ እና አቡ ዳውድ ዘግበውታል!!)
የአላህ መልእክተኛ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ይሄን ፍቃድ ሲሰጡ አማን በነበረበት
እና ﻓﺴﺎﺩ ባልነበረበትጊዜ ነበር
ኡሙ~አልሙዕሚኒን አኢሻ ሲዲቃ ቢንት ሲዲቅ እንዲህ ትላለች
ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻳﺼﻠﻴﻦ ﻣﻊ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺛﻢ ﻳﻨﺼﺮﻓﻦ ﻣﺘﻠﻔﻌﺎﺕ
ﺑﻤﺮﻃﻬﻦ ﻣﺎ ﻳﻌﺮﻓﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﻐﻠﺲ
ﻣﺘﻔﻖ ﻋﻠﻴﻪ
በጋቢያቸው የተጠመጠሙ ሆነው ሴቶች ከረሱል ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ጋር
ይሰግዱና ሲበተኑ ከጨለማው የተነሳ ማንም አያውቃቸውም ነበር
እናታችን አኢሻ እንደተናገረችው እነዚያ ሰሀብያት ማንነታቸው እስከማይታወቅ
ደረጃ ድረስ ራሳቸውን በሚገባ ሸፍነው ነበር ለሰላት የወጡት
እኛ ዛሬ ላይ ያለው የሴቶች ሁኔታ እንዴት ብለን መስጂድ እንደምንሄድ ሆድ
ይፍጀው
እናታችን አኢሻ እንዲህ ትላለች
ﻟﻮ ﺃﻥ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺭﺃﻯ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻣﺎ ﺭﺃﻳﻨﺎ ﻟﻤﻨﻌﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺴﺠﺪ
ﻛﻤﺎ ﻣﻨﻌﺖ ﺑﻨﻮ ﺇﺳﺮﺍﺋﻴﻞ ﻧﺴﺎﺀﻫﺎ
ﻣﺘﻔﻖ ﻋﻠﻴﻪ
እኛ ዛሬ ያየነውን የአላህ መልእክተኛ ቢያዩት ኖሮ ልክ በኒ ኢስራኢል ሴቶቻቸውን
ከመስጂዶቻቸው እንደከለከሏቸው ሁሉ የአላህ መልእክተኛም ይከለክሏቸው
ነበር
ሙተፈቅ አለይሂ
ሱብሃነከ ረቢ አኢሻ በዛ በሰሀቦች ዘመን እንዲህ ያለች እኔና እናንተ ባለንበት
በዚህ ዘመን ብትኖር ምን እንደምትል? አላሁ አእለም
እህቴ ሆይ እንቺ ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ በቤትሽ ውስጥ ብቻ ነው መስጂድ
ተፈቅዶልኛል ብለሽ ራስሽን ሳትጠብቂ ወጥተሽ አጅር ሳይሆን ወንጀል ሸምተሽ
አትመለሺ
ቤትሽ ስገጂ ላንቺ ኸይሩ ይህ ነውና።
ይህችን ምክር ተግባራዊ ብታደርጊ ተጠቃሚ ብትሆኚ እንጂ አትጎጅም ከወጣሽ
ፊትናው ብዙ ነው ያውም በዚች ዘመን ለመግለፅ ይከብዳል, ለኔም ላንችም
አላህ ይዘንልን።
አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን አሚን።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam