ቴዎ ፍሎስ theophilus
219 subscribers
144 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ጥያቄ አለኝ🙋‍♂
በማቴ 25 :32_46 ባለዉ ክፍል ዉስጥ #ፍየሎችና #በጎቹ የተባሉት እነማን ናቸዉ #አማኞች ወይስ ያላመኑ? አማኞች ከሆኑ ከእምነት ይልቅ ስራ ነዉ ዋጋ ያለዉ ማለት ነዉ? ምክንያቱም #በበጎቹ የተመሰሉት ወደ መንግስቱ የመግባታቸዉ ምክንያት ለሰዎች የሰሩት በጎነት ተቆጥሮ ስለሆነ። #የማያምኑ ከሆኑ ደግሞ በስራ ብቻ መዳን ይቻላል ማለት ነዉ? ያለ እምነት 🤔
#ይህ ጥያቄ የበርካታ ሰዉ ነዉ የጥያቄዉን መልስ በእርጋታ ሆናችሁ አድምጡት

#ከፀደቀ #መንፈሰ