Tamrin Motors
2.28K subscribers
280 photos
19 videos
5 files
44 links
Download Telegram
ክቡራን ደንበኞቻችን
ታምሪን ሞተርስ በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ ድርጅት በመሆን የሚታወቅ ኩባንያ ነው። በቅርቡ በተወሰኑ የ SPRESSO የምርት ባች ላይ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል አካባቢ እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል። በመሆኑም ከላይ የተገለፀው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች SPRESSO መኪናዎች ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል መከላከል አስፈላጊ ሆኗዋል።

በመሆኑም የ SPRESSO መኪና ባለቤት የሆናችሁ ባለንብረቶች ከታች ባለው ዝርዝር የሻንሲ ቁጥር በማየት ተሽከርካሪያችሁ ለጥሪ እና ጥገና የታሰበ መሆኑን እንድታረጋገጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
የሻንሲ ቁጥራችሁ በዚህ ዝርዝር ካለ፣ በሰርቪስ ማእከላችን በኦርጂናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች የመሪ ዘንግ አካላት ያለ ምንም ክፍያ በመቀየር ሊያጋጥም የሚችል ችግሮችን ለማስወገድ እንዲቻል እንዲተባበሩን እንጠይቃለን።
የሰርቪስ ሴንተሩን ስራ ቀጠሮ ለማስያዝ በሚከተሉት ስልክ ወይም ኢ-ሜይል አድራሻ ያግኙን።
+251901754448 – chiefmarketing@tamrin.et / marketing@tamrin.et
ውድ የታምሪን ሞተርስ ቤተሰቦች ድርጅታችን ላለፉት ዓመታት የሱዙኪ ሞተር ኮርፓሬሽን ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ በኢትዮጽያ በመሆን የተለያዩ የሱዙኪ ሞዴል ተሽከርካሪዎችን በማምጣት የሽያጭና ድህረ ሽያጭ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው፤ አሁን ደግሞ ሱዙኪ ዲዛየር ከ3ት አመት ወይም 100,000 ኪ.ሜ ዋስትና ጋር ከስቶክ በመግዛት ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡
0975191919/ 0975272727/ 0114431444 ይደውሉ
ውድ የታምሪን ሞተርስ ቤተሰቦች ድርጅታችን ላለፉት ዓመታት የሱዙኪ ሞተር ኮርፓሬሽን ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ በኢትዮጽያ በመሆን የተለያዩ የሱዙኪ ሞዴል ተሽከርካሪዎችን በማምጣት የሽያጭና ድህረ ሽያጭ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው፤ አሁን ደግሞ ሱዙኪ ሴለርዩ ከ3ት አመት ወይም 100,000 ኪ.ሜ ዋስትና ጋር ከስቶክ በመግዛት ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡
0975191919/ 0975272727/ 0114431444 ይደውሉ
ታምሪን ሞተርስ የደንበኞቹን የስራ ሰዓት ከግምት በማስገባት ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጪ እስከማታ 1:00 የመኪና ማሳያ እና ሽያጭ ማእከሎቻችንን ክፍት አድርገን እንደምንጠብቃችሁ ስንገልጽ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።
ጎራ ብለው የ3ት አመት ዋስትና እንዲሁም ከተሟላ ድህረ ሽያጭ አገልግሎት ለገዢዎች የምናቀርባቸውን መኪናዎች ይጎብኙልን!!
ውድ ደንበኞቻችን ያሉበት ድረስ መጥተን በተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪ ፈጣን የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጦታለን፤ ይደውሉ በአገልግሎታችን ይረካሉ፡፡
ውድ ደንበኞቻችን፣
ሱዙኪ ሞተርስ ኮርፖሬሽን ለአለምአቀፍ ህጋዊ ወኪሎች እና አከፋፋዮች ከሚያዝያ 14 እስከ 16 ባዘጋጀው አመታዊ ጉባኤ ድርጅታችን ታምሪን ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ በመለዋወጫ ክምችት እና አያያዝ ልቀት በማሳየት (“Best Warehouse Upgradation in 2023–24”) የ 2023/2024 ተሽላሚ ሆኖዋል። ለዚህ ስኬት ያበቁንን የሱዙኪ የበላይ ሃላፊዎች፣ የድርጅታችን አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም የእናንተ ደንበኞቻችን የላቀ ተሳትፎ ያለው በመሆኑ የተሰማንን ላቅ ያለ ደስታ ተካፋይ እንድትሆኑ ስናበስር ከታላቅ ክብር ጋር ነው።
በድህረሽያጭ እና በኦሪጅናል መለዋወጫ ታማኝ አገልገሎታችን ቀጣይ እና ዘላቂ እንደሚሆን በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እንወዳለን።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ALL-NEW GRAND VITARA
• ALLGRIP SELECT
• SHVS MILD HYBRID
• PANORAMIC SUNROOF
• 9-INCH HD DISPLAY AUDIO
• 360 VIEW CAMERA
• HEAD-UP DISPLAY
• WIRELESS CHARGER

COMING SOON!
FOR MORE INFO PLEASE CALL @ 0975121212/0975212121/0904168989
Set your sights on conquering the unexplored because the Grand Vitara is here for those driven by a daring adventurous spirit. A bold yet sophisticated design inside out lets you face every challenge on the road with style. Ample cabin space ensures you enjoy action-packed experiences in comfort while a panoramic sunroof lets you take in the beautiful view. ALL-NEW GRAND VITARA
• ALLGRIP SELECT
• SHVS MILD HYBRID
• PANORAMIC SUNROOF
• 9-INCH HD DISPLAY AUDIO
• 360 VIEW CAMERA
• HEAD-UP DISPLAY
• WIRELESS CHARGER
COMING SOON!
FOR MORE INFO PLEASE CALL @ 0975121212/0975212121/0904168989