☞#የተከበርከው__ወንድሜ__ሆይ! ☜
ትዳር ከማሰብህ በፊት!
ስለ ትዳር ትርጉም በደንብ እወቅ!
በትዳር ውስጥ ብዙ ነገሮች አሉ!
እናም! የሚገጥምህን ነገሮች ሁሉ አምነህ ለመቀበል + መስዓላውን + ሀላፊነትን ለመወጣት……… +… ………አስበህ መወሰን!
ከዛም!
ለትዳር የምትሆንህን ሴት ስትመርጥ ድኗን እንጂ! መልኳን አይሁን!
ምክንያቱም! በአላህ ፈቃድ በድኗ ውስጥ ሁሉንም ነገር ታገኛለህና!
ደግሞ!
አይን ቀላዋጭ ነውና ብዙ ያምረዋል!
ስለዚህ! ልብህ #ያረፈባትን ሴት ምረጥ + አግባ!
ከአገባህ ቡኋላም!
#ለውዷ ሚስትህ እዘንላት + የወደፊት የልጆችህ እናት ለምትሆነው!
በተለይ! የተከበረከው ባለ ትዳር ወንድሜ ሆይ!
ለውዷ ባለቤትህ ምን አይነት ባል መሆን እንዳለብህ ላስታውስህ ነው!
እናም!
#ምክሬን በወቀሳ እንዳታስብብኝ!
እንዲሁም! አሁን የምጠቅሳቸውን ክፍተቶች በትዳርህ ላይ ካጋጠሙህ ራስህን ፈትሸህ!
#ለማስተካከል ሌት ተቀን ደፋ ቀና ማለት አለብህ!
ከዚህ ነገር አላህ ከጠበቀህ አላህን እያመሰገንክ ለትዳርህ መፅናትና መጨነቅ አለብህ! ምክናያቱም #ትዳር ነውና!
አንተ ጋር ያለችው ሚስትህ ብትሆንም አማና መሆኗን ልታውቅ ይገባል!
እነሆ ይሄንን አማና በጥንቃቄ ልትይዝ አላህን ልትፈራ ይገባሀል!
አባቷ ልጅቱን ላንተ ሲሰጡህ ሀቋን ትጠብቃለህ + ገመናዋን ትሸፍናለህ + ጥሩ ሰው ትሆንላታለህ… ………………ብለው ነው!
የሚጠቅማትን ነገር ልታገርግላት + የሚጎዳትን ነገር በሷ ላይ ከማድረግ ልትታቀብ ይገበሃል!!
#ሚስትህ ያአንተን ሀቅ እንድታውቅ እንደምትጓጓው ሁሉ የጌታዋንም ሀቅ ልታሳውቃት + በኸይር ልትረዳት + አደጋ እንዳይደርሰባት ልትጠብቃት ይገባል!
ነብዩ መሀመድ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል :- ሁላቹሁም ጠባቂዎች ናችሁ + ሁላቹሁም ከምትጠብቁት ነገር ተጠያቂዎች ናችሁ!
#ቤተሰቦቿ ጋር ሆና!
ስታገኝ የነበረውን ነገር አንተ ልትነፍጋት አይገባም!
በቻልከው አቅም ልታደርግላት ይገባል!
#ስትታመም ልታሳክማት + ሲከፋት አይዞሽ ልትላት + ስትደሰት አብረሀት ልትደሰት +………………+………… የሚያስፈልጉ ነገሮችን ልታቀርብላት + ልታደርግላት ወደ ቤትህ አስገብተሀታል እኮ!
አንተን ብላ ሁሉን ጥላ መጥታለችና እባክህ ተንከባከባት!!
#ተመልከት ! አንድ አላህን የማይፈራ ወንድ በጠዋት ከቤት ይወጣና ቁርስ + ምሳ + ራት + የሚበላው ከልጆቹ እናት ከሆነችው #ከሚስቱ ተነጥሎ ነው!
ቢያንስ እንኳ! ከነዚህ የምግብ ሰርዓቶች #በአንዱ ላይ ተገኝቶ ከልጆቹ እናት ጋር ሰብሰብ ብሎ አይመገብም! ይህ! በደል (ዙልም) አይደለምን???
#ሚስቱ ከዛ በፊት ከቤተሰቦቿ ጋር መብላት ለምዳ በአንዴ ብቻሽን ተመገቢ ብትባል ሊከብዳት ይችላል!!
ስለዚህ! ወንድሜ! አላህን ፈርተህ + ለትዳርህ ለሚስትህ ክብር + ቦታ ሰጥተህ!
#አቅሙ ካለህ ቤተሰቦቿ ጋር ትኖረው ከነበረው ኑሮ! የተሻለ ልታኖራት ይገባል!
ከሌለህ ግን! ማድረግ የምትችለውን በመልካም ንግግርን ልታናግራት + ጥሩ መልስን ልትመልስላት + ጥሩ ፍቅር ልትሰጣት + ልታዝንላት + ልትንከባከባት + ልታስደስታት………………… ይገባል!!
#ከሚስትህ ጋር ስትኖር! በመልካም መኗኗርን ለመኖር ታገል + ጣር!
#በመልካም መኗኗር የሚባለው አባባል ካልገባህ! የወደፊት የትዳርህ ዕድሜ አጭር + ዘላቂነት እንዳይኖረው እንዳይሆን ያስፈራልና ጠንቀቅ በል!!!
#ከባለቤትህ ጋር በአላህ ፈቃድ በመልካም ለመኗኗር ይረዳህ ዘንድ ልጠቁምህ:–
ዕዘንላት + ተንከባከባት + ውደዳት + አክብራት(ክብሯን ጠብቅላት) + ከልብህ መራራትን ራራላት + በተለያዩ አጋጣሚዎች ውዴታህን +ፍቅርህን ግለፅላት!
አንተ ይሄን አድርግ! አላህ ነገሩን ሁሉ ያገራልሀል!
አላህ ሁሉን አዋቂ + ባሪያውን የሚደግፍ ጌታ ነውና!!
#ሚስትህ ላንተ ሚስት በመሆኗ ብቻ እንደ #ባርያ/ህ ልታያት + ልታፈጋት + ልትጨቁናት + ልትረግጣት + ልትበድላት (ልትዞልማት)አይገባህም!
ሌላው ቢቀር ሙስሊም #እህትህ መሆኗንም አትዘንጋ!
#የሚያስፈልጋትን ሁሉ ነገር አሟልተህላት! ነገር ግን! በምላስህ #አዛ የምታደርጋት ከሆነ!
የአንተ ሁሉን ማድረግ እርሷ ዘንድ #ዜሮ + ጥቅም አልባ ሊሆን ይችላል!!!
#በል እንዳውም! አላህ ካዘነላቸው ውጭ!
አንዳንድ ወንድሞች #ከቤት አውጥቼ እንዳልወረውርሽ + ከነ ልጆችሽ ወደ ቤተሰቦችሽ እንዳልሸኝሽ + አንች የምናምን ልጂ… ………………………… እረ ስንቱን ይዘረዝራሉ! ብር አይደለም! ምላሳቸውን ነው!!
#ጥሩ ያልሆኑ + በጆሮ ለመስማት የሚሰቀጥጡ ንግግሮችን ሲናገሩ ይደመጣል!
#ሴትን ልጅ እንዲህ እየተናገረ + ሞራሏን እየጎዳው + ልቧን ባሻው ወቅት እየሰበረ +… ……………+……………#የፈለገውን ብያርግላት! እንዴት ይመለሳል?አትጠራጠር አድራጎትህ የአንድኛው እንኳ ምንም ላይመስላት ይችላል!!!
#አስብ + ተረዳ………!
#ሴት__ልጅ! ከምንም በላይ የምትፈልገው ሰላምን + ደስታን + ፍቅርን ……………ነው!
ምንም የሌለው ወንድ!
ነገር ግን! ሀቋን የሚጠብቅ + የሚንከባከባት + የሚያዝንላት + የሚራራላት… ………………ከሆነ!
ከእሱ ጋር በደስታ መኖርን ትመርጣለች!!
ከዚህ ተቃራኒ(አክስ) ደግሞ ለሀገር + ለወገን + ለዘመድ የሚበቃ ሀብት ኖሮት!
ግና ሞራሏን የሚጎዳው + መጥፎና አፀያፊ ቃል የሚናገር + ሀቋን የማይጠብቅ / የማያውቅ + የማይራራላት + …………………ከሆነ!
በሀብት ተኮፍሶ………የሰው ልጂ #ሰው መሆኗን እረስቶ/ ዘንግቶ!
እንደ #ዕቃ የሚቆጥራት ከሆነ!
ከዚህ አይነት ሰው ጋር በጭራሽ አትኖርም!!!
ምንም አይነት አንገት የሚያስደፋ ችግር ቢገጥማት ማለት ነው!!
#ወንድሜ ሆይ! በትዳርህ ግልፅነት ይኑርህ!
አንተ ከሚስትህ ሊሟሉልህ የምተፈልገውን ነገሮች እንዳለ ሁሉ!
አንተም ለእርሷ አሟልተህ መገኘት ይኖርብሀል!
ለምሳሌ :- ከሷ መጥፎ ሽታ እንዳይሸትህ እንደምትፈልገው ሁሉ!
አንተም በአንተ ላይ ያሉ መጥፎ ሽታ ሁሉ ልታስወግድ ግድ ይልሀል!
እርሷ ፈገግ እንድትልልህ እንደምትፈልገው ሁሉ! አንተም ፈገግ ልትል ግድ ይልሀል!
የሚያስፈልጉህን ነገሮች እንድታሟላልህ እንደምትፈልገው ሁሉ
አንም የእርሷን ፍላጎት ማሟላት ይኖርብሀል!!!
#ወንድሜ ሆይ! ባለቤትህ ( ሚስትህ ) በውጭ + በስራህ ቦታ የሚገጥምህን ውጣ ውረድ ላታውቅ ትችላለችና ትዕግስት አድርግ!
በመታገስህ ከአላሁ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በትልቅ ምንዳ ላይ ተስፋ አለህና!
የትዳር አጋርህ ላይ አንድ የምትጠላው ባህሪ ቢኖራት ሌሎች ብዙ የሚወደዱ ባህሪዎች አሏትና ታገስ!
#ሁሌም ጥቃቅን የሆነና ደካማ ጎኗን አታስብ! ይልቁንም ብዙ መልካም ስነ ምግባር አላትና ሁሌም ቢሆን መልካም ጎኗን ማስታወስ ይጠበቅብሀል!
#የሰው__ልጅ! አላህ ሲፈጥረው በባህሪው ምስጋናን ይወዳልና!
በተለይ! ለሚስትህ ምስጋና አቅርብላት!
በአላህ ፈቃድ ደካማ ጓኗን ለማስተካከል ከፈለክ! ጥሩ ጎኗን እያወደስክ ስታመሰግናት + ግልፅ ስትሆን + ስትወያይ ደካማ ጎኗን ለማስታካከል ሁሌም ትጥራለችና ሁሌም ቢሆን ሳይጋነን የአንተ አድናቆትህ አይለያት!
ባለቤትህ (ሚስትህ) ለአንተ ንግስትህ ነች!
ባለቤትህን ከማንም ጋር አታወዳድራት!!!
ወላሁ ተዓላ አዕለም✍#ሼር
💌:::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::👇💌
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8riR2kM4HsIJg

💍:::::#ጥሩ_ትዳር_ትፈልጋለህ::::❓💍
ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው ሲያገባ የለገሱት ምክር እኔም አንተንም ስለሚመለክት ጆሮህን አውሰኝ! !👇
✍☞ ☞ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ #በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ
ለመያዝ ሞክር፦✍📌📌👇
①- ☞☞ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት።
②- ☞☞ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል።
③- ☞☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።
④- ☞☞ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ።
⑤- ☞☞ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል።
ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።
⑥- ☞☞ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።
⑦-☞☞ ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ።📌 ስብራቷ ፍቺ ነው ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት መካከለኛ ሰው ሁንላት።
⑧- ☞☞ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል ነገር ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።
⑨- ☞☞ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል በዚህን
ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ጾም) ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህን ጊዜ እዘንላት ትእዛዝ አታብዛባት።
⑩-☞☞ ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት እዘንላት በድክመቷ (የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች። #ሼር ያድርጉ✍
💌:::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::::💌
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w

💍:::::#ጥሩ_ትዳር_ትፈልጋለህ??:::💍
☞ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው ሲያገባ የለገሱት ምክር እኔም አንተንም ስለሚመለክት ጆሮህን አውሰኝ! !
☞ ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ
ለመያዝ ሞክር፦
“①- ☞ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት
②- ☞ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል
③- ☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።
④- ☞ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ
⑤- ☞ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።
⑥-☞ ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።
⑦- ☞ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት መካከለኛ ሰው ሁንላት።
⑧- ☞ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል ነገር ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።
⑨-☞ ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል በዚህን

⑩- ☞ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት እዘንላት በድክመቷ (የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች።” #Sheer
📐:::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::::📐

💍::::18ቱ የጥሩ ባል መገለጫዎች:::💍
#ጥሩ_ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው
የጥሩ ትዳር መሰረቱ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ እነሆ፥👇👇👇
1/ ☞☞በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል
2/☞☞ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል
3/ ☞☞በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል
4/ ☞☞ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል
5/☞☞ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)
6/ ☞☞ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል
7/ ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል
8/☞☞ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል
9/☞☞ በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም
10/ ☞☞ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል
11/☞☞ ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም
12/ ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል
13/☞☞ ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል
14/☞☞ ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል
15/☞☞ ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል
16/ ☞☞ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል
ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል
17/☞☞ በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል
18/☞☞ አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል::
አበቃ
አላህ ለርሰበርሳችን ጥሩዎች ያድርገን
ላገቡትም ላላገቡትም መልካምና ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን
اللهم أصلحنا وأصلح أزواجنا وذرياتنا
وارزق الأيامى أزواجا وزوجات صالحين
وارحم آبائنا وأمهاتنا
💍:::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::::💍

📌:::::::::ውድ ወንድሜ ሆይ::::::::📌
❥ሚስት የምትሆን ሴት የለችም፣ ከማለትህ በፊት እኔ #ባል_መሆን ችላለሁ ወይ? ብለህ ራስህን ጠይቅ!❓
📌:::::::አንቺም ውዷ እህቴ:::::::::📌
☞ወንድ እንጂ #ባል የለም ከማለትሽ በፊት፣ እኔ #ጥሩ_ሚስት መሆን ችላለሁ ወይ? ብለሽ ራስሽን ጠይቂ!❓❓
📌አልተሳሳትኩም አይደል ሁላችንም እራሰችን እንፈትሽ👌👌
💍:::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::💍

📌::::ውድ ወንድሜ ሆይ:::📌
❥ሚስት የምትሆን ሴት የለችም፣ ከማለትህ በፊት እኔ #ባል_መሆን ችላለሁ ወይ? ብለህ ራስህን ጠይቅ!❓
📌::::አንቺም ውዷ እህቴ::::📌
☞ወንድ እንጂ #ባል የለም ከማለትሽ በፊት፣ እኔ #ጥሩ_ሚስት መሆን ችላለሁ ወይ? ብለሽ ራስሽን ጠይቂ!❓❓
💍:::::::ቴሌግራማችን::::::💍
t.me/Tidar_Be_Islam