" በዚያም ቀን እግዚአብሔር ከወንዙ ማዶ በተከራየው ምላጭ በአሦር ንጉሥ የራሱንና የእግሩን ጠጕር ይላጨዋል፤ ምላጩም ጢሙን ደግሞ ይበላል። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 7:20)
(ትንቢተ ኢሳይያስ 7:20)
ቴዎፍሎስ theophilus
" በዚያም ቀን እግዚአብሔር ከወንዙ ማዶ በተከራየው ምላጭ በአሦር ንጉሥ የራሱንና የእግሩን ጠጕር ይላጨዋል፤ ምላጩም ጢሙን ደግሞ ይበላል። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 7:20)
እስኪ ይሄንን ጥቅስ አስረዳኝ 🤔 ከባድ ጥያቄ እናንተም እስኪ በደንብ አንብቡት
ልጅ እያለሁ ጎረቤታችን ካለ አንድ ሱቅ ዘወትር ማለዳ የመምህር በጋሻዉ ስብከት ይከፈት ነበር። የሚሰብከዉ ባይገባኝም ድምፁን ግን ስለምወደዉ አደምጠዉ ነበር።በእድሜዬ ትንሽ እያደኩኝ ስመጣ ከድምፁ ባለፈ በሚሰብከዉ ስብከትም መማረክ ጀመርኩ። ያኔ ኦርቶዶክስ በነበርኩኝ ጊዜ ትልቁ ህልሜ እንደርሱ መስበክ ነበር። ድምፁንም ብዙ ጊዜ ለማስመሰል እሞክር ነበር። ወንጌልን ሲያብራራ አንደበቱ ላይ ይጣፍጣል። ሊያልቅብኝ ነዉ እንዴ እያልኩ ነዉ በስስት የምሰማዉ። መረጋጋቱ የእግዚአብሔርን ቃል በእረፍት ሆነ እንድትሰማዉ ይጋብዛል። ይህ የምወደዉ የወንጌል መምህር በትንሹ ለ7 አመታት ያክል ድምፁን አጥፍቶ ነበር። እኔም ብዙ ጊዜ የት ይሁን አሁን ያለው? እያልኩኝ አስብ ነበር።ሐዋርያዉ ዮሐንስ ያየነዉን የሰማነዉን እንመሰክርላችኃለን እንዳለዉ ሁሉ እኔም ያየሁትን የሰማሁትን እመሰክራለሁ እግዚአብሔር በእርግጥ በሚያስደንቅ ክብር መምህር በጋሻዉን ገልጦታል። ይህም የዛሬዉ የሚሊኒየም አዳራሽ ዝግጅት አንዱ ምስክር ነዉ።(መጋቢት 17 :2015) ይህንንም በአካል ተገኝቼ ስላየሁ ነብሴ እጅግ ሀሴትን አደረገች። እግዚአብሔርንም አመሰገንኩት።
ቀጣይ የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር የሚከርበትና የሚደምቅበት እንዲሁም ፈገግ የሚሰኝበት እንዲሆን ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ። እግዚአብሔር ይባርክህ የወንጌል መምህሩ በጋሻዉ
ቀጣይ የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር የሚከርበትና የሚደምቅበት እንዲሁም ፈገግ የሚሰኝበት እንዲሆን ምኞቴም ፀሎቴም ነዉ። እግዚአብሔር ይባርክህ የወንጌል መምህሩ በጋሻዉ
ቴዎፍሎስ theophilus
Voice message
በእቅበተ እምነት አገልግሎት ለተሰማሩ አልያም ሊሰማሩ ላሰቡ ጓደኞቻችሁ ብትሉኩላቸዉ በብዙ ይጠቀሙበታል