ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
730 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
🇪🇹እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳቸው!🇪🇹
🚩 አዲሱ የጎግል ስልክ...📱

ጎግል እየሰራው ያለው አዲስ የሞባይል ስልክ ተቀያያሪ ክፍሎች ያሉት እና አዲስ ስልክ መግዛት ሳይጠበቅባችሁ የተበላሸውን ቦታ ብቻ መቀየር የሚያስችል እና ሌሎች አስገራሚ ነገሮችን ማድረግ የሚያስችል ገራሚ ስልክ ነው!

🤔 ቴክኖሎጂ ወዴት እያመራ ነው?

📢:
✳️ ሰላም ውድ የ Ethio Cyber ቤተሰቦች ዛሬ ስለ Android አጠር ባለ ማብራሪያ ይዤላቹ መጥቻለው።

〽️ ክፍል 1 〽️

💠Android ምንድን ነው?

🔻Android Open Source የሆነ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል።

🔻ጉግል በ 2003 አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ሊሆን ችሏል።

💠Android ስራው ምንድን ነው?

🔻አንድሮድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው።

🔻ለምሳሌ ፦ አንድ ተጠቃሚ Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ Keyboard ይሰጣል። ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል።

🔻Google በየአመቱ ለAndroid System Update ይለቃል። ምንም እንኳን Google ለAndroid እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የAndroid ኦፐሬቲንግ ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል።

🔻Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony Androidን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው። በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

🔻ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው። መልሱም ብዙ የAndroid ስሪቶች አሉ ምክንያቱም Android Open Source ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን
ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ።

#ሼር

♻️ክፍል 2 ይቀጥላል....
Quality Button:
#Xender_አፕሊኬሽንን_እንዴት_ከኮምፒውተራችን_ጋር_ማገናኘት_እንችላለን?

1ኛ፦ Xender አፕሊኬሽንን ሞባይል ስልካችን ላይ እንጭናለን። xenderን ላፕቶፓችን ላይ መጫን አይጠበቅብንም።

2ኛ፦ Xender እንከፍታለን

3ኛ፦ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን

4ኛ፦ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን

5ኛ፦ ወደላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi እንከፍታለን። ከዚያ ስልካችን ላይ በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን።ለምሳሌ Xender_AP6911 ሌላም ሊሆን ይችላል።

wifi እንከፍታለን ማለት wifi ያስፈልገናል ማለት አይደለም on ማድረግ ነው የሚጠበቅብን።

6ኛ፦ Connect መሆኑን ከረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብራውዘር ከፍተን ስልካችን ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:33455/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን ይችላል /

7ኛ፦ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ
ከዚያ በላፐቶፓችን ስልካችን ላይ ያሉን የተለያዩ ቪድዮችን፣ፎቶዎችንና ጠቃሚ የምትሏቸውን ፋይሎችን ላፕቶፓችን ላይ ሴቭ ማድረግ Backup ማድረግ እንችላለን

⚠️ማሳሰቢያ⚠️

ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት ይኖርብናል። አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስለሚሆን ላፕቶፓችንም በስልካችን ካርድ ኢንተርኔት መስራት ሰለሚጀምር ግዴታ ዳታ መዝጋት አለብን ግን በስልኮ ዳታ/ካርድ ላፕቶፖ ላይ ኢንተርኔት መጠቀም ከፈለጉ ዳታውን አይዝጉ፡፡
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
#ሼር_ይደረ
Sorry, but your link is broken, restricted, or content is empty
💥pc_software_websites

💥ምርጥ 10 የኮምፒዉተር #ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች

#1. Download.com

የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡


#2.FileHippo.com

ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡

#3. ZDNet Download.com

ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡

#4. Softpedia.com

Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡

#5. Tucows.com

ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡


#6. FreewareFiles.com

ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡

#7. MajorGeeks.com

ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡

#8. FileCluster.com

FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡


#9. Soft32.com

በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡

#10. FileHorse.com

እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላለን፡፡
➡️What is APU ???

〽️APአን APU በአንድ ቺፕ ላይ ሲፒዩ እና ጂፒዩንም የሚያካትት ፕሮሰሰር ነው ፡፡

〽️ “APU” የሚለው ስም የተፈጠረው በአ.ዲ.ዲ ​​ሲሆን በጥር (እ.ኤ.አ.) እ.ኤ.አ. በ 2011 የመጀመሪያውን APU ለቋል ፡፡

〽️ ለብዙ ዓመታት ሲፒዩዎች ሁሉንም ግራፊክስ ያልሆኑ ስሌቶችን ያስተናግዳሉ ፣ ጂፒዩዎች ለግራፊክስ ሥራዎች ብቻ ያገለግሉ ነበር ፡፡

〽️GPየጂፒዩ አፈፃፀም እየጨመረ ሲሄድ የሃርድዌር አምራቾች እና የሶፍትዌር ፕሮግራም አውጪዎች ጂፒዩዎች ብዙ ጥቅም ላይ ያልዋሉ አቅም እንዳላቸው ተገንዝበዋል ፡፡

〽️Certain ስለሆነም የተወሰኑ የስርዓት ስሌቶችን ወደ ጂፒዩ የሚጫኑባቸውን መንገዶች መፈለግ ጀመሩ ፡፡ ይህ “ትይዩ ፕሮሰሲንግ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ስትራቴጂ ጂፒዩ ከጎኑ ስሌቶችን እንዲሠራ ያስችለዋል

〽️PerformanceCPU ፣ አጠቃላይ አፈፃፀምን ማሻሻል ፡፡
ኤ.ፒ.ዩ (ሲፒዩ) በሲፒዩ እና በጂፒዩ መካከል ያለውን አውቶቡስ በማስወገድ ሁለቱንም ዩኒቶች በአንድ ቺፕ ላይ በማዋሃድ ትይዩትን በማስላት አንድ እርምጃ ይወስዳል ፡፡

〽️Parallel አውቶቡሱ በትይዩ ሂደት ውስጥ ዋናው ማነቆ ስለሆነ APU ከተለየ ሲፒዩ እና ጂፒዩ የበለጠ ውጤታማ ነው ፡፡

〽️ይህ ስትራቴጂ ለዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች በተወሰኑ የቪድዮ ካርዶች ትርጉም ሊኖረው ባይችልም የተቀናጁ ግራፊክ ቺፕ ላላቸው ላፕቶፖች እና ሌሎች ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎች ከፍተኛ የአፈፃፀም ግኝቶችን ሊያቀርብ ይችላል ፡፡

⚠️NOTE ⚠️-የኢንቴል ፕሮሰሰሮች ኤ.ፒ.አይ.ዎች ተብለው ባይጠሩም እንደ ሳንዲ ብሪጅ እና አይቪ ብሪጅ ያሉ ዘመናዊ የኢንቴል አርክቴክቶች በተዋሃዱ ሲፒዩዎች እና ጂፒዩዎች የተቀየሱ ናቸው ፡፡ እነዚህ ቺፕስ አንዳንድ ጊዜ “ዲቃላ ማቀነባበሪያዎች” ተብለው ይጠራሉ ፣ ምክንያቱም እነሱ ሁለቱንም የማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል እና የግራፊክስ ማቀነባበሪያ ክፍልን ይይዛሉ
#Gmail_የሚሰጣቸው_ጥቅሞች

#Gmail ማለት ጎግል ከሚሰጣቸው ከ 50 በላይ አገልግሎቶች አንዱ የመልእክት ወይም የኢሜል መለዋወጫ አገልግሎት ነው፡፡

#Gmail ኢሜል በምትላላኩበት ግዜ ብዙ አማራጮችን ይሰጣል፡፡ በተለይ አፕዴት ካደረጋችሁት፡፡

#Gmail ከሚሰጣቸው የተለያዩ ጠቀሜታዎች መካከል የተወሰኑትን ላንሳላችሁ፦

1ኛ፦ #Google_Smart_Compose_Feature
አንዳንዴ ኢሜል እየፃፋችሁ ቀጥሎ የምትፅፉትን ዓ/ነገር ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ ጎግል ይረዳችሃል፡፡

Google Smart Compose Feature የሚል አገልግሎት እዛወ ጂሜል ላይ ታገኛላችሁ፡፡ ይህ አገልግሎት ዓ/ነገር ሲጠፋባችሁ ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ "እንዲህ ማለት ፈልገህ ነው " እያለ ቀጥሎ ሊመጣ የሚችለውን ዓ/ነገር ገምቶ ይሞላላችኃል፡፡

2ኛ፦ #Schedule_emails_to_be_sent_at_a_later_date

ይሄ አገልግሎት ደሞ ለምሳሌ ከ 3 ቀናት በኃላ መላክ ያለባችሁ ኢሜል ካለና ነገር ግን በዛ ቀን ኢሜል ለመላክ የማይመቻቸሁ ከሆነ ለምሳሌ ሰርግ ቢኖርባችሁ ወይም ሌላ ነገር ቢኖርባችሁ ኢሜሉን ዛሬ ትፅፉትና ከሶስት ቀን በኃላ ለምሳሌ፡ቀኑ ሀሙስ በ12 ሰዓት ኢሜሉ ኢንዲላክ ስኬጁል ወይም ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል፡፡

3ኛ፦ ጂሜል ኢንተርኔት በማታገኙበት ጊዜ ወይም ኦፍ ላይን ስትሆኑም ጂሜልን መጠቀም ትችላላችሁ።

4ኛ፦ #Confidential_Mode: -

ይህ በጣም ጠቃሚ የጂሜል አገልግሎት ነው፡፡
ለምሳሌ፡- የቢዝነስ ፕሮፖዛል፣ወይም የፊልም ድርሰት፣ወይም በአጠቃላይ ሚስጥራዊ መረጃዎች በኢሜል ልትልኩ ስትሉ ትሰጋላችሁ። ምክንያቱም የምትሉክት ሚስጥራዎ መረጃ የላካችሁለት ሰው ቢወስድብኝስ፣ወይም ፕሪንት አድርጎ ቢጠቀምበትስ፣ወይም ዶክመቱን ማየት ለሌለበት ሰው ቢሰጥብኝብስ..ወዘተ የሚል ስጋት ይኖራችኃል፡፡

ነገር ግን ጂሜል ላይ Confidential Mode ኦን ካረጋችሁ ሚስጥራዊ መረጃ የላካችሁለት ሰው ዶክምንቱን ፕሪንት ማድረግ አይችልም፤ ኮፒ ማድረግ አይችልም፣ወደሌላ ሰው ኢሜል አድራሻም ፎርዋርድ ማድረግ አይችልም፡፡

5ኛ፦የጎግል አካውንት ወይም የጂሜል አካውንት ስትከፍቱ ጎግል 15 GB Space ይሰጣችኃል፡፡

ምንማለት ነው፦ስልካችሁ ላይ የምትፈልጓቸው ፎቶዎች፤ቪዲዮዎች፤ዶክመንቶች ይኖራሉ፡፡እነዚህንና የመሳሰሉ ጠቃሚ ዶክምንቶችን የምታስቀምጡበት 15 GB የሚሆን መጋዘን ይሰጣችኃል፡፡ በነፃ እዚህ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡፤ ሰዎች ስልኬ ጠፋ…እኔ ስልኩ ይቅርብኝ ግን ስልኩ ውስጥ ያሉ ዶክመንቶች መጥፋታቸው ነው የሚያናድደኝ ይላሉ፡፡ ካሁን በኃላ ጂሜል አካውንት ከከፈታችሁ ከዚያ ዶክመንቶቻችሁን ወደ ጂሜል ሲንክ ማድረግ ነው፡፡ጂሜል አካውንት ካላችሁ ስልካችሁ ሲሰረቅ ሌላ ስልክ ስትገዙ ጂሜላችሁን ከፍታችሁ ሁሉም ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።

ሌላው ሰዎች ስልክ ሲጠፋባቸው ስልካቸው ላይ ያሉት ኮንታክቶች አብሮ ይጠፋሉ፡፡ እና ብዙ ሰው ይቸገራል ።፡ ስልካችሁ ቢጠፋም ጂሜል አካውንት ካላችሁ እያንዳንዱ ኮንታክቶቻችሁ ጂሜል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

ሁላችሁም የ Gmail አካውንት ዛሬውኑ ማውጣት አለባችሁ፡፡

#ሼር_ይደረግ

የተመቸዉ👍
✳️ ሰላም ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ Hacking በአማርኛ እያስተማር ያለም ምርጥ ቻናል ለስተዋውቃቹህ Hacking ብቻ አይደለም የሚያስተምርው

🔻አፕልኬሽን እሰራር
🔻ቪዲዮ ኤዲቲንግ
🔻ኦንላይን ስራ
🔻ሀኪንግ
🔻እና ሌሎችም...

✳️ Join Channel ብላችሁ በነፃ መማር ትችላላችሁ። Hacker መሆን ከፈለጋቹ ምን ትጠብቃላቹ ገብታቹ ተማሩ።
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
የፊታችን መጋቢት 12 ትልቅ አስትሮይድ ምድርን ተጠግቶ ያልፋል
*******************************
ናሳ በፈረንጆቹ መጋቢት 21 አንድ ትልቅ አስትሮይድ ምድርን ተጠግቶ እንደሚያልፍ ተናገረ፡፡ እንደ የህዋ ምርምር ተቋሙ መረጃ ከሆነ ትልቁ አስትሮይድ ከምድር 1.25 ሚሊዮን ማይሎች ያክል ይቀርባታል፡፡ ይህ አጋጣሚም ለተመራማሪዎች አስትሮይድን በቅርበት የመመልከት እድል ይፈጥርላቸዋል ሲል አሜሪካዊው የህዋ ምርምር ተቋም ተናግሯል፡፡ ተቋሙ አክሎም አስትሮይዱ ከ20 ዓመታት በፊት የተገኘ እና በመጠኑም 3000 ጫማዎች የሚያክል ዲያሜትር ይደርሳል ብሏል፡፡
ለመሬት ቅርብ የሆኑ ነገሮችን የሚያጠናው ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት ፓውል ኮዳስ የዚህን 2001 FO32 ኦርቢታዊ መተላለፊያ በትክክል እናውቀዋለን ያሉ ሲሆን አስትሮይዱ ከ1.25 ሚሊዮን ማይሎች በላይ ወደ ምድራችን ሊቀርብ አይችልም ሲሉ አረጋግጠዋል፡፡ ይህም በግርድፉ መሬት ከጨረቃ ካላት ርቀት 5.25 እጥፍ ያክል ማለት ነው፡፡ ምንም እንኳን አስትሮይዱ እንዲህ ባለ ርቀት መሬትን እንደሚያልፋት ቢነገርም ለአደጋ የሚያጋልጥ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡
ይህ አስትሮይድ በሰዓት 77 ሺህ ማይሎች ያክል እየተምዘገዘገ ያለ ሲሆን ከሌሎች አስትሮይዶች አንጻር ሲታይ በጣም ፈጣን እንቅስቃሴ ላይ ያለ ነው፡፡ አሁን ላይ ስለ አስትሮይዱ የታወቁት ነገሮች ጥቂት ሲሆኑ ወደ ምድር የበለጠ እየተጠጋ ሲሄድ ብዙ ነገሮችን መረዳት ይቻላል ሲሉ አንድ የናሳ ተመራማሪ ተናግረዋል፡፡
ናሳ እንደሚለው ከሆነ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ስለ አስትሮይዱ ስሪትና መጠን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማዎቅ ትልቅ ተስፋን ሰንቀዋል፡፡ ተቋሙ የፀሐይ ብርሃን አስትሮይዱን በሚያገኘው ጊዜ በአለቱ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ማዕድናት ሞገዶችን ሲውጡ አንዳንዶች ደግሞ ያንጸባርቃሉ ሲል ተናግሯል፡፡ እነዚህን ተንጸባራቂ ሞገዶች በመጠቀም ተመራማሪዎች በአስትሮይዱ ላይ የሚገኙ ማዕድናትን ምንነት መለየት እንደሚችሉ የምርምር ተቋሙ አስገንዝቧል፡፡
አስትሮይዱንም በደቡባዊ ንፍቀ ክበብ እንዲሁም በሰሜናዊ ዝቅተኛ አካባቢ ሲያልፍ መካከለኛ ቴሌስኮፕን በመጠቀም መመልከት ይቻላል ሲል ናሳ ተናግሯል፡፡ ይህንንም ለማድረግ የኮከብ ቻርትን መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
ምንጭ PHYS.ORG
❇️ 3M የተሰኘው ድርጅት የሚሰራቸው እጅግ በጣም ጠንካራ መስታወቶችን አቅም ለማሳየት ድርጅቱ ፊትለፊት ያለ ባስ መቆሚያ ቦታ ጋር ጥይት በማይበሳው መስታወት ውስጥ $3 Million አስቀምጥዋል። ድርጅቱም "ይህንን መስታወት የሰበረ ብሩን መውሰድ ይችላል" ይላል። በዚህም ምክንያት ብዙዎች መስታወቱን ሰብረው ብሩን ሊወስዱ ቢሞክሩም ግን ማረግ አልቻሉም።(እቃ መጠቀም አይቻልም )
3M Security Glass
iCare_Data_Recovery_Enterprise_Edition_v3_8_2_Software_+_Serial.rar
3.1 MB
ከላይ ያለው ሶፍትዌር icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።
🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨

‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ #Delete አድርጎ በድጋሚ እንዳትከፍቱም #Ban እንደሚያደርጋችሁ እወቁ።

📌ግሩፑ ላይ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል #Ban ተደረኩ ምን ላድርግ የሚል እየበዛ እያየን ስለሆነ ነው፤ ያው የመመለስ እድሉ ጠባብ ቢሆንም አስተዛዝናችሁ #Email ላኩላቸው ለአንዳንዶች እየመለሱ ነው።

📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏
FLS.Producer.Edition.v12.5.0.59.Incl.Patch.and.Keygen-R2R.rar
679.9 MB
🆔FL Studio

⚠️FL Studio, an all-in-one music production software, is one of the world's most popular DAW
ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚላክ የማጥመጃ 'ፊሺንግ' ኢ-ሜይሎችን እንዴት መለየት እንችላለን?
ፊሺንግ # phishing ማለት ወንጀለኞች የታዋቂ ሰዎችን ወይንም ድርጅትን በማስመሰል የኢ-ሜይል መልእክት በአድራሻችን በመላክ ጠቃሚ እና ሚስጢራዊ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚደረግ የማታለል ተግባር ነዉ፡፡
ወንጀሉ በብዛት የሚፈጸመው ማስፈንጠሪያ # links በመላክ
ተጠቃሚ ሊንኮችን ተጭነው ሲከፍቱ ሳያዉቁት በድብቅ አጥፊ ሶፍትዌር (malware) ኮምፒዉተርዎ ላይ በመጫን አልያም የቀረበልዎን ፎርም እንዲሞሉ በመጠየቅ ጠቃሚ መረጃዎችዎን የመስረቅ ሂደት ነዉ፡፡
'ፊሺንግ' የሚለው ቃል የመጣዉ ከአሳ ማጥመድ ሲሆን፤ ልክ አሳን ለማጥመድ መንጠቆ ላይ የአሳ ምግብ በማስቀመጥ አሳዉ ምግቡን ለማግኘት ጓጉቶ ሲመጣ እንደሚጠመደዉ ሁሉ የመረጃ አጥማጆችም አጓጊ ሊንኮችን ተጠቃሚው እንዲከፍት በተለያዩ
መደለያዎች በማቅረብ ወጥመዳቸው ውስጥ ይከቱታል፡፡
በማታለያነት ከሚጠቀሙት ዘዴዎች መካከል ገንዘብ ወይም ሌላ ሽልማት እንዲያገኙ ይህንን መረጃ ይሙሉ ወይም ይላኩ በማለትና ግለሰቦችም ጥቅሙ እንዳያመልጣቸዉ የተጠየቁትን ተግባር የሚፈፅሙበትና የሚያጭበረበሩበት መንገድ ነዉ፡፡
አንድ የተላከ ኢ-ሜይል ማጥመጃ ኢ-ሜይል መሆን ያለመሆኑን የምንለይበት መንገድ! - ኢ-ሜይል ለተላከለት አካል በቀጥታ በስሙ ሳይሆን ዉድ ደንበኛ
እና መሰል የወል ስሞችን በመጠቀም የሚላኩ ከሆነ
- የይለፍ-ቃል (ፓስወርድ)ን የመሳሰሉ ሚስጢራዊ መረጃዎችን
እንድትሰጧቸዉ ሚጠይቁ ከሆነ
- የተዘጋጀ ሽልማትን ለማግኘት ገንዘብ እንዲከፍሉ ወይም ተመሳሳይ
ወጪ እንዲያደርጉላቸዉ ከጠየቁ
በማጥመጃ የኢ-ሜይል መልእክቶች ከሚፈጸምብዎ የመረጃ ጥቃት
ራስዎን ለመከላከል ማድረግ ያለብዎ!
- አጠራጣሪ ጉዳዮች ሲመለከቱ ኢ-ሜይል ወደ ላከዉ ድርጅት
በመደወል ማጣራት፤