Tamrin Motors
2.28K subscribers
280 photos
19 videos
5 files
44 links
Download Telegram
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርቧል።

🟠 ሳሪስ አደይ አበባ
🔵 22 ማዞሪያ

ከሚገኙት የሽያጭ ሱቆቻችን በመሄድ በኦሪጅናል የመለዋወጫ ዕቃዎች የመኪናዎን ሕይወት ያራዝሙ!

ለበለጠ መረጃ
0933641371
0953717171 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki
🚗 ሱዙኪ መኪናዎ ምርጥ የሆነ እንክብካቤ ይገባዋል! 🚗

🛠 ታምሪን ሞተርስ ይህንን ታሳቢ በማድረግ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!

ለሱዙኪ መኪናዎ መቼም ደረጃውን ያነስ ነገር አይምረጡ! ታምሪን ሞተርስን በመጎብኘት የሱዙኪ ማረጋገጫ የተሰጠውን የመኪና ሰርቪስ ልዩነት ይመልከቱ!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

📍 1. ታምሪን ሞተርስ ዋና መሥሪያ ቤት
2. ሳሪስ አደይ አበባ

ለበለጠ መረጃ
0114708329
0911258989 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#CarCare #SuzukiService #DriveWithConfidence