ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ
733 subscribers
412 photos
435 videos
353 files
520 links
ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።

እኛን ይቀላቀሉ እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ ዘዴዎችን እና ምክሮችን ይማሩ።
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ዜናዎች በዓለም ዙሪያ ያግኙ ፡፡ በቴሌግራም

http://t.me/share/url?url=t.me/daily_tech2
🔶 @yourtech_bot
🔶 @techgroup9
Via siraj
Download Telegram
የምፈልገውን #አፕ ከ PlayStore እያገኘሁ አይደለም!

''አብዛኛው ጊዜ #Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''

#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!

PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!

መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል

✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን #ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!

🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ #PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!

🛃 #Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!

🛃 #Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️ #PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን #Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service #Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን #Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ #ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On አድርጉት!
@daily_tech2 | #Tips #Trick
#ተንኮሉን_ከፖሊ🔻

‼️ተንኮል 2⃣

ይህን ተንኮል ምትሰሩት የምስኪኑ😁 ተጠቂ ኮምፒውተር💻 ላይ ነው።

1. Desktopun (የኮምፒዩተራችሁን የፊት ገፅ) ሙሉውን #Screenshot አድርጉ።👍

📌Screenshot ለማድረግ Snipping tool ብላችሁ #Search አድርጉ።

2. Screenshot ያደረጋችሁትን #Wallpaper አድርጉት።

3. Desktop ላይ ያሉትን #Iconoch በሙሉ አጥፉ ወይም ወደሌላ ቦታ ውሰዷቸው።

4. Setting ውስጥ ገብታችሁ የማውዙን Sensitivity #እስከመጨረሻው ቀንሱት።

⚠️ጨርሳችኋል👏 #Screenshot የተደረጉትን ለመንካት ሲሞክር አይሰራም ማውዙም በደንብ አይሰራለትም ከጠየቃችሁ #ቫይረስ ነው በሉት፤... ከዛ ሲሰቃይ እያያችሁ #ዘና ማለት ነው😂😂

😁ገና ብዙ ተንኮሎች አሉኝ😎

#Share
SHARE SHARE SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
📣 @sirajtech
👥 @techgroup9
📩 @tech_haseb_bot
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲JOIN🧲SIRAJ TECHNOLOGY 💻