ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
691 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
Quality Button:
#Xender_አፕሊኬሽንን_እንዴት_ከኮምፒውተራችን_ጋር_ማገናኘት_እንችላለን?

1ኛ፦ Xender አፕሊኬሽንን ሞባይል ስልካችን ላይ እንጭናለን። xenderን ላፕቶፓችን ላይ መጫን አይጠበቅብንም።

2ኛ፦ Xender እንከፍታለን

3ኛ፦ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን

4ኛ፦ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን

5ኛ፦ ወደላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi እንከፍታለን። ከዚያ ስልካችን ላይ በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን።ለምሳሌ Xender_AP6911 ሌላም ሊሆን ይችላል።

wifi እንከፍታለን ማለት wifi ያስፈልገናል ማለት አይደለም on ማድረግ ነው የሚጠበቅብን።

6ኛ፦ Connect መሆኑን ከረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብራውዘር ከፍተን ስልካችን ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:33455/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን ይችላል /

7ኛ፦ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ
ከዚያ በላፐቶፓችን ስልካችን ላይ ያሉን የተለያዩ ቪድዮችን፣ፎቶዎችንና ጠቃሚ የምትሏቸውን ፋይሎችን ላፕቶፓችን ላይ ሴቭ ማድረግ Backup ማድረግ እንችላለን

⚠️ማሳሰቢያ⚠️

ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት ይኖርብናል። አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስለሚሆን ላፕቶፓችንም በስልካችን ካርድ ኢንተርኔት መስራት ሰለሚጀምር ግዴታ ዳታ መዝጋት አለብን ግን በስልኮ ዳታ/ካርድ ላፕቶፖ ላይ ኢንተርኔት መጠቀም ከፈለጉ ዳታውን አይዝጉ፡፡
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
#ሼር_ይደረ