الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.2K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
923 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
ብዙ ጊዜ ሴቷም አላህ ሷሊህ ባል እንዲሰጣት ትፈልጋለችም ትለምነዋለችም!!!! ወንዱም ሷሊህ ሚስት አላህ እንዲሰጠው ይፈልጋልም ይለምነዋልም!!!! ግን ሁለቱም ጋ የተዘነጋ አንድ ምስጢር አለ እሱም:- "ሁለቱም አስቀድመው በውጫቸውም በውስጣቸውም፣ በአንደበታቸውም በተግባራቸውም
ሷሊህ ሆኖ መገኘት" ዋናው ነገር ይህ ነው!!።
#አላህ በሁለመናችን ሷሊህ ያድርገን!!!አሚን

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
📢 ታላቅ የሙሀደራ ድግስ
♦️ተጋባዥ እንግዶቻችን

📍ኡስታዝ አቡ አዩብ 
ርዕስ፦ ጥሩ ሂወት (الحياة السعيدة)

📍ኡስታዝ አብዱ አረዛቅ
ርዕስ፦ የኢእቲካፍ እና የዘካቱል ፊጥር ህግጋት

📍ወንድማችን አቡ ሱፍያን
ርዕስ፦ የረመዳን የመጨረሻ አስር ዉድ ቀናቶችን እንዴት እናሳልፍ

ዛሬ ጁመዓ ከተራዊህ ሶላት ቡኋላ
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል!


📲ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ለታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ያሲን ሙሳን እናሳክማቸው በተከፈተው የቴሌግራም አድራሻ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተውበት በር ሳይዘጋ በፊት በተውበት መሽቀዳደም ግድ ነው!!
———
ታላቁ የዘመናችን ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-

“ሞት ከደረሰ (አንድን ሰው የሞት ገርገራ ከያዘው) ተውበቱ ተቀባይነት የለውም። እኔ ሰዎችን ሁሉ እጠይቃለሁ፣ ለመሆኑ ሞት መች እንደሚመጣ የሚያውቅ አለ??

ማንም አያውቅም!፣ ስለዚህ በተውበት ከመሽቀዳደም ምንም ቅሮት የሌለው ነገር ነው!። ምክንያቱም መች ሞት እንደሚመጣ አይታወቅም!። ጤነኛ ሆኖ በፍራሹ ከተኛ በኋላ በዚያው ወደ ሬሳ ማጠቢያ አልጋ ተሸክመው የወሰዱት ሰው አለ።

ለስራ ወንበሩ ላይ ቁጭ ካለ በኋላ ለስራው ቁጭ ብሎበት ከነበረው ወንበር ወደ ሬሳ ማጠቢያ ተሸክመው የወሰዱትም ሰው አለ። ይህ ሁሉ በተጨባጭ ተከስቶ የሚያውቅ ነው፣ እንዲህ አይነት ክስተቶችም ብዙ ናቸው። ስለዚህ በተውበት ልንሽቀዳደም ግድ ይለናል!። አላህን እናንተንም እኛንም በዚህ ላይ እንዲያግዘን እንጠይቀዋለን!፣ በሩዋ ሳይዘጋ በፊት በተውበት ተሽቀዳደሙ!!።” [ሊቃኡ'ል ባቢል መፍቱህ 40]

ወገኖቼ ሆይ! ነቃ በሉ!! በተለይ በዚህን ጊዜ የሞት አደጋና ሰበቡ እጅግ በጣም በዝቷል!! አጋጣሚ ስራ ውሎ ቤት ገብቼ አርፋለሁ ብሎ ወደቤቱ እየተጓዘ በመኪና አደጋ ወደማይመለስበት ሀገር የተጓዘ አለ፣ ልጆቹን ት/ት ቤት ሊያደርስ እየሄደ በተመሳሳይ አደጋ ከልጆቹ ተነጥሎ ወደማይመለስበት የሄደም አለ፣ ሰርቼ እከፍላለሁ ብሎ በብድር (በዱቤ) የስራ መኪና ገዝቶ እዳውንም ሳይከፍል በብደር በገዛው በራሱ መኪና ሰበብ ከነ እዳው የሞተም አለ። ይህ ሁሉ በተጨባጭ የተከሰተ አሳዛኝ ክስተት ነውና እዳ ያለበት ፈጥኖ ለመክፈል ጥረት ያድርግ! በተውበትም እንሽቀዳደም!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ:

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በእነዚህ የተባረከ ቀናት ውስጥ ልንከተላቸው የሚገቡ ሦስት ልመናዎች፡-👇

- اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا ياكريم واغفرلنا وردنا إليك ردا جميلاً .

- اللهم إني أسالك الحسنى وزيادة بغير حساب ولاسابق عذاب ياسميع يامجيب ياحي ياقيوم .

- اللهم بلغنا ليلة القدر وأرزقنا فيها على قدر قدرك .

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
                            
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

"ጀነት በስንፍና፣ እንቅልፍን በማብዛት እንደፈለጉ በማረፍ አትገኝም! ይልቁንም እርሷም የምትገኘው በጎ ስራን በማብዛት እና በመልፋት ደፋ ቀና በማለት ሰበብ ነውና።
"
    📚كلمات رمضانية 07-09-1437هـ]

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች
ዛሬ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል

ዛሬ ጁሙኣ ረመዷን 27
ምሽት ከተራዊህ ቡሃላ ልዩ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ተዘጋጅቶላችኋል።

ተጋባዥ እንግዶቻችን
1⃣ ኡስታዝ አብዱሰላም ሸይኽ ሀሰን አሊ ሀፊዞሁሏህ
2⃣ ኡስታዝ ሁሴን አሊ አቡ አመቲረህማን ሀፊዞሁሏህ
3⃣ ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ሀፊዞሁሏህ
አቡ ሑዘይፋ መድረኩን ይመራዋል
የሁሉም ርእስ በሰኣቱ ይነገራል ኢንሻአሏህ

ሌሎችም ኡስታዞች ወንድሞች ይሳተፋሉ ብለን ተስፋ አለን

ፕሮግራሙ የሁላችንም ስለሆነ ሼር ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድረረሱ እናንተም ተሳተፉ

የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ
⤵️⤵️
t.me/tubaliligurebae
t.me/tubaliligurebae
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني

አሏህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ።


በዛሬው ለሊት ከምላሳችን ሊርቅ የማይገባ ዱአ
ከየትኛውም ወቅት በበለጠ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የዘካተል_ፊጥር_ህግጋት

ክፍል አንድ/①
📌 የዘካተል ፊጥር ምንነት ፡-

#ዘካ_ማለት በአረቢኛ ቋንቋ የቃሉ አጠቃ ቀም በረከት ፤  እድገት  ፤ መጨመር መጽዳት ፤ የአንድ ነገር የጠራው ክፍል የሚሉ ትን ትርጉሞችን ይይዛል፡፡ 
አላህ እንዲህ ይላል፡፡

{قَدْ أَفْلَحَ مَنْ تَزَكَّى}
" የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ"
📚አል አዕላ 14

በዚህ አንቀጽ የተጥራራ ማለት ከወንጀል ነፃ የሆነ ማለት ማለት ነው፡፡ በመሆኑም ዘካተል ፊጥር ዘካ በሚል ስም የተሰየመ ው  የዘካውን ባለቤት ከወንጀሎች ስለሚ ያጠራ ነው፡፡

አላህ እንዲህ ይላል፡-
{خُذْ مِنْ أَمْوَالِهِمْ صَدَقَةً تُطَهِّرُهُمْ وَتُزَكِّيهِمْ بِهَا}
" ከገንዘቦቻቸው ስትኾን በእርሷ የምታጠ ራቸውና የምታፋፋቸው የኾነችን ምጽዋት ያዝ፡፡ "
📚አት ተውባ 103

📌 ዘካ በሸሪዐ እይታ፡-

ዘካ የተለያዩ ፉቀሀዎች በተለያየ መንገድ ገልፀውታል፡፡ ከእነዚህም መካከል፡፡
ዘካ በገንዘብ ላይ ግዴታ የሆነ ሀቅ ነው ፡፡ >>
📚 ሙግኒ  (3/572)

#ዘካ_ማለት የተወሰነ እና በተለየ ባህሪ ላይ ያለን የገንዘብ መጠን ለተለዩ የህብ ረሰብ ክፍሎች ማድረስ  ማለት ነው፡፡ ››
📚 መጅሙዕ (5/ 291)

ወደ ዘካተል ፊጥር ስንመለስ  ተከታዩን ትርጉም ፉቀሀዎች ሰጥተውታል፡-

" ከእያንዳንዱ ሙስሊም ከሰላት አል ዒድ በፊት የሚሰጥ የተወሰነ መጠን ያለው የገንዘብ  አይነት የሆነ እና በተለየ መልኩ   ለተወሰኑ ህብረተሰቦች የሚሰጥ የዘካ ኤነት ነው፡፡ "

ይህ የዘካ አይነት ዘካተል ፊጥር ተብሎ የተጠራው የመጀመሪያውንተ የሸዋልን ቀን ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡ ይህ ቀን ፆመኛ የሚያፈጥርበት የዒድ ቀን በመሆኑ እና ከዒድ ሰላት በፊት የሚሰጥ በመሆኑ ሰበብ ነው፡፡ ወይንም ፊጥር ማለት በአረቢኛ ቋንቋ  አንድን ነገር መሰንጠቅ የሚል ትርጉም ይይዛል ፡፡

በአረቢኛ ጾመኛ ፆሙን በማጠናቀቁ ሰበብ ግዴታ  ከሆነው ጾሙ መነጠሉን የሚያበስር ነው፡፡

               ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Forwarded from Qidmiya Letwhid
የኢድ ስጦታዎች

👇👇
💥እህቶች ቢላሂ ዐለይኩም ወደ ሶሏት ስትወጡ አደባቹን ይዛቹ ውጡ ፤ ውበታቹንም ሰትራቹ ፤የመንገዱን ዳር ይዛቹ ፤አለባበሳቹን ሸሪዐ በሚፈቅደው መልኩ አድርጋቹ፤ዚክራቹን በየግላቹ ለራሳቹ እያላቹ፤በአጠቃላይ የመንገድን ሀቅ ጠብቃቹ/ቀን እንውጣ ባረከሏሁ ፊይኩም።
ለሶሏት ብለን ለዝሙት አንውጣ በተራዊህና በዒድ ሶሏት ሰበብ ብዉ ነውሮች እየተሰሙ ስሎሆነ።

📌ሜካፖችሽንም ከኒቋብ ስር ካልሆነ በቀር አትጠቀሚው ለወንድሞችሽ መፈተኚያ ሰበብ አትሁኚ       ከላይ እስከ ታች ያለ ምንም ሂጃብ ተለቅልቀሽ ለዒድ ሶሏት ብለሽ  ወንድሞችሽን ብቻ ፈትነሽ ከአጅር ይልቅ ወንጀልሽን ሸምተሽ እንዳትገቢ ባረኳሏሁ ፊይኪ

📌ኢስላም መዋዋብን ፈቅዷል ነገር ግን ለምትሰተር አካል ብቻ ነው የፈቀደው
አንቺ ግን አለመሰተርሽም አንሶ ሜካፑን ጨማመርሽበት  ለሶሏት ከሆነ የምትወጪው መቀባባቱ ለምን አስፈለገ!?? እህቴ!!??

☀️አያስፈልግሽም አትቀቢ ባትቀቢም እኮ ውብ ነሽ ለዛም እኮ ነው ረቡና ሂጃብ(ኒቋብን) ዋጂብ ያደረገብን

☀️ሌላው ሂናን በተመለከተ ነው ሂና የተቃበሽ ሙስሊም እህቴ ሆዬ አደራሽን ሳትሸፍኚው አትውጪ ጓንት ወይም ሌሎች ጨርቆችን ተጠቅመሽ ለመሰተር ሞክሪ አጅነቢዎችሽን አትፈትኚያቸው።
እነሱ የመፈተን እድላቸው በጣምምም ሰፊ ነው ከኛ ይልቅ
እና ውዷ እህቴ ነገ ፊቱ ራቆትሽን የምትገናኚውን አሏህን ፈርተሽ ከዚህ ሰራ ተቆጠቢ ባረከሏሁ ፊይኩም

📌ይህንን ፅሁፍ አንብበሽ አሻፈረኝ እንዳትዩ
አሏህ እኔንም አይቺንም ሰትሮ ወንድሞቻቸወን ከፈተና ከሚጠብቁ ባሮቹ ያድርገን እለዋለሁ
جعالني الله وإياك من الذين يستمعون القول ويتبعونه
....
ከረመዷን በኋላ አታፈግፍግ‼️

‏قَال الإمام ابن الجَوزي - رحمَه الله :

ኢማም ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

«يَا مَن وَفَّى رَمَضَانَ عَلَى أَحسَنِ حَالٍ، لا تتغيّر بَعدَهُ فِي شوال»

«ረመዷንን ባማረ ሁኔታ የጨረስከው ሰው ሆይ ከረመዷን በኋላ ሸዋል ላይ አትቀያየር (በዛው ፅና)።»
📚 التبصرة (٢/١١٤)
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☀️" ፋራ ነኝ "


"ሰሙ"፣ " እሙዬ"ምናምን እያልክ ከኃላዬ አትከተል!
በቃ አይመቸኝም።ፊልም ላይ እንደምታያቸው ወይም በ ቪድዮ ክሊፕ እንደምታያቸው አይነት ሴት አይደለሁም። ወላሂ ግግም ያልኩ ፋራ ነኝ። በቃ ፋራ ሲሉ በጣም ፋራ ማለት ነው።

ከጀርባዬ እየተከተልክ ስትጠራኝ ዞር ብላ ትሽኮረመማለች ብለህ እንዳትጠብቅ። በ ግልምጫ ከተውኩህ ሰውነት ስላለህ ፈርቼህ ነው ማለት ነው። ወክ ለማድረግ ከወጣን ወክ ለማድረግ ነው ማለት ነው። በቃ!!ስለተላከፍክ የምወድልህ ወንድነትማ አይኑርህ እንጂ ጎበዝ! ሙት የምሬን ነው ምንም ያህል ላገባህ ብፈልግ እንኳ መንገድ ላይ ከለከፍከኝ "ትጠላኛለች" ብለህ አስወራ ምዬ "እውነቱን ነው።"እልልሃለው።

ደግሞ እኮ እንደ ድሮ እዛው በቆማቹበት ብትላከፉ እንዴ እጅን መያዝ ምን ይሉታል?
እና ሂጃብ የማደርገው ፀጉሬን ስላልተሰራሁ ስላልሆነ ለተሸፈንኩበት ስትል አክብረኝ። ስለጠየኩህ ሳይሆን እህት ስላለህ፣ ነገ ሚስትህ ልሆን ስለምችል፣ እናት ስለምሆን በቃ አክብረኝ!!
ቆንጆ_ሴት_ማለት_በዲኗ_ጠንካራና ሁሌም ጌታዋን በመገዛት የተጠመደች ነች!! :-ይች እንስት በጣም ታስቀናለች ሁለ ነገርዋ መልካም የሆነች! በዲኗ ላይ የማትደራደር ሁል ጊዜ የአሏህን እና የመልእክተኛዉን ትእዛዝ ለማክበር የምትቻኮል! ወደ አሏህ  በሚያቃርባት ነገር ሰው ምን ይለኛል ብላ የማትጨነቅ፤በዲኗ በጥንካሬዋ በሲድቅነቷ በአለባበሷ ከኡመሀተል ሙእሚኒን ጋር የምትመሳሰል" የምዕራባወያን ስልጣኔ የማያስደንቃት በሱና የተዋበችዋ እንስት ታስቀናለች ! ከቀልዷ ቁም ነገሯ የበዛ"ዲኗን ለመገንዘብ እፍረት ኩራት የማይዛት የአሏህ ባሪያ ታስቀናለች! እንደዚች እንስት ያድርገን፡፡
ለፍቺ ብር መጠየቅ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

ተራርቆ ትዳር
300ሺ ብር ስጪኝና እፈታሻለዉ!

          ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️አንዲት ሴት ባሏ ወደ ፍራሽ ጠርቷት እምቢ ካለች መላኢኮች ሲረግሟት ያድራሉ ‼️


🎤ሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር (ሀፊዘሁላህ)

          ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam