#ለተማሪዎች_የሚጠቅሙ 4 #የአንድሮይድ_አፕሊኬሽኖች
#ሼር_ይደረግ
ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡
በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡
ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።
1ኛ፡- School Planner Application
ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።
ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡፡፡፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ…….ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….
የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡
2ኛ፡- Brilliant
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡
ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።
3ኛ፡- Grammarly
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡
የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡
በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡
4ኛ፡- Mendeley
Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡
ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡
ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡
#ሼር

#ማንም_ሰው_የፌስቡክ_አካውንታችሁን_ሰብሮ_እንዳይገባ_ማድረግ_ያለባችሁን_ልጠቁማችሁ
ይህንን ለማድረግ በመጀመሪይ ወደ facebook አካውንታችን እንገባለን።
በመቀጠል ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋንእንነካለን
ከዚያ፦ ➡️setting➡️privacy and security➡️account security➡️Get alert about unrecognized logins.
👉ይህንን ስንጫን ሶስት ምርጫዎች ይመጡልናል።
✅ notification
✅messanger
✅text message
ከዚያ text messageን እንመርጥና ስልክ ቁጥራችንን እናስገባለን ።
ሌላ ሰው የፌስቡክ አካውንታችን ለመግባት ሲሞክር ፌስቡክ እራሱ"አንድ ሰው ፌስቡክ አካውንትህ ውስጥ ለመግባት እየሞከረ ነው። አንተ ነህ?" የሚል ቴክስት በስልካችሁ ይልክላችኋል። እናንተ ከሆናችሁ"እኔ ነኝ" ትላላችሁ። እናንተ ካልሆናችሁ ደሞ"እኔ አይደለሁም" ስትሉት ፓስወርዳችሁን እንድትለውጡ ይጠይቃችኋል።አዲስ ፓስዎርድ ስትለውጡ ከዚህ በፊት ሎግ-ኢን ካደረጋችሁባቸው ሞባይል ስልኮች እና ኮምፒውተሮች ሁሉ ሎግ-አውት ያረግላችኋል።
#ሼር_ይደረግ
https://t.me/sirajtech

Telegram
ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ™
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።
እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም
http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj

#ኦንላይን_ስራዎች_ለምትፈልጉ
አንዳንዶቻችሁ ኮምፒውተርና ኢንተርኔት በመጠቀም ቤታችን ቁጭ ብለን ኦንላይን የምንሰራው ስራ ካለ ብትጠቁመን ብላችሁ ትጠይቁኛላችሁ፡፡
በዚህ ቴክኖሎጂ በተራቀቀበት ዘመን ሁሉም ስራዎች ኦንላይን እየሆኑ መጥቷል፡፡ ሰዎች በኮምፒውተርና ኢንተርኔት አማካኝነት ቤታቸው ቁጭ ብለው የተለያዩ ስራዎች ለተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ኩባንያዎች በመስራት ከፍተኛ ገቢ ያገኛሉ፡፡
ኦንላይን ስራዎች በጣም እየተለመዱ መጥቷል፡፡ የተለያዩ ኩባንያዎች ብዙም ማሰላሰል የማይጠይቁ ስራዎች ለምሳሌ፡- ዳታ መመዝገብ፡ መፅሀፎችን ፊደል ማረም፤ድምፅን ወደ ፁሁፍ መገልበጥ፤ወዘተ ስራዎች በስፋት ኦንላይን ያሰራሉ፡፡
ኦንላይን ስራዎችን በመስራት ጥሩ ገቢ ማግኘት እያሰባችሁ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ ኦንላይን ልትሰሯቸው የሚችሉ 3 ስራዎች ልጠቁማችሁ፡፡
1ኛ፡- Copy Editor
ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቃቋ እውቀት ካላችሁ ይህ ስራ በጣም ጥሩ ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ ብዙ ኦንላይን ስራዎች አሉ፡፡
በዚህ ዘርፍ ከናንተ የሚጠበቀው ስራ የተለያዩ ፁሁፎች ይሰጣችኋል ። ከዚያ ያንን ፁሁፍ ፊደል ማረም ነው፡፡ፊደል ማረም ሲባል ፁሁፉ ላይ ቃላት የተገደፉ ካሉ ማስተካከልና ማረም የመሳሰሉት ማለት ነው፡፡
በዚህ ዘርፍ ዌብሳይቶች፤መፅሀፍት፤መፅሔቶች እና የመሳሰሉትን እንድታርሙ ትጠየቃላችሁ፡፡
ጥሩ ስራ ይመስለኛል፡፡
እንዲህ ዓይነት ኦንላይን ስራ ከፈለጋችሁ
"copy editor online jobs" ብላችሁ ጎግል ብታደርጉ ብዙ ስራዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
2ኛ፤- Transcriber
ይህ ኦንላይን ስራ ሪከርድ የተደረገ ድምፅ ይሰጣችኋል፡፡ድምፁን እያዳመጣችሁ ወደ ፁሁፍ መተርጎም ነው፡፡ለምሳሌ በፈረንሳይኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ንግግር ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ በፁሁፍ መተርጎም ነው፡፡ በተለይ እንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ችሎታ ያላችሁ ይህ ጥሩ ስራ ይመስለኛል።
የሚሰጣችሁ ድምፅ ንግግር፤ስብሰባ ላይ የተደረገ ንግግር፤ቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊሆን ይችላል፤ትምህርቶች ሊሆን ይችላል፡፡ወዘተ
Online Transcriber Jobs ብላችሁ ጎግል ብታደርጉ ብዙ ስራዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
3ኛ፡- Data Entry
ይህ ኦንላይን ስራ የተለያዩ መልክ ያልያዙ ዳታዎችን መመዝገብ ነው፡፡ ለምሳሌ የትምህርት ቤቶች ወይም የሆስፒታል ትልልቅ ዳታዎችን ወደ Excel ማስገባት ወይም መመዝገብ ማለት ሊሆን ይችላል።፡
በተለይ ቁጭ ብሎ የመስራት ትዕግስት ያላችሁ ሰዎች ይህ ስራ ጥሩ ይመስለኛል፡፡
እንደዚህ ዓይነት ኦንላይን ስራዎች ለመስራት ኢንተርኔትና ኮምፒውተር ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡
ከላይ ከገለፅኳቻው ስራዎች ውጪ ሌሎች ብዙ ኦንላይን ስራዎችን ብትፈልጉ ታገኛላችሁ፡፡ሞክሩ፡፡

#አስተሳሰባችንን_መለወጥ_አለብን
የአንድ የዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !!
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ። A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ ። 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ።
1. #ተግቶ_መስራት
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%
2. #እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%
3. #ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%
4. #እድል
(L+u+c+k) = 47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%)ለውጥ ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ ።
ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ??
5. #ገንዘብ
(M+o+n+e+y)=(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሆን?
6. #አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ
7. #አስተሳሰብ (አመለካከት)
(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5)=100%
የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ።
#አስተሳሰባችንን_እንለውጥ
#ሼር_ይደረግ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech ▮
👥 @techgroup9 ▮
📩 @tech_haseb_bot ▮

#Gmail_የሚሰጣቸው_ጥቅሞች
#Gmail ማለት ጎግል ከሚሰጣቸው ከ 50 በላይ አገልግሎቶች አንዱ የመልእክት ወይም የኢሜል መለዋወጫ አገልግሎት ነው፡፡
#Gmail ኢሜል በምትላላኩበት ግዜ ብዙ አማራጮችን ይሰጣል፡፡ በተለይ አፕዴት ካደረጋችሁት፡፡
#Gmail ከሚሰጣቸው የተለያዩ ጠቀሜታዎች መካከል የተወሰኑትን ላንሳላችሁ፦
1ኛ፦ #Google_Smart_Compose_Feature
አንዳንዴ ኢሜል እየፃፋችሁ ቀጥሎ የምትፅፉትን ዓ/ነገር ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ ጎግል ይረዳችሃል፡፡
Google Smart Compose Feature የሚል አገልግሎት እዛወ ጂሜል ላይ ታገኛላችሁ፡፡ ይህ አገልግሎት ዓ/ነገር ሲጠፋባችሁ ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ "እንዲህ ማለት ፈልገህ ነው " እያለ ቀጥሎ ሊመጣ የሚችለውን ዓ/ነገር ገምቶ ይሞላላችኃል፡፡
2ኛ፦ #Schedule_emails_to_be_sent_at_a_later_date
ይሄ አገልግሎት ደሞ ለምሳሌ ከ 3 ቀናት በኃላ መላክ ያለባችሁ ኢሜል ካለና ነገር ግን በዛ ቀን ኢሜል ለመላክ የማይመቻቸሁ ከሆነ ለምሳሌ ሰርግ ቢኖርባችሁ ወይም ሌላ ነገር ቢኖርባችሁ ኢሜሉን ዛሬ ትፅፉትና ከሶስት ቀን በኃላ ለምሳሌ፡ቀኑ ሀሙስ በ12 ሰዓት ኢሜሉ ኢንዲላክ ስኬጁል ወይም ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል፡፡
3ኛ፦ ጂሜል ኢንተርኔት በማታገኙበት ጊዜ ወይም ኦፍ ላይን ስትሆኑም ጂሜልን መጠቀም ትችላላችሁ።
4ኛ፦ #Confidential_Mode: -
ይህ በጣም ጠቃሚ የጂሜል አገልግሎት ነው፡፡
ለምሳሌ፡- የቢዝነስ ፕሮፖዛል፣ወይም የፊልም ድርሰት፣ወይም በአጠቃላይ ሚስጥራዊ መረጃዎች በኢሜል ልትልኩ ስትሉ ትሰጋላችሁ። ምክንያቱም የምትሉክት ሚስጥራዎ መረጃ የላካችሁለት ሰው ቢወስድብኝስ፣ወይም ፕሪንት አድርጎ ቢጠቀምበትስ፣ወይም ዶክመቱን ማየት ለሌለበት ሰው ቢሰጥብኝብስ..ወዘተ የሚል ስጋት ይኖራችኃል፡፡
ነገር ግን ጂሜል ላይ Confidential Mode ኦን ካረጋችሁ ሚስጥራዊ መረጃ የላካችሁለት ሰው ዶክምንቱን ፕሪንት ማድረግ አይችልም፤ ኮፒ ማድረግ አይችልም፣ወደሌላ ሰው ኢሜል አድራሻም ፎርዋርድ ማድረግ አይችልም፡፡
5ኛ፦የጎግል አካውንት ወይም የጂሜል አካውንት ስትከፍቱ ጎግል 15 GB Space ይሰጣችኃል፡፡
ምንማለት ነው፦ስልካችሁ ላይ የምትፈልጓቸው ፎቶዎች፤ቪዲዮዎች፤ዶክመንቶች ይኖራሉ፡፡እነዚህንና የመሳሰሉ ጠቃሚ ዶክምንቶችን የምታስቀምጡበት 15 GB የሚሆን መጋዘን ይሰጣችኃል፡፡ በነፃ እዚህ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡፤ ሰዎች ስልኬ ጠፋ…እኔ ስልኩ ይቅርብኝ ግን ስልኩ ውስጥ ያሉ ዶክመንቶች መጥፋታቸው ነው የሚያናድደኝ ይላሉ፡፡ ካሁን በኃላ ጂሜል አካውንት ከከፈታችሁ ከዚያ ዶክመንቶቻችሁን ወደ ጂሜል ሲንክ ማድረግ ነው፡፡ጂሜል አካውንት ካላችሁ ስልካችሁ ሲሰረቅ ሌላ ስልክ ስትገዙ ጂሜላችሁን ከፍታችሁ ሁሉም ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።
ሌላው ሰዎች ስልክ ሲጠፋባቸው ስልካቸው ላይ ያሉት ኮንታክቶች አብሮ ይጠፋሉ፡፡ እና ብዙ ሰው ይቸገራል ።፡ ስልካችሁ ቢጠፋም ጂሜል አካውንት ካላችሁ እያንዳንዱ ኮንታክቶቻችሁ ጂሜል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
ሁላችሁም የ Gmail አካውንት ዛሬውኑ ማውጣት አለባችሁ፡፡
#ሼር_ይደረግ
የተመቸዉ👍