الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.6K subscribers
359 photos
16 videos
7 files
912 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
💍ሷሊህ ሚስት ለቧላ ዘውድ ናት💍

#ሷሊህ_ሚስት_ለቧላ_ዘውድ_ናት
አንዳንድ አላህ ያደላቸው ሚስቶች በጣም ብልጣብልጦች ናቸው።
ባሎቻቸው ሶላት እማይስግዱ ሲሆኑ በሂክማ እንድሰግዱ ጥበብ ይፈጥራሉ።
ከነዚህ ጥበብ የተሰጣቸው ሴቶች የአንዷን ታሪክ እናንብብ.
ሰውየው ሚስቱ ትታመምበትና ጂን ይሆናል በማለት ወደ ኢማሙ ዘንድ ሩቃ እንዲቀሩባት ይወስዳታል።
ኢማሙም ከቀሩላት በኃላም ጂኑ እለቃለሁ ግን በመስፈርቱ ነው አላቸው።
ዝም ብለህ ውጣ ሲሉት መስፈርቴን ስሙኝ አላቸው.ምንድን ነው መስፈርቱ አላቸው!!ጂኑም ባሏ ውስጥ ልግባ አላቸው
ለምን ሲሉት ሶላት ስለማይሰግድ አላቸው። ባልየው በድንጋጤ ሽሽት እያለ እረ እረ እሰግዳለሁ አለ።
ኢማሙም እሽ ካልሰገደ እንደፈለክ አሉት።ሚስቱም ተሻላት እና ሽክየውን አመስግነው ወጡ ከሳምንት ቡሀላ ሚስትዪዋ ወደ ኢማሙ ደወለችላቸው።
ኢማሙ ባልሽ እንደት ነው አሏት።
አልሀምዱሊላህ ዛሬማ መስጂድ ከፍች ሆኗል ብላ መለሰችላቸው በፍፁም ጂን አልያዛትም ነበር።

ባሏ አልሰግድ ብሎ ሲያስቸግራት እሱን ከጀሀነም ለመጠበቅ ከኢማሙ ጋር ተማክራ የዘየደችው ብልሀት ነበር።
ምነኛ ለባሏ የምታስብ ሷሊህ የሆነች ሚስት ናት ማሻ አላህ👌👌#ሴቶች እህቶች ብልህ መሆን አለብን እሺ🌹 ዉዶቼ።እእእ: :::::::::ወንዶችም ነቃ በሉ ለሚስቶቻቹሁ ብልህ/ብልጥ መሆን አለባቹሁ /

💍::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::💍

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w