ቴዎ ፍሎስ theophilus
219 subscribers
144 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ሳር ይደርቃል አበባው ይረግፋል
በምድር ያለው ሁሉ ይለዋወጣል
ዘመን ጊዜ የማይለዋውጠው
የአምላኬ ቃል ፀንቶ የሚኖር ነው
የ2016 ዓመተ ምህረት በረከትን ተቀበሉ

እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼

#ከፀደቀ #መንፈሰ
የኢየሱስን መከራና ስቃይ በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ስታነቡ በጣም አታርቁት ለእኔ እኮ ነዉ ብላችሁ አንብቡት በዛ መረዳት ስታነቡት አለመነካት አትችሉም። በመካት የተረዳችሁትን ደግሞ ስትሰቡኩም ሆነ ለቅርብ ላሉ ጓደኞቻችሁ ስታወሩ ታስታዉቃላችሁ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 6:01:2016
ጥያቄ አለኝ🤔
አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ኤፌ 4:5

አንድ ሃይማኖት ብሎ ሲል ስለየትኛዉ ሃይማኖት ነዉ የሚናገረዉ?

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 11:1:2016
ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ ይህ የጥያቄ ሳምንታችን ነዉ ያላችሁን መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዚህ link ላኩልኝ👉 @tsedeM
የበርጠሜዎስ ጩኸት በሚል ርዕስ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነገ እንጀምራለን

#ፀደቀ ነኝ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 1

#ኢየሱስ እንደሆነ #በሰማ ጊዜ ልመናዉን ቀየረ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 2 ማታ 2:00 ይለቀቃል
ስብከትህን በቻልከዉ አቅም አብዛኛዉን ሰዉ እንዲገባዉ አድርገህ ስበክ በሰበከዉ ስብከት አብዛኛዉን ሰዉ ግራ ከገባዉ ወይም ከነጭራሹ ካልገባዉ በመጀመሪያ አንተ በደንብ እንደገባህ አረጋግጥ

ስብከት በሚል ርዕስ የጀመርነዉን ትምህርት ክፍል 23 በቅርብ ቀን ይዤላችሁ እቀርባለሁ
#ፀደቀ ነኝ
ሙታን ከነበርንበት በአብ ቀኝ በክብር እንድንቀመጥ ከክብሩ ስፍራ ወደሙታን የወረደ ስላለ ነዉ። ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ህያዉ እንድንሆን ስለሞትክልን እንድንከብር ስለተዋረድክልን እናመሰግንሃለን🙏

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ይህንን ቻናል ለብዙዎች እንዲደርስ እናድርግ ለምታዉቋቸዉ ወዳጅ ጓደኛ share አድጉላቸዉ እንዲሁም ወደተለያዩ group share ያድርጉ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 3 ነገ ይለቀቃል
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 3

#እርሱ #ግን #አብዝቶ #ጮኸ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 4 ነገ ይለቀቃል
ተምረናልና እንማማር !

ተምረናል የምናዉቀዉን ለማያቁት እናሳዉቅ የማናዉቀዉን ከሚያዉቁት እንጠይቅ እርስ በእርሳችን እንማማር።
ተምረናል ምህረት ከእግዚአብሔር ዘንድ በዝቶልናልና እርስ በእርሳችን እንማማር።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ዛሬ ማታ 2:00 የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 5 ይለቀቃል
የበርጤሜዎስ ጩኸት ክፍል 5

ይጠራሃል ብለዉ ሲጠሩት እየዘለለ ተነሳ

#እምነት #ከድል #በፊት #ማመስገን ነዉ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 27/01/2016