Tamrin Motors
2.25K subscribers
276 photos
19 videos
5 files
44 links
Download Telegram
🚛 Suzuki Super CARRY

ምቹ ፤ አስተማማኝ እና ነዳጅ ቆጣቢ የጭነት መኪና ያስፈልግዎታል?

በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ Suzuki Super CARRY ሞዴልን እንሆ ይሎታል! በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበውን Super CARRY ገዝተው የስኬትዎን መንገድ ይክፈቱ!!!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#Suzuki #ReliableTransport #FuelEfficient
ታምሪን ሞተርስ የ2016 ዓ/ም በአረንጓዴ አሻራ እንቅስቃሴ ውስጥ በንቃት በመሳተፋችን ታላቅ ክብር ይሰማናል። ይህ በአገር አቀፍ ደረጃ የደን መልሶ ማልማት እንቅስቃሴ፣ የአየር ንብረት ለውጥን፣ የደን መጨፍጨፍን እና የአካባቢ መራቆትን በመላ አገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዛፎችን ለመትከል ያለመ ሲሆን የታምሪን ሞተርስ አመራሮችና ሰራተኞች በመሳተፍ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርቧል።

🟠 ሳሪስ አደይ አበባ
🔵 22 ማዞሪያ

ከሚገኙት የሽያጭ ሱቆቻችን በመሄድ በኦሪጅናል የመለዋወጫ ዕቃዎች የመኪናዎን ሕይወት ያራዝሙ!

ለበለጠ መረጃ
0933641371
0953717171 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki
🚗 ሱዙኪ መኪናዎ ምርጥ የሆነ እንክብካቤ ይገባዋል! 🚗

🛠 ታምሪን ሞተርስ ይህንን ታሳቢ በማድረግ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!

✅ ለሱዙኪ መኪናዎ መቼም ደረጃውን ያነስ ነገር አይምረጡ! ታምሪን ሞተርስን በመጎብኘት የሱዙኪ ማረጋገጫ የተሰጠውን የመኪና ሰርቪስ ልዩነት ይመልከቱ!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

📍 1. ታምሪን ሞተርስ ዋና መሥሪያ ቤት
2. ሳሪስ አደይ አበባ

ለበለጠ መረጃ
0114708329
0911258989 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#CarCare #SuzukiService #DriveWithConfidence
🚐 Suzuki EECO

ምቹ ፣ አስተማማኝ እና ለስራዎም ሆነ ለቤተሰብዎ አርኪ የሆነ አገልግሎት የሚያገኙበትን Suzuki EECO ተጠቃሚ ይሁኑ!

በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ ከሆነው ታምሪን ሞተርስ EECO'ን በመግዛት ህይወትዎን ያቅልሉ!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#SuzukiEECO #EverydayCompanion #BuiltToLast
🌼 አዲስ ዓመት ፣ አዲስ መንገድ 🌼

ውድ ደንበኞቻችን አዲሱን ዓመት ለመቀበል ባለንበት አሁን ጊዜ ፤ ከእናንተ ጋር የስኬት ጉዞአችንን ለመቀጠል ያለንን ተስፋ ለመግለጽ እንወዳለን!

አዲሱ ዓመት የደስታ ፣ የስኬት እንዲሁም ያሰባችሁት አላማ የተሳካ እንዲሆን ተመኘን!

🌼 እንኳን ለ፳፻፲፯ በሰላም አደረሳችሁ!🌼
🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#NewYearNewDrive #EthiopianNewYear #Tamrinmotors
🚛💨 ፈጣን የሰርቪስ አገልግሎት ፣ ባሉበት ቦታ!

🥇የታምሪን ሞተርስ ፕሪምየም ደንበኛ ሲሆኑ በተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪ የምንሰጠውን ፈጣን የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያቃሉ?

ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ማረጋገጫ ባገኙት መካኒኮቻችን ልዩ የሆነ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

🛠 ጋራዡን ወደእናንተ አምጥተናል!

ለበለጠ መረጃ
0911258989 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#CarCare #ServiceOnWheels #TamrinMotors
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የአብሮነት ጊዜ እንዲሆን ምኞታችን ነው!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
📣 አስደሳች ዜና በአዲሱ ዓመት!

🌿🔋 በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ የተለያዩ እና አዲስ የሱዙኪ ሃይብሪድ መኪናዎችን በቅርቡ ለገበያ እንደምናቀርብ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

⚡️ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከነዳጅ ቆጣቢነት ጋር ያጣመሩትን የሱዚኪ ሞዴሎች በመግዛት ገንዘብዎትን ይቆጥቡ ፤ አካባቢዎንም ይጠብቁ!

ለተጨማሪ መረጃ ይከታተላሉን ፣ ወይም
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#SuzukiHybrid #TamrinMotors #DriveGreen
ውድ ደንበኞቻችን
ታምሪን በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ አከፋፋይ ድርጅት በመሆን የሚታወቅ ኩባንያ ነው። በቅርቡ በተወሰኑ የ SPRESSO የምርት ባች ላይ በተደጋጋሚ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል አካባቢ እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል። በመሆኑም ከላይ የተገለጽው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች ላይ ያሉትን SPRESSO መኪናዎች በሙሉ ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል ማስወገድ አስፈላጊ ሆኗዋል።
በመሆኑም የ SPRESSO መኪና ባላቤት የሆናችሁ ባለንብረቶች ከታች ባለው ዝርዝር የሻንሲ ቁጥር በማየት ተሽከርካሪያችሁ ለጥሪ እና ጥገና የታሰበ መሆኑን እንድታረጋገጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
የሻንሲ ቁጥራችሁ በዚህ ዝርዝር ካለ፣ በሰርቪስ ማእከላችን በኦርጂናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች የመሪ ዘንግ አካላት በመቀየር ሊያጋጥም የሚችል ችግሮችን ለማስወገድ እንዲቻል እንዲተባበሩን እንጠይቃለን።
የሰርቪስ ሴንተሩን ስራ ቀጠሮ ለማስያዝ በሚከተሉት ስልክ ወይም ኢ-ሜይል አድራሻ ያግኙን።
0975121212 – chiefmarketing@tamrin.et / marketing@tamrin.et