الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.6K subscribers
359 photos
16 videos
7 files
912 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
🎊ታላቅ  ሙሀደራ ፕሮግራም🎊
  

በዕለተ እሁድ ዛሬ ሸዋል 5/1445ھ】

«ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት»

ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !

ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን
~
🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ-ከሳዑድ

ሌሎች ተጨማሪ ተጋባዥ ወንድሞች!

🎤ወንድም አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት_ከሳዑድ
🎤ወንድም አቡ ሱፍያን ሁሰይን _ከአድስ አበባ
🎤ወንድም አቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን_ከደቡብ
🎤ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ _ከከሚሴ
እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ! 

«በፕሮግራም መጨረሻም  ለመርከዝ አህሉ ተዉሂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል !»

❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ ቻናል ላይ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞:::::::::::: ልብ በል::::::::::☜

☞ችግርህን አላህ ካልፈታው ገንዘብ ችግርህን አይፈታውም አላህ ካልሞላው ሰው ጎንህን አይሞላውም አላህ ካልገለጸልህ እውቀት ጥበብ አይሆንም

ይቺ ዓለም ለሁሉም እኩል ናት፡፡ ዛሬ ብታገኝ ነገ ታጣለህ ዛሬ ብታሸንፍ ነገ ትሸነፋለህ፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው የሚባል መዶሻ አለ፡፡ መልካምነት ዋጋ ያስከፍልሃልና ሁሌም ፍጹም መልካም ሰው ሁን

ህይወትህ ትርጉም እንዲኖራት ዓላማ ይኑርህ፡፡

የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡

ንጹህ ልብ ልክ እንደ አበባ ናት! ፍሬ ባናገኝባትም ውበቷ ግን እጅግ ማራኪ ነው፡፡

የውድቀት መጀመሪያ ራስህን አዋቂና ብቸኛ አድርጎ ማሰብ ነው

ፍጻሜህ እንዲያምር ራስህን አታመጻድቅ ሁሌም ከስህተትህ ለመታረም ፈቃደኛ ሁን ጥፈፋትህን አሜን ብለህ መቀበልህ ክብርህን የሚጎዳብህ አይምሰልህ፡፡

ጠቢብ ሰው እንኳን ከራሱ ከሰው ስህተት ተምሮ ራሱን ይጠብቃል ይመለሳልና፡፡

በህይወት ውስጥ አንዱ ሲታወር አንዱ መሪ መሆን አለበት

እውነትነ የሚናገር ሰው አፉ ክፉ ይመስላል ልቡ ግን ንጹህ ነው

ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል!

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
💡አስደሳች ዜና!

🗓እነሆ ከዛሬ (ሰኞ) ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!

▣ ከ ዓቂዳ
▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ
▣ ከ ነህው
▣ ከ ሶርፍ
▣ ከ ተጁዊድ
▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ
▣ ከ ዓደብ

ኮርሱ የሚጀምረው፦ ዛሬ ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት―

ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በምንም ሁኔታ ውስጥ  ብትሆን  ምንም አይነት አጋጣሚ ውስጥ ብትገባ ተስፋ አትቁረጥ። ቀጣዪ ቀን ላንተ የተሻለ እድል ይዞልህ ይመጣል።

ከትልቅ ችግር በስተጀርባ የሚገርም ትልቅ ህይወትህን የሚለውጥ ስኬት አለ። ዛሬ አልታየህም ማለት እድሉ የለም ማለት አደለም።

ሁሌም በጥንካሬ ነገን ተመልከት።

94:5 - ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡

94:6 - ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ አንገብጋቢና
የሁላችንም እርዳታ የሚፈልግ በአካባቢያችን የሚታወቅና በኑሮ ደካማ የሆኑ ቤተሰቦቹን
ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ያገኘውን ስራ በመስራት
ሲጦር ቆይቶ አሁን ላይ ባጋጠመው የእግር ህመም(የጉልበት ዕጢ)  እርሱንም ሆነ ቤተሰቦቹን ማገዝ አልቻለም።ይህን ችግር ያዩ የአካባቢው ወጣቶች የሚችሉትን የህክምናና የተለያዩ ድጋፎች ሲያደርጉ ቆይተዋል።
የኢትዩ ጠቢብ የሐኪም ቲም እግሩ ከመቆረጡ
ይልቅ ጉልበቱ አካባቢ ያገጠውን ችግር በሌሎች የህክምና አማራጮች መፍትሔ ማገኘት እንደሚችል ነግረውታል።
አጠቃላይ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን 200,000ብር
ታካሚ:–ሸምሱ ወልዴ


1000240553566 ንግድ ባንክ
የዚድ አሽረቃ

1000089554776 coop
01425731361600/4851 አዋሽ
ጅላሉ ጀማል

📩ደረሰኙን በዚህ ላኩልኝ
@AbuHiba1
Audio
👆👂👂👈

☞ ሻሽ፣ ሂጃብ፣ ጉፍታ እና ክሪም ላይ ማበስ ይቻላልን?

☞ ሴት ልጅ ኒቃብ ለብሳ መስገዷ እንዴት ይታያል?

አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞ አቡ ሁረይራ  አላህ መልካም ስራዉን ይወደድለትና እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

ማንኛዉም ሰዉ ሙስሊም የሆነን ባሪያ ነጻ ካወጣ ፦እሱ የባሪያዉን ሰዉነት ከባርነት ነጻ በማዉጣት ስላዳነዉ አላህ የሱንም ሰዉነት ከእሳት ያድነዋል።
📚(ቡኻሪ ዘግበዉታል)

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ማስታወቀያ ለቻናል ባለቤቶች 

የሱና ወንድምና እህቶች በቀላሉ የቻናል
ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ  
       ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ሊንክ መላክ
ትችላላችሁ 
መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ
ምክንያቱም  ይህ ማስታወቂያ ስታዩ አዲስ ቻናል እየከፈታችሁ ሊንክ እየላካችሁ ስለሆነ
መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ እኛ ግን የት ነን::::::

ነብያችን ሞት አፋፍ ላይ ሁነው አደራ ያሉለት ትልቁ ኢባዳ…
አ…………………ሰላት  ።
እኛ ልብ ገዛን አወቅን ላልን አዎቂዎች በጀነት የተበሸርንበት ከጀሃነም ቅጣት እንተርፍ ዘንዳ አደራችሁን  የተባልንበት ትልቁ አጀንዳ ……… አ…………………ሰላት።
በግብር ይውጣ አቋቋም በቸልተኝነት እና በተለያዩ የሃሳብ ጭነቶች ተዳክመን ዝለን ሰልችቶን በሰግደናል ስሜት ተለብጠን አላህ ፊት የምንቆምለትን አብዩ የሰላት ጉዳያችንን ከዚህች ህመመተኛ ጨቅላ ህፃን ሰላት ጋር ስንመዝነው ምን ያህል ሚዛን ይደፋል ኢባዳችን? …
                                
“ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ።ሰላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ።ሰላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና። አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል።” (አል-አንከቡት፤ 45)
                            *
መልእክተኛው በነበሩበት ዘመን እንኳን ሙናፊቆች ሰላት ይሰግዱ ነበር። ነገር ግን የሚፈለገውን ሰላት አልነበረም የሚሰግዱት ። ሶላታቸው የይዩልኝ ሰላት ነበር ። ሶላታቸው ማታለያና ሁኔታዎች እስኪመቻቹ ጊዜ ጠበቂያ ነበር። በርግጥ ራሳቸውን ነው ያታለሉት ፡-
إِنَّ الْمُنَافِقِينَ يُخَادِعُونَ اللَّهَ وَهُوَ خَادِعُهُمْ وَإِذَا قَامُوا إِلَى الصَّلَاةِ قَامُوا كُسَالَىٰ يُرَاءُونَ النَّاسَ وَلَا يَذْكُرُونَ اللَّهَ إِلَّا قَلِيلًا

“መናፍቃን አላህን ያታልላሉ። እርሱም አታላያቸው ነው። (ይቀጣቸዋል)። ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ስዎችን የሚያሳዩ ኾነው ይቆማሉ። አላህንም ጥቂትን እንጅ አያወሱም።” (
#አል_ኒሳእ፤ 142)

                          *
فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ فَوَيْلٌ لِلْمُصَلِّينَ الَّذِينَ هُمْ عَنْ صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ

“ወዮላቸው ለሰጋጆች። ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)። ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት። የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)።” (
#አል-ማዑን፤ 4-7)

         ❗️እኛ የቱ ጋር ነን? …………
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
❗️የእዉነት ያስፈራል!!❗️
———
አባት ለልጁ 10ኛ ክፍል እስክትደርስ ስልክ አልገዛም አለ።
እስከ 10ኛ ክፍል ድረስ ልጅቷ ማሻ አሏህ አኽላቋ ወላጅ ማክበሯ ሰዎችን ማክበሯ፣ ለሶላት፣ ለዲኗ፣ ለሂጃቧ ያላት ጥንቁቅነት ያዓጅባል! ከአይን ያውጣሽ ያስብላታል።

ትምህርት ቤት ተማሪ አስተማሪ ይቀናባታል! በውጤቷ፣ በባህሪዋ፣ አስደማሚ ኸልቅ ነበረች። አይደርስ የለምና አሏህ ሀያት ከሰጠ ልጅ ደረሰች። አስረኛ ክፍል ፈተና ወሰደች።
ትጠበቅ ነበረና ውጤት መጣ ልጅት አይነኬ ነችና በአኽላቅ በዲን ያደገች እንቁ ነበረች። ሁሉን አሟልቶ የሰጣት አትነኬ ውጤቷ አይቀመሴ ሆነ።
ከአንድ B በስተቀር በጠቅላላ A አመጣች።
አባት ተደሰተ፣ እናት ተበሰረች፣ የሰፈር ሰው ማሻአሏህ ልጃችን እያለ ሰንጋ አረደ፣ እልል አለ፣ የመስጅድ ጀመዓ ተደሰተ።

አባት አይፎን ገዛ፣ አጎት ላፕቶፕ ገዛ፣ እናት የአቅሟን ደገሰች፣ ወንድም ብስራቱን አልችል ቢል አስፈላጊ ነው ሚባል ልብስ ገዛ፣ በቃ ልጅት ተንበሸበሸች።

ግን የተገዛው ስልክ ፌስቡክ፣ ቴሌግራምና ቲክቶክ ተከፈተበት፣ ላፕቶፑ ላይ ፊልም ተጫነ፣ (ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን!) ውሎ አደረ ትምህርትም ቀጠለ፣ 11 ገባች ፈረስት ሴሚስተር ውጤት ደስ አይል ሆነ፣ ሰከንድ ሴሚስተር ገባ ቀጠለች ትምህርቷን፣ ግን በስልክ ፍቅር ድካ ደረሰች። በፊልም ከነፈች፣ በቲክቶክ ሸፈተች፣
መንገድ ስትሄድ አንገቷ በስልክ ተደፍቶ ያ ሰላምተኛዋ ልጅ የሰፈር ሰው ዘጋች፣ ፀጥ ብላ በስልክ ተደፍታ አንዴ እየሳቀች፣ እንቅፋት እየመታት ቤት ትገባለች፣ አባቷን መዘየር የለ፣ ለእናት የአሏህ ሰላምታ መመለስ የለ፣ በቃ ፀጥ ብላ ትገባለች ክፍሏ ምግብ በልታ ፊልም፣ መጨረሻ ልጅቷ ሂጃብ በሱሪ ጀመረች፣ እያለች ሂጃቡን ግማሹ መለበስ ጀመረ፣ እያለች በትምህርቷ ላሸቀች፣ በእምነቷ ወረደች፣ አይሆኑ ሆነች፣ ኢንትራንስ ወሰደች፣ ውጤት ጠፋ፣ (የት ትደርሳለች የተባለች ግደር ቄራ ተገኘች) ለስንት የተጠበቀች ልጅ በእንጭጩ ቀረች፣ ሰልክ አመጣሽ በሽታ ልጅት ከሰመች፣ እናም ይህን ያጫወተን ወንድም እንባ እየተናነቀው ስለ ስልክ አደገኝነት መከረን እናም ጓደኞቻችን ስልክ ይዞን እየጠፋ ነውና ፈንተቢሁ። አላህ ይጠብቀን አሚን

አአምሯችንን እንፈትሽ❗️የስልክ መዘዝ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን አሚን።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ደስታችሁን ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ አታውሩ። ምቀኝነት ሰምቶ ከእንቅልፉ ይነሳልል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ሚስት በአንተ ልፋትና ሩጫ የምትገኝ ሳትሆን አላህን ለሚፈሩ ሰዎች የምትሰጥ ስጦታ ነች።

ኢብኑልዐረቢይ አልማሊኪይ ረሂመሁሏህ
አህካሙል ቁርአን 1/536


            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9 ]

فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ

ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10 ]

وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ

ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11 ]

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ደስተኛ ለመሆን ❗️

ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም....!
በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው።
ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና ስለዚህ አመስግን።
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☀️"በመፋቂያሽ ቀናሁ ከንፈርሽን አልፎ ጥርስሽን ሲነካዉ"

አሊይ (ረዲየላሁ አንሁ) ለሚስቱ ፋጢማ...
እውነተኛ
#ፍቅር እንዲህ ነው