ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
578 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
Hey Guys !?
#Termux_Android_ስልካችንን_ተጠቅመን የተለያዩ Ethical Hacking Perform የምናደርግበት መተግበሪያ ነው።
#መተግበሪያውን_በTelegram_ቻናላችን ያገኙታል
#This_is_only_for_educational_purpose !!

Enjoy !!!
ጥያቄ ካሎት please Welcome....

From Ebu Software Development
[Like] [Comment] [ Share ] ማድረጓትን አይርሱ !

Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
Sr tech
Subscribe My Youtube channel
📌#Termux ምንድነው?

Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን #CommandLineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #ሀክ ማድረግ እንችላለን!

Termux ተጠቅመን

◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking... ወዘተ ማድረግ እንችላለን!

Termux በሁለት አይነት #Device ይሰራል! #Root ባልሆነና #Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
5.0 በላይ ቨርዥን ያላቸው ስልኮች ያለ #ሩት #Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ #RootAccess የሚጠይቁ ናቸው!

⚠️አፑን ከ #Playstore ማግኘት ትችላላችሁ👍 እኛ ምንልክላችሁ ላይሰራ ይችላል።

🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍

🔊መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏

📜ℹ️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

@sirajTech