ቴዎ ፍሎስ theophilus
218 subscribers
144 photos
7 files
7 links
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን::
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)
በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችና፡ ስብከቶች እንዲሁም ፡ስነ መለኮታዊ ይዘት ያላቸዉ አስተምሮቶች ይቀርበታል። በተጨማሪም ቅዱሳን በinbox ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነዉ።


መንፈሳዊ ጥያቄን ለመጠየቅ inbox @tsedeM
Download Telegram
ስለወደደን ወደድነዉ እንጂ መዉደዳችንን አይቶ አይደለም የወደደን አስቀድሞ ነዉ እርሱ የወደደን
#ከፀደቀ #መንፈሰ
አምላክ ያለልክ ዝቅ ዝቅ ያለበት እኛ ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያልንበት ልደት።
አምላክ የሰዉ ልጅ የሆነዉ እኛን የእግዚአብሔር ልጆች ያደረገበት ሚስጢር
ልደቱ እግዚአብሔር  ኪዳኑን የማይረሳ ታማኝ መሆኑን መስካሪ አትሮነስ ነዉ።
ልደቱ ለእኛ ትልቅ ትርጉም አለዉ።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ።