ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
578 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
521 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
(rooting /jailbreak) ምን ማለት ነው 👉 አንድን ስልክ, ታብ, ወይንም ሌላ ዲቫይስን #ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው። ምን ጥቅም አለው ? ✔️ አንድን ስልክ #ሩት ስናደርግ ስልኩን የሰራው company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም ገደብ አልፈን ስልኩ ን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን። ✔️ ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን…
Sıraj ̶h ̶a ̶c ̶k ̶e ̶r:
ስልኮን ROOT ማረግ ካስፈለጎት👇👇ስልካቹን #Root ማድረግ

ለምትፈልጉ ከታች ያለውን step ተከተሉ

A. Using kingroot1.ማንኛውንም ስልካቹ ላይ ያለ data backup ኣስቀምጡ.... in case you fail rooting your Android and need to recover your lost data, you need to have an backup file with you.

2.ባትሪያቹ ከ50% በላይ መሆኑን አረጋገጡ.

3.make sure you have an internet connection..you can go to wifi or you can buy 25MB from ethiotel.....25MB is more than enough

4.install kingroot ....ይህን ኣፕ play store ላይ ታገኙታላቹ.....ወይም ነገ ፖስት እናረጋለን ።

5.ልክ kingroot እንደከፈተ የስልካቹን ሞዴል ያሳያቹሃል።.......

.6.ከዛ root ማድረጉን ይጀምራል...ሲጨርስ Root Successfully ይላል....ከዛ ስልካቹ ጠፍቶ ይበራል።
https://t.me/daily_tech2

dSploit.apk
11.4 MB
ስልኮ #root ሆኗል? እንግድያውስ እሄ አፕ ልኖሮዎት ይገባል::

🔰You Can hack and display your text on other user browser using JavaScript

🔰wifi ማቋረጥ ትችላላቹ
🔰Password injection

🔑Only on rooted
@daily_tech2
ChangemyMAC.apk
3.5 MB
🔆የስልክዎን MAC address መቀየር ያስችልዎታል።

WIFI እየተጠቀሙ #Cut/kill በሚደረጉበት ጊዜ Mac Address ቀይረው መቀጠል ያስችሎታል።

⚠️ #root required
@daily_tech2
📌#Termux ምንድነው?

Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን #CommandLineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #ሀክ ማድረግ እንችላለን!

Termux ተጠቅመን

◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking... ወዘተ ማድረግ እንችላለን!

Termux በሁለት አይነት #Device ይሰራል! #Root ባልሆነና #Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
5.0 በላይ ቨርዥን ያላቸው ስልኮች ያለ #ሩት #Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ #RootAccess የሚጠይቁ ናቸው!

⚠️አፑን ከ #Playstore ማግኘት ትችላላችሁ👍 እኛ ምንልክላችሁ ላይሰራ ይችላል።

🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍

🔊መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏

📜ℹ️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

@sirajTech