ቴዎፍሎስ theophilus
216 subscribers
147 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 1
ዮሐ 4:1:4

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ድንቅ ትምህርት
ቀን 16 09 2015
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 2
ዮሐ4 :5 :8

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 17 10 2015
ርዕሰ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 3
ዮሐ 4:8:9

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 18 10 2015
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 4
#ማን #እንደሆነ ብታዉቂ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 19 10 2015
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 5

#ትለምኚዉ #ነበር

ዮሐ 4:10
ቀን 21 10 2015
#ከፀደቀ #መንፈሰ
ርዕስ ሳምራዊቷ ሴት ክፍል 6
#ለዘላለም #አይጠማም
ዮሐ 4:13:14
#ከፀደቀ #መንፈሰ
ቀን 24:10:2015
እግዚአብሔር በታላቅ ፍቅር ይወደናል
እርሱንም አንድያ ልጁን ሰጥቶ አሳይቶናል

#ከፀደቀ #መንፈሰ
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ስሜ ነዉ
Forwarded from ወንጌል ለዓለም🔈🌎 (Geremush)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7LsLkjQ-Xk3eBOA
ቴዎፍሎስ theophilus pinned «ወዴት ነህ? አሁን አራት አመት የሞላዉ ይመስለኛል በአንድ ጎዳና በችኮላ እየተራመድኩኝ ሳለ ብዙ ሰዎች ተሰብስበዉ አንድ ትእይንትን ይመለከታሉ እኔም ይሄን ሁሉ ሰዉ ተሰብስቦ የሚመለከተዉን ለማየት ስለጓጓዉ ወደ ተሰበሰቡት ሰዉ ጠጋ አልኩኝና አይኔን አጮልቄ እንደምንም ብዬ ተመለከትኩኝ ፡የሚገርመዉ እንደዛ ተሰብስበዉ በተመስጦ የሚመለከቱት በወጥመድ ዉስጥ የገባን አይጥ ነዉ😉 እኔም በሚመለከተዉ ሰዉ እየተደነኩ🤭»
የአብርሃም አምላክ ነኝ፤ አትፍራ፥ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና፤ እባርክሃለሁ፤
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነዉ
ወንድማዊ ምክሬ ነዉ

በጣም መንፈሳዊ የምትሆኑበት ጊዜያቶች አሉ ፀሎት የምታበዙበት፥በደንብ ቃሉን የምታነቡበት፥በአገልግሎት በምትጨናነቁበት፡ ጊዜ በፍፁም አንድ ነገርን አትርሱ #የእግዚአብሔር #ምህረት #በዝቶላችሁ #እንደምትኖሩ
#በደከማችሁ ጊዜ በእርሱ ምህረት እንደምትበረቱ #የበረታችሁ ጊዜ ደግሞ በእርሱ ምህረት እንደበረታችሁና እንደምትኖሩ ሁል ጊዜ በልባችሁ #ፅላት ላይ በደማቁ #ፃፉት

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ወንድማዊ ምክሬ ነዉ

መፅሐፍ ቅዱስን ካጠናዉ 5ወር ሊሆነኝ እኮ ነዉ ብለህ ባለማጥናትህ ከምትቆጭ ለምን ዛሬ ማጥናት አትጀምርም? ትክክል እንዳልሆክ ካወክ ዛሬ መጀመር ነዉ መፍትሄዉ።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
“እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥”
  — መዝሙር 62፥11
ወንድማዊ ምክሬ ነዉ

ነገ ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ ካልክ ለዛሬ ዉሎክ ተጠንቀቅ

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ወንድማዊ ምክሬ ነዉ
ለስንፍናህ ምክንያት እየሰጠኸዉ የምታቆለጳጵሰዉ ከሆነ መቼም ቢሆን ከዛ ስንፍና መላቀቅ አትችልም። በመጀመሪያ ስንፍናህን ተፀየፈዉ በመቀጠል ከዛ ስንፍና ለመዉጣት እርምጃን ጀምር።

#ከፀደቀ #መንፈሰ
ጥያቄ አለኝ🤔🤚

(2ኛ የጴጥ 1:4

4፤ ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ #ከመለኮት #ባሕርይ #ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።

#የመለኮቱ #ባህሪ #ተካፋዮች ማለት ምን ማለት ነዉ?
#ከፀደቀ #መንፈሰ