ቴዎፍሎስ theophilus
215 subscribers
144 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ርዕስ sexual purity part 1
ስለ #pornography እና #masturbation የተደረገ ዉይይት
በዉይይቱ ከተነሱ ሀሳቦች
1 pornography ማለት ምን ማለት ነዉ?
2 አንድ ሰዉ ወደ እዚህ ልምምድ እንዴት ሊገባ ይችላል
3 ከዚህ ክፉ ልምምድ ለመዉጣት መፍትሄዉስ ምንድነዉ?

ይህንን መልእክት ለብዙዎች እንድታጋሩ በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ

#ከፀደቀ እና #ዘካሪያስ