ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
780 subscribers
411 photos
435 videos
353 files
518 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
#ተንኮሉን_ከፖሊ🔻

‼️ተንኮል 2⃣

ይህን ተንኮል ምትሰሩት የምስኪኑ😁 ተጠቂ ኮምፒውተር💻 ላይ ነው።

1. Desktopun (የኮምፒዩተራችሁን የፊት ገፅ) ሙሉውን #Screenshot አድርጉ።👍

📌Screenshot ለማድረግ Snipping tool ብላችሁ #Search አድርጉ።

2. Screenshot ያደረጋችሁትን #Wallpaper አድርጉት።

3. Desktop ላይ ያሉትን #Iconoch በሙሉ አጥፉ ወይም ወደሌላ ቦታ ውሰዷቸው።

4. Setting ውስጥ ገብታችሁ የማውዙን Sensitivity #እስከመጨረሻው ቀንሱት።

⚠️ጨርሳችኋል👏 #Screenshot የተደረጉትን ለመንካት ሲሞክር አይሰራም ማውዙም በደንብ አይሰራለትም ከጠየቃችሁ #ቫይረስ ነው በሉት፤... ከዛ ሲሰቃይ እያያችሁ #ዘና ማለት ነው😂😂

😁ገና ብዙ ተንኮሎች አሉኝ😎

#Share
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻
McAfee Security.apk
29.4 MB
Best Anti Virus
McAfee Security/mobile antivirus/

#share
com.ludashi.security.apk
13.1 MB
Super Security – Antivirus, AppLock, Virus Cleaner

#share
ለሁለት አዲስ #የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ለወጣው ጨረታ 6 ዓለም ዓቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ሰነድ አስገቡ፡፡

የጨረታ ማስገቢያው ጊዜ ዛሬ ጠዋት 4 ሰዓት ላይ ተጠናቋል። በዚህም ለሁለቱ አዲስ የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶች #ሳፋሪኮም ከኬንያ ፣ #ቮዳፎን ከብሪታኒያ ፣ #ቮዳኮም ከከደቡብ አፍሪካ፣ #ሲዲሲ ግሩፕ ከብሪታኒያ፣ #ሰሚቶሞ ኮርፖሬሽን ከጃፓን እና #ኤምቲኤን ግሩፕ ከደቡብ አፍረካ ሰነዶቻቸውን ማስገባታቸውን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የገንዘብ ሚኒስቴር የተጫራቾችን ስም እና ብዛት ይፋ ያደረገ ሲሆን የሚሰጡት ሁለት ፈቃዶች አሸናፊዎች የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን በተረከባቸው የጨረታ ሰነዶች ላይ የሚያከናውነውን የቴክኒክ እና የፋይናንስ ግምገማዎች ካጠናቀቀ በኋላ የሚገለፅ ይሆናል ተብሏል::

#Share
#Ratnik

ራሺያ Ratnik ብላ በሰየመችው የሚሊተሪ ፕሮግራም 4th generation የውጊያ ልብስ ውይም battle armour በቅርቡ ሰርታለች--- ይህ ልብስ 12.7mm የ'caliber ስፋት ያለቸው እንደነ M2 ከተባሉ heavy machine gun በቅርብ እንዲሁም direct shot ብንመታ መከላከል እንዲችል ሆኖ የተሰራ armour suit ነው::
Ratnik እንዳስታወቀውም ይህ ልብስ game changing ተብሎ ለሚገመተው ከ'2025 ቡሃላ ላለው የጦር ነት አይነት ሲሆን ልብሱም ሚያገለግለው ለልዩ ሀይሉ ሳይሆን ለተራው የእግረኛው ጦር ነው::
📌Musketeer በመባል ሚታወቅ የ'video እና audio communication እንዲሁም GLONASS ሚባል እንደ GPS አይነት የ'navigation technology አብሮት ተካቷል።

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @droneethiopia
@droneethiopia
#ጥቆማ
በፊት የምናዉቀዉ ምርጡ ቪድዮ ማውረጃ ቦት @utubebot በ copyright ምክንያት ተዘግቷል።በመሆኑም የቦቱ ዲቭሎፐሮች የዛኑ ቦት copy ሰርተውልናል😊
ቦቱ ይሄው 👉 @utuberabot

አጠቃቀሙ እንደ @utubebot ነው። እናመሰግናለን ይሄን ለሰራቹ ዲቭሎፐሮች🙏
#share
Channel - SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻

Group - @Technology_for_Ethiopia
#Money_Heist🎭

🎬ብዙዎቻችን በፍቅር ምንወደው በተከታታይ ፊልም #Money_Heist የመጨረሻው ክፍል በፈረንጆቹ 2021 አ.ም አጋማሽ (ብዙዎች እንደገመቱት በኛ ሀምሌ ወር ውስጥ) እንደሚለቀቅ ታውቋል።

እንደስካሁኖቹ 8 ሳይሆን 10 ክፍል አለው።

#Share
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (📵POLY🎭)
#ተረጋግጧል

🎁ኢትዮ-ቴሌኮም በ2013 በጀት አመት ያስመዘገበውን ውጤታማ አፈጻጸም በማስመልከት ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ አገልግሎት ለደንበኞቹ ፈቅዷል።

በዚህም 1 GB የኢንተርኔት እና 303 ፍሌክሲ ነፃ ስጦታ ለደንበኞቹ አቅርቧል።

🎁ስጦታው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት (እስከ ሀምሌ 9/2013) ድረስ የሚቆይ ነው።

🎁"ስጦታው ከሌሊት 6 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት ብቻ ስራ ላይ የሚዉል ነዉ" ሲሉ የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል።

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
በህንድ ሲም የሚቀበል ነጠላ ጫማን ለኩረጃ ሊያውሉ የነበሩ ተፈታኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በህንድ ራጃስታን ግዛት ከዚህ ቀድም ከፍተኛ ጥቅም ያስገኛል የተባለውን የመምህራን ፈተናን ለመስጠት በሚል ኢንተርኔት ቢቋረጥም የኩረጃ መልኩ ተቀይሯል።ነጠላ ጫማን በብሉቱዝ በማገናኘት ፈተናውን ቀድመው ተፈትነው የወጡ ተፈታኞች ውስጥ ላሉ ጓደኞቻቸው መልስ እንዲነግሩ ተደርጎ ተመቻችቷል።

በዚህም መሰረት ነጠላ ጫማው ሲም የሚቀበል ሲሆን በአይን ለማየት እጅግ አዳጋች የሆነ ቀጭን የጆሮ ማዳመጫ በጆሮዋቸው በማድረግ ወደ መፈተኛ ክፍል ያመራሉ።አንዳንዶቹ የጆሮ ማዳመጫውን በጊዜያዊነት በጆሮዋቸው ውስጥ ለማስቀበር ሲሞክሩ እንደነበረም ተሰምቷል።ከውጪ ስልኩ ሲደወልላቸው በእግር ጣታቸው ስልኩን ያነሳሉ።

ለአንድ ነጠላ ጫማ 600ሺ ሩፒ ወይም 8ሺ ዶላር ይጠየቅበታል።በዚህ ድርጊት እጃቸው አለበት የተባሉ አደገኛ ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል።ህንድ ተፈታኞች ነጠላ ጫማ አድርገው ወደ መፈተኛ ክፍሎች እንዳይገቡ ከልክላለች።

via #tikvah

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተፈጥሮን ለመመርመር ከተፈጥሮ ጋር የሚመሳሰል ሮቦቶችን መጠቀም ✌️


እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  @sirajhu