ጥያቄ አለኝ
🙋♂በማቴ 25 :32_46 ባለዉ ክፍል ዉስጥ
#ፍየሎችና #በጎቹ የተባሉት እነማን ናቸዉ
#አማኞች ወይስ ያላመኑ? አማኞች ከሆኑ ከእምነት ይልቅ ስራ ነዉ ዋጋ ያለዉ ማለት ነዉ? ምክንያቱም
#በበጎቹ የተመሰሉት ወደ መንግስቱ የመግባታቸዉ ምክንያት ለሰዎች የሰሩት በጎነት ተቆጥሮ ስለሆነ።
#የማያምኑ ከሆኑ ደግሞ በስራ ብቻ መዳን ይቻላል ማለት ነዉ? ያለ እምነት
🤔#ይህ ጥያቄ የበርካታ ሰዉ ነዉ የጥያቄዉን መልስ በእርጋታ ሆናችሁ አድምጡት
#ከፀደቀ #መንፈሰ