❤27👍11🔥1👏1
✨ የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት! ✨
ጁምዓ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma #Mudarabah
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

👍12❤4
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨
ውድ ደንበኞቻችን:-
ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑንን ደርሰንበታል፡፡
ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ Update/Upgrade ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
@Nibinternationalbanksc
#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

👍16❤1
✨ የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት! ✨
ባንካችን ደንበኞቹን በትጋትና እሴት ባከለ መልኩ እያገለገለ እንደሚገኝ፣ በቁርጠኝነትና በተግባር ለማሳየት
“የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል ያስጀመረው የማርኬቲንግ ንቅናቄ በአዲስ አበባ፣ በሆሳዕና፣ በሀዋሳ፣ በአዳማ፣ በድሬዳዋ፣ በጅማ፣ በባህርዳር፣ በመቀሌ እና በደሴ ዲስትሪክቶቻችን ሥር በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በዛሬው ዕለትም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

❤18👍7😁1