ቴዎፍሎስ theophilus
@theophilus5
216
subscribers
147
photos
7
files
7
links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።
መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox
@tsedeM
Download Telegram
Join
ቴዎፍሎስ theophilus
216 subscribers
ቴዎፍሎስ theophilus
ወንድማዊ ምክሬ ነዉ
በጣም መንፈሳዊ የምትሆኑበት ጊዜያቶች አሉ ፀሎት የምታበዙበት፥በደንብ ቃሉን የምታነቡበት፥በአገልግሎት በምትጨናነቁበት፡ ጊዜ በፍፁም አንድ ነገርን አትርሱ
#የእግዚአብሔር
#ምህረት
#በዝቶላችሁ
#እንደምትኖሩ
።
#በደከማችሁ
ጊዜ በእርሱ
ምህረት
እንደምትበረቱ
#የበረታችሁ
ጊዜ ደግሞ በእርሱ
ምህረት
እንደበረታችሁና እንደምትኖሩ ሁል ጊዜ በልባችሁ
#ፅላት
ላይ በደማቁ
#ፃፉት
።
#ከፀደቀ
#መንፈሰ
ቴዎፍሎስ theophilus
#ምህረት
የተበዳይ ፍቃድ እንጂ የበዳይ
#መብት
አይደለም