الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.4K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
924 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
❗️ ዱንያ ርካሽ ናት
⇄ ሀብታሙ ፣ ድሃው ፣ ባለስልጣኑ ፣
ኖርማሉም ፣ ትንሹና ትልቁም ያገኛታል
#ጀነት ግን ውድ ናት
በአላህ እዝነትና በጥሩ ስራህ ካላገኘሀት
በገንዘብህ አታገኛትም ። አላህ በጀነት ይሰባስበን አሚን ያረብ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ያስፈልገዎታል!❗️
              
#ጀናባን_የሚመለከቱ_ህግና_ደንቦች!

የቃላት መፍቻ፡-

1.  
#መኒይ (የዘር ፈሳሽ)፡-

- በስሜት ተስፈንጥሮ ከእርካታ ጋር የሚወጣ ፈሳሽ ነው፡፡
- ለወንድ ወፍራምና (ወደ ቢጫነት የሚያደላ) ነጭ ፈሳሽ ሲሆን ለሴት ደግሞ ቀጭንና ቢጫ ነው፡፡ [ሙስሊም፡ 311] ሽታው ወደሊጥ ሽታ የቀረበ ነው፡፡ በሆነ ምክንያት እነዚህ መታወቂያዎች ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡
- ከወጣ በኋላ የሰውነት መቀዝቀዝ ዘና ማለት (ፉቱር) ይከተላል፡፡
- ፈሳሹ ሚዛን በሚደፋው የዑለማእ እይታ ጦሀራ እንጂ ነጃሳ አይደለም፡፡ ይህን የሚደግፉ ሶሒሕ ማስረጃዎች መጥተዋል፡፡ [ሙስሊም፡ 694] [አልኢርዋእ፡ 1/197]
- በውንም ይሁን በህልም ከወጣ ገላን መታጠብ ግዴታ ነው፡፡

2.  
#መዚይ፡-

- ግንኙነትን ሲታሰብ ወይም ሲፈለግ የሚወጣ ያዝ የሚያደርግ (የሚያጣብቅ)፣ ቀለም አልባ ቀጭን ፈሳሽ ነው፡፡
- አወጣጡ ከእርካታ ጋር አይደለም፡፡ ተስፈንጥሮ ስለማይወጣ መውጣቱ ላይስተዋል ይችላል፡፡
- ነጃሳ ስለሆነ የነካውን አካል ማጠብ ይገባል፡፡ ልብስን ግን የነካው ቦታ ላይ ውሃ በመርጨት ማፅዳት በቂ ነው፡፡
- የነካውን ቦታ እንጂ ገላን መታጠብ ግን ግዴታ አይደለም፡፡ ውዱእን ግን ያፈርሳል፡፡

3.  
#ወዲይ፡-

- ከሽንት በኋላ የሚወጣ ነጭ ሽታ አልባ ፈሳሽ ነው፡፡
- የሚያጣብቅ አይደለም፡፡
- ብይኑ ከሽንት ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡

4.   📌ከሴቶች ብልት የሚወጣ ፈሳሽ፡-

- ከማህፀን የሚወጣ ቀጭን ፈሳሽ ነው፡፡ መጠኑ ከሴት ሴት ይለያያል፡፡
- ሴቷ መውጣቱንም ላታስተውለው ትችላለች፡፡
- አካልንም ልብስንም ቢነካ አይነጅስም፣ ጦሃራ ነው፡፡
- ውዱእን ግን ያፈርሳል፡፡ ከሁለቱም መፀዳጃዎች በኩል የሚወጣ ነገር ውዱእ ያፈርሳልና፡፡ አወጣጡ ቋሚ ከሆነ ግን ለያንዳንዱ ሶላት ወቅቱ ከገባ በኋላ ውዱእ እያደረገች መስገድ ይገባል፡፡ ውዱእ ካደረገች በኋላ ቢወጣ ቦታም አይሰጠውም፡፡

#ገላን_መታጠብ_ግዴታ_የሚሆነው_መቼ_ነው?

1. በውኑ ግንኙነት ከተፈፀመ የዘር ፈሳሽ (መኒይ)
#ቢፈስም_ባይፈስም ትጥበት ግዴታ ነው፡፡
2. ግንኙነት
#ባይፈፀምም የዘር ፈሳሽ (መኒይ) #ከእርካታ ጋር ከወጣ ትጥበት ግዴታ ነው፡፡
3. በህልሙ ግንኙነት እንደፈፀመ አይቶ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካገኘ በማያሻማ መልኩ መታጠብ ግዴታ ነው፡፡
4. በህልሙ ግንኙነት እንደፈፀመ አይቶ ነገር ግን ሲነቃ ምንም አይነት የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካላገኘ በማያሻማ መልኩ የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ ኡሙ ሱለይም የተባለችዋ ሶሐቢያህ ረዲየላሁ ዐንሃ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አንዲት ሴት ኢሕቲላም ከሆነች (በህልሟ ግንኙነት ስትፈፅም ካየች) የመታጠብ ግዴታ አለባትን?” ብላ ስትጠይቅ “ፈሳሽ ካየች አዎ” ሲሉ መልሰውላታል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
5. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካገኘ በማያሻማ መልኩ የመታጠብ ግዴታ አለበት፡፡
6. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ ፈሳሽ አገኘ፡፡ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) እንዳልሆነ እርግጠኛ ከሆነ የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ የነካውን ግን ሊያጥብ ይገባል፡፡ ብይኑ የሽንት ብይን ነውና፡፡
7. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ይሁን አይሁን
#መለየት_ያልቻለው ፈሳሽ ካገኘ በ ሽታ ወይም በቻለው መንገድ ለመለየት ይሞክርና ጥርጣሬው መኒይ ወደመሆኑ ካደላ ይታጠብ፡፡ ጥርጣሬው መዚይ ወደመሆኑ ካደላ ግን በተለይም ከመተኛቱ በፊት ስለ ግንኙነት አስቦ ከነበር እንደ መዚይ ይቁጠረውና የነካውን ቦታ ብቻ ይጠብ፡፡ ገላውን የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ ቢታጠብ ከጥንቃቄ አንፃር የተሻለ ነው፡፡
8. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ይሁን አይሁን
#መለየት_ያልቻለው ፈሳሽ ካገኘና ግምቱ ወደየትኛውም ካላደላ፣ ከመተኛቱ በፊት ስለ ግንኙነት #ያላሰበ ከሆነ ጉዳዩ አወዛጋቢ ቢሆንም ትክክለኛው ትጥበት የለበትም የሚል ነው፡፡ ቢታጠብ ከጥንቃቄ አንፃር የተሻለ ነው፡፡ [ፈታዋ ኢብኑልዑሠይሚን፡ 11/161]

#የጀናባ_አስተጣጠብ_ሁለት_አይነት_ነው፡፡

1. የሚያብቃቃ ማለትም ግዴታውን ለማውረድ የሚጠበቅ ሲሆን እሱም ሙሉ አካልን በውሃ ማዳረስ ነው፡፡ ባይሆን መጉመጥመጥና በአፍንጫ ውሃ መሳብ (ኢስቲንሻቅ) እንዳይረሳ፡፡ ለትጥበት ኒያ ሊዘነጋ አይገባም፡፡ አንድ ሰው ጀናባ ማውረድን ሳያስብ እንዲሁ ውሃ ውስጥ ዋኝቶ ቢወጣ መላ አካላቱ ውሃ መንካቱ ብቻ ጀናባው ለመውረዱ በቂ አይሆንም፡፡ ይስተዋል! ይህን ትጥበት ካደረጉ በኋላ ውዱእም ባያደርጉ መስገድ ይቻላል፡፡ ባይሆን ከትጥበቱ መሀል ውዱእ የሚያፈርስ ነገር መፈፀም የለበትም፡፡
2. ሌላኛውና በላጩ ግን በቅድሚያ ሁለት እጆችን መታጠብ፡፡ ከዚያም ኢስቲንጃእ ማድረግ፡፡ ከዚያም ውዱእ ማድረግ፡፡ ከዚያም ከእራስ ጀምሮ ቀሪ አካላትን ውሃ ማዳረስ፡፡ እግርን ከውዱእ ጋር ማጠብም ይቻላል፤ መጨረሻ ላይ ማጠብም ይቻላል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]

❗️ማሳሰቢያ፡-

ሴቷ ለትጥበት ስትል የፀጉር ጉንጉኗን የመፍታት ግዴታ የለባትም፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም: ኡሙ ሰለማህ ለጀናባህ ወይም ለሐይድ ትጥበት ፀጉሯን “ልፍታው ወይ?” ብላ ስትጠይቃቸው “አይ! የሚበቃሽ ከእራስሽ ላይ ሶስት ጊዜ ውሃ ማፍሰስ ብቻ ነው” ብለዋታል፡፡ [ሙስሊም] ስለዚህ ፀጉር ሳይፈታ ውሃ መድረስ ከቻለ መፍታት አይጠበቅም፡፡

ለማጣቀሻነት የተጠቀምኩት
1. ፈታዋ ኢብኑልዑሠይሚን
2. ፈትሑልዐላም ፊ ዲራሰቲ አሓዲሢ ቡሉጊልመራም እና ሌሎችም

#ሼር_ማድረጉን_ አይርሱ👇

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Forwarded from ♡ ሀያት ቢንት ኸዲር ♡
ጥያቄና መልስ ቁጥር አስራ_ዘጠኝ/⑲ኝ

19) የኢብራሂም  አለይሂ ሰላም አባት ስም ማን ይባላል??
Anonymous Quiz
19%
ሀ// ኡዘይር
18%
ለ// ኢስማኢል
47%
ሐ// አዘር
3%
መ// ፈህረዝ
6%
ሠ// ኡትባህ
6%
ረ// ሸይባህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
ጥያቄና መልስ ቁጥር አስራ_ዘጠኝ/⑲ኝ

19) የኢብራሂም  አለይሂ ሰላም አባት ስም ማን ይባላል??
መልስ ቁጥር አስራ_ዘጠኝ/⑲ ኝ

19// የኢብራሂም አለይሂ ሰላም አባት ስም ማን ይባላል ?

መልሱ ሐ// አዘር ነው

#ለዚህም_ማስረጃው :-

۞ وَإِذْ قَالَ إِبْرَٰهِيمُ لِأَبِيهِ ءَازَرَ أَتَتَّخِذُ أَصْنَامًا ءَالِهَةً ۖ إِنِّىٓ أَرَىٰكَ وَقَوْمَكَ فِى ضَلَٰلٍۢ مُّبِينٍۢ
ኢብራሒምም
#ለአባቱ_ለአዘር «ጣዖታትን አማልክት አድርገህ ትይዛለህን እኔ፤ አንተንም ሕዝቦችህንም በግልጽ መሳሳት ውስጥ ኾናችሁ አያችኋለሁ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)
☞አንዐም 74☜

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ትዳርን አትፍራ(በኡስታዝ ከድር)
<unknown>
❗️ትዳርን ለምንድነው የምትፈሩት?

♻️በኡስታዝ ከድር አህመድ(አቡ ጅወይርያ)አል_ኬሚሴ

✔️በኢብኑ አባስ መርከዝ የተደረገ ሙሃደራ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞ሰሉ አለ ነቢይ☜

ረሱል ﷺ እንዲህ  ብለዋል:

በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በሱ  ላይ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል ፣ መቃብሬን የባህል ማዕበል አታድርጉ በእኔ ላይም ሰለዋት አውርዱ የትም ሆናችሁ ሰለዋት አድርጉ ይደርሰኛል ፣ ስስታም ማለት የእኔ ስም ተነስቶ ሰለዋት ያላወረደ ነው ።

☞የአሏህ መልእክተኛ  ‏ ﷺእንዲህ ይላሉ፡-
"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً"

" የውመል ጁሙአ ቀኑንም ማታውን እኔ ላይ ሰለዋት ማድረግን አብዙ፡ እኔ ላይ አንድን ሰለዋትን ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያደርግለታል."

ለአላህ ተገዢ መላኢካዎች አሉት ምድር ላይ ከኡመቴ የሚላክልኝን ሰላምታ  ለእኔ ያደርሳሉ ፣ አንድ ሰው ሰላምታ ሲልክልኝ አላህ ነፍስ ይዘራብኝና ምላሽ እሰጠዋለሁ ።

እነዚህ ሁሉ ሀዲሶች በአቡዳውድ በቲርሙዝይ በሙስሊም  የተዘረዘሩ ናቸው ፣
السلسلة الصحيحة - 1407
ሲልሲለቱ ሶሂህ (1407).

በነብያች ﷺ ላይ  ሰለዋት ማውረድ ብዙ ጥቅሞች አሉት ። አምላካችን አላህ በእኛ ላይ አስር ጊዜ ያወርዳል ።

أللهم صل على محمد وأل محمد كما صليت على ابراهيم وال ابراهيم وباركـ على محمد وال محمد كما باركـت على أبراهيم وعلى أل أبراهيم أن حميدُ مجيد

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ዱንያ

ረሱል "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" እንዲህ አሉ፦

‼️ዱንያ የአማኝ እስር ቤት የከሓዲ ጀነት ነች"
رواه مسلم
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
❗️ሰበብ አታብዛ አግባ  ··
·  
ታላቁ ታቢዒይኢ ብራሂም አነኸዒይ ((ረሒመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦
    " እቤቷ እያለች ሲሳይን የሚለግስ ጌታ፣ እቤት ከመጣችም በኋላ የሚለግሳት፣ ላንተም የሚረዝቅህ እሱ
እራሱ ነውና አግባ።"

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ዓኢሻ ( رضي الله عنها) እንዳወሳችው የአላህ መልዕክተኛ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) እንዲህ ብለዋል

‹‹አንዲት ሴት ከቤቷ ምግቦች ‹‹ሶደቃ›› ስትሰጥ ያለአንዳች ማባከንና ማበላሸት ወጭ ባደረገችው ሽልማት (አጅር) አላት ባሏም ምንዳ አለው የስራው ውጤት በመሆኑ የዕቃ ቤት ኃላፊው (ሰራተኛው) በተመሳሳይ ሁኔታ (ምንዳ) ይኖረዋል የአንዱ ሽልማት የሌላውን ሽልማት (ምንዳ) አይቀንስም፡፡››(ቡኻሪ ዘግበውታል)

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞የጥንዶችን ህይወት የተሻለ የሚያደርገዉ የገንዘብና የጌጣጌጥ መብዛት ሳይሆን እዝነትና ፍቅር በመካከላቸዉ መብዛቱ ነዉ

ከሁሉም የሚያሳዝኑት እዉነተኛ ፍቅርን ተራ በሆኑ ቁሶች የሚቀይሩት ሰዎች ናቸዉ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
~ባለንበት ዘመን አንዳንድ ሰዎች ትዳር እንዴ ግሩፕ ይመስላቸውና ሳያስቡት Join ብለው ይገባሉ ! ከትንሽ ወራት ቡሃላ Left ብለው ይወጣሉ።
አሏህ ይጠብቀን። አሚን

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
👂👂👈ፎቶ ፕሮፋይል ምታረጉ
ሰዎች
#ማስጠንቀቂያ

በየ
#ግሩፕ ላይ #አንዳንድ
ሰዎች ፕሮፋይል የምታደርጉት
ፎቶ ነው *ያውም
#የተገላለጡ
አካላትን
#መለጠፍ ቀላል
የሚመስላችሁ አላችሁ

ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድን ነው?

🎤 በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ


            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞:::::: ለሴቶች:::::::☜

አል-ሼይኽ መሀመድ አል ኡሰይሚን ((ረሂመሁሏህ)) እንዲህ ይላሉ፦

 
#ሴቶችን_እምንመክረው_የትዳር አጋሯን መምረጥ ያለባት ዲን ያለው አኽላቁ ያማረ ሷሊህ የሆነን መምረጥ አለባት

እናም  ሴቶች በዚህ ጉዳይ ላይ መቸኮል የለባቸውም በሁሉም ጎሮዎች እስኪመጣ ድረስ ለመቀበል አቸኩል

🍃ولا أعني أن المرأة لاتتزوج من لا يأتي شيئا من الذنوب لأن هذا متعذر لكن سددوا وقاربوا🍃  

#ምንጭ
📚{{الشيخ ابن عثيمين~فتاوى نور على الدرب:10/31}}
አልሼይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ

➪ሙስሊም ሴት በዲኑ ጥሩ የሆነን ሷሊህ ➷ወንድ መምረጥ ይገባታል‼️

➪አንዳንድ ሴቶች ➷ጥሩ ሆነው ሳለ ➷እንደ እነሱ
ጥሩ የሆነ ➷አቻ የማይመርጡ ብዙ ናቸው‼️

➪ ውዳቂ የሆነውን ➷ትመርጥ እና ወደ እሱ ➷አስተሳሰብ እና  ➷የአኗኗር ዘይቤ ይመራታል"።
 

#ምንጭ
(( نصيحتي للنساء 247))

➪ የትዳር አጋርሽን ➷የልጆችሽ አባት እሚሆነውን ➷መንሀጅን አጣርተሽ  ልትመርጭ ይገባል

➪አይ ካልሽ ዘላለም ➷ስትነፍሪ ትኖርያለሽ ➷በምንሀጅ ላይ እሚቃረን ወንድ ➷ከመጀመርታውም የትዳር ➷አጋርሽ ለማድረግ አታስቢ‼️

➪አስተካክለዋለሁ ስትይ እሱ ➷በተቃራኒ ➷አችኑ ወደ ራሱ ➷አስተሳሰብ ይመራሻል

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ሴት ልጅ የተከበረች
የአላህ ውድ ስጦታ እንጂ
የማንም ስራ ፈት መደበሪያ አይደለችም።

ሥለዚህ ዝም ብለህ በቴክስት ሀይ በይ አትበላት ። ኦላይን የምትሆነዉ ዲኗን ለመማር እንጂ ያንተን ተራ ቴክስት ለመመለስ አይደልም።❗️
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ ያጀማዓ ሁሉ ሰላም?

በብዙ ሀጃዎች ዉስጥ ገብተን ብንጠፋፋም አሁንም አለን ለማለት ያህል ነዉ። እና ውድ እህት ወንድሞቼ በዱኣችሁ አደራ።

እንደበፊቱ active ለመሆን ሞክራለሁ፤ እናንተም በዱዐችሁ አግዙኝ። ዱኣችሁ ለኔ አስፈላጊ ነዉ

ጀዛኩምሏሁ ኸይረን።🌷

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንድህ አሉ፣

📌ሰባት አጥፊ የሆኑ ወንጀሎችን ራቁ
ሶሃቦችም አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ እነርሱ እነማን ናቸዉ? ረሱልም ﷺ

📌 በአሏህ ማጋራት
📌ድግምት [መተት]
📌በሃቅ ቢሆን እንጂ አሏህ ሓራም ያደረጋትን ነፍስ መግደል
📌ወለድ መብላት [ሪባ]
📌የየቲምን ገንዘብ መብላት
📌 በጦር ግዜ ማፈግፈግ
📌ጥቡቅና (ከዝሙት)ዝንጉ የሆነችን ምዕምናት (በዝሙት) መስደብ‼️

[البخاري{2615} ومسلم {89}]

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam