#Special_tip
✈️AIRPLANE MODE ላይ ማድረግ የሚሰጠንን ጥቅሞችን ነዉ👇👇👇👇👇👇👇
🔵AIRPLANE MODE🔵
#1=> ✈️airplane mode አርገን ቻርጅ ስንሰካ የቻርጀሩን ፍጥነት በ20% ይጨምራል።
#2=>✈️በስልካችን ላይ ሚመጡ ማስታወቂያዎች(ADS) ያቆማሉ።
#3=>✈️Airplane mode አድርገን Candy crush ስንጫወት ሰአት አይቆጥርም ማለትም Life አያልቅብንም።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
⚠️አስተያየትዎን @xegakibot ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።
⚠️ጥያቄ ካለዎት @techinfogroup ላይ ይላኩልን።
*******************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@techtalknew

#zetechman
⚡️ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ብዙዎቻችሁ በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት እንዴት አድርጋችሁ ቴሌግራማችሁን ሴክሬት እንደምታደርጉ እናሳያችኋለን
#steps👇👇👇
1⃣ goto setting
2⃣ Privacy and security
⏬
2⃣ Pass code lock
⏬
3⃣ Off ➡ on
⏬
4⃣ Enter pass code
*finished*

**********************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@daily_tech2

"https://hcumoney.xyz/605266544502228
#ውሸት_ነው።
💢እንደዚህ አይነት ገንዘብ እንሰጣለን የሚሉ ብዙ ሀሰተኛ #ዌብሳይቶች ሞልተዋል።
💢1 ጊዜ ዌብሳይቱ ከተለቀቀ በኋላ ብዙ ሰዎች #ሼርበስራቸው ይደራረጉታል።
✅ለምሳሌ፦ 1ሰው ቢመዘገብ ገንዘቡን ለማውጣት #40ሰው ማስመዝገብ አለብህ ቢባል እነዛ 40 ሰዎች ሁሉም ሌሎች 40... 40 ሰዎችን ያስመዘግባሉ።
✅በዚህ ጊዜ የመጀመሪያው ሰው የዌብሳይቱን ሀሰተኝነት በስሩ ካሉት ሰዎች ቀድሞ ይረዳል🤦♂፤ሰዎች ነገር ግን አንዴ ሊንኩ ስለተሰራጨ ስለሀሰተኝነቱ ለማስረዳት ጊዜው ይረፍዳል።‼️
💢 ሊንኩን #በቀናት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ያሰራጩታል፤ ስለዚህም ከዚህ በፊት በሌሎች ሀሰተኛ ዌብሳይቶች ላይ እንዳደረግነው 1በ1 ከማስረዳት እንዲህ ብዙዎች የሚከታተሉት #ቻናል ላይ ማስረዳት ተመራጭ ነው።
💢ለወደፊቱ ጭራሽ ባትሞክሩት እመክራለሁ፤ እንሰጣችኋለን የምትባሉት ገንዘብ መጠንኮ ያስቃል😂😂 እንኳን ለናንተ ሊሰጧችሁ ይቅርና እራሳቸውም አያገኙትም።
‼️በነገራችን ላይ የብዙዎቻችሁ ኢሜይል አካውንት ተመዝግቧል... የምላችሁ ከገባችሁ ደንግጣችኋል😉 በ1 ሰው ጥፋት የተነሳ የብዙዎች ኢሜይል አካውንት አደጋ ውስጥ ይገባል፤ የብዙዎች ጊዜና ገንዘብ ይጠፋል።
‼️ለማንኛውም #የኢሜይል ፓስወርዳችሁን ቀይሩ። ዩቲዩብ እና የመሳሰሉ ሌላ አስፈላጊ አካውንቶችን በዚሁ ኢሜይል አካውንት በፍፁም አትክፈቱ።
💢ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት ስራ ስሩ ስትባሉ #በፍፁም እንዳትቀበሉ፤ ልፋት ብቻ ነው የምታተርፉት።
‼️‼️ከዚህ በኋላ ስለየትኛውም እንደዚህ አይነት ዌብሳይት ፕሮግራም አልሰራም❌... ስራችሁ ያውጣችሁ።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
@daily_tech2
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
@daily_tech2
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
@daily_tech2
********************

📌#Termux ምንድነው?
☣Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን #CommandLineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #ሀክ ማድረግ እንችላለን!
☣Termux ተጠቅመን
◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking... ወዘተ ማድረግ እንችላለን!
✅Termux በሁለት አይነት #Device ይሰራል! #Root ባልሆነና #Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
✅5.0 በላይ ቨርዥን ያላቸው ስልኮች ያለ #ሩት #Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ #RootAccess የሚጠይቁ ናቸው!
⚠️አፑን ከ #Playstore ማግኘት ትችላላችሁ👍 እኛ ምንልክላችሁ ላይሰራ ይችላል።
🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍
🔊መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏
📜ℹ️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።
@sirajTech

🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨
‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ #Delete❌ አድርጎ በድጋሚ እንዳትከፍቱም #Ban እንደሚያደርጋችሁ እወቁ።
📌ግሩፑ ላይ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል #Ban ተደረኩ ምን ላድርግ የሚል እየበዛ እያየን ስለሆነ ነው፤ ያው የመመለስ እድሉ ጠባብ ቢሆንም አስተዛዝናችሁ #Email ላኩላቸው ለአንዳንዶች እየመለሱ ነው።
📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።
📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏