ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
770 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
519 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
ለሁለት አዲስ #የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ለወጣው ጨረታ 6 ዓለም ዓቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ሰነድ አስገቡ፡፡

የጨረታ ማስገቢያው ጊዜ ዛሬ ጠዋት 4 ሰዓት ላይ ተጠናቋል። በዚህም ለሁለቱ አዲስ የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶች #ሳፋሪኮም ከኬንያ ፣ #ቮዳፎን ከብሪታኒያ ፣ #ቮዳኮም ከከደቡብ አፍሪካ፣ #ሲዲሲ ግሩፕ ከብሪታኒያ፣ #ሰሚቶሞ ኮርፖሬሽን ከጃፓን እና #ኤምቲኤን ግሩፕ ከደቡብ አፍረካ ሰነዶቻቸውን ማስገባታቸውን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የገንዘብ ሚኒስቴር የተጫራቾችን ስም እና ብዛት ይፋ ያደረገ ሲሆን የሚሰጡት ሁለት ፈቃዶች አሸናፊዎች የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን በተረከባቸው የጨረታ ሰነዶች ላይ የሚያከናውነውን የቴክኒክ እና የፋይናንስ ግምገማዎች ካጠናቀቀ በኋላ የሚገለፅ ይሆናል ተብሏል::

#Share