Nib InternationalBank
24.6K subscribers
4.41K photos
230 videos
9 files
1.63K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ “Update/Upgrade” ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
9
የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!

Telegram / Facebooklinkedin

በሁሉም አማራጮች ያገኙናል፡፡

የውጭ ምንዛሬ ተመንን ጨምሮ ባንካችን የሚያወጣቸውን ክፍት የሥራ ቦታዎችን ለመመልከት እና ባንካችንን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ለማግኘት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍153👏3
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ “Update/Upgrade” ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍42😁1
*865#

*865# ለሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አማራጭ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
17👍8🙏2
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ውድ ደንበኛችን፡-

ባንካችን “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ነሐሴ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የማርኬቲንግ ንቅናቄ ማስጀመሩን እናበስራለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ ለባንካችን የአገልግሎት ልህቀት የእርስዎ አሻራ የላቀ በመሆኑ ምሰጋና እያቀረብን ምንጊዜም እርስዎ ውድ ደንበኛችንን በትጋትና በታታሪነት ለማገልገል ያለንን ቁርጠኝነት ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

“የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!”
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት ወደ 9698 ይደውሉ፡፡ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመወዳጀት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡
https://www.nibbanksc.com/social_media/

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
18👍8🙏2👏1
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ ንቅናቄ በባንኩ ንብ ፕሪምየም ቅርንጫፍ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አስጀመረ፡፡

ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመወዳጀት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡
https://www.nibbanksc.com/social_media/

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍287👏4🔥3
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን:-

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑንን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ Update/Upgrade ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍172
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ውድ ደንበኛችን፡-

ባንካችን “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የማርኬቲንግ ንቅናቄ ማስጀመሩን እናበስራለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ ለባንካችን የአገልግሎት ልህቀት የእርስዎ አሻራ የላቀ በመሆኑ ምሰጋና እያቀረብን ምን ጊዜም እርስዎ ውድ ደንበኛችንን በትጋትና በታታሪነት ለማገልገል ያለንን ቁርጠኝነት ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

“የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!”
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት ወደ 9698 ይደውሉ፡፡ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመወዳጀት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡
https://www.nibbanksc.com/social_media/

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👏18👍97
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ባንካችን “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል በትላንትናው ዕለት ያስጀመረው የማርኬቲንግ ንቅናቄ በሁሉም ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ለባንካችን የአገልግሎት ልህቀት የደንበኞቻችን አሻራ የላቀ መሆኑን አምነን ውድ ደንበኞቻችንን በትጋትና በታታሪነት ለማገልገል ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር እያሳየን እንገኛለን፡፡

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #nibtera #Marketingcampaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍259🥰3🔥1
ንብተራ ኦንላይን!

የፈጠነ አገልግሎት
በፈጠነ መተግበሪያ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍159
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ውድ ደንበኛችን፡-

ባንካችን “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል የማርኬቲግ ንቅናቄ ማስጀመሩን እናበስራለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ ለባንካችን የአገልግሎት ልህቀት የእርስዎ አሻራ የላቀ በመሆኑ ምሰጋና እያቀረብን ምን ጊዜም እርስዎን ውድ ደንበኛችንን በትጋትና በታታሪነት ለማገልገል ያለንን ቁርጠኝነት ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

“የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!”
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት ወደ 9698 ይደውሉ፡፡ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመወዳጀት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡
https://www.nibbanksc.com/social_media/

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera
👍2111👏6
ንብተራ ኦንላይን!

ይህን "QR"ን ስካን በማድረግ
የማኅበራዊ ድረ- ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍2411👏8
የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!

ባንካችን እርስዎን በትጋትና በታታሪነት ለማገልገል ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር ለማሳየት “የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!” በሚል መሪ ቃል ያስጀመረው የማርኬቲንግ ንቅናቄ በመላው ዲስትሪክቶቻችንና ቅርንጫፎቻችን በዚህ መልኩ በዛሬው ዕለትም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #nibtera #Marketingcampaign

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
15👍6👏3
ንብተራ ኦንላይን

ገንዘብ ወደ ዋሌትዎ በቀላሉ ያስተላልፉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank  #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍134🙏2🥰1👏1
NibTera online

Seamless transactions without any delays!
NibTera online Application - One Hub for All Solution!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍123
🚨🚨የጥንቃቄ መልዕክት!🚨🚨

ውድ ደንበኞቻችን:-

ባንካችን በቅርቡ ሥራ ካስጀመረው ንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ ጋር ተያይዞ አጭበርባሪዎች ከባንኩ የተደወለ በማስመሰል መረጃ እየጠየቁ መሆኑንን ደርሰንበታል፡፡

ሆኖም ባንካችን የደንበኞችን የግል መረጃ በስልክ የሚጠይቅበት ምንም ዓይነት አሰራር እንደሌለ እያሳወቅን፣ መተግበሪያውን ደንበኞች ራሳቸው ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ Update/Upgrade ማድረግ የሚችሉ በመሆኑ ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ እየገለጽን በባንኩ ስም የሚላኩ የጽሁፍ መልዕክቶችና "Activation Code" በትክክል ከባንኩ የተላኩ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

@Nibinternationalbanksc

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nib #nibtera #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
👍151
መልካም የሥራ ሳምንት!

“የላቀ የደንበኞች አገልግሎት፣ ለጋራ ስኬት!”

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🙏8👏2
እንኳን ለደብረታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank  #Mobilebanking #nibtera #buhe #debretabor

👍2910🙏3🔥1

👍306🙏5🤔1
ንብተራ ኤቲኤም

24/7 እንደ ልብዎ ይጠቀሙ!

👍245👏4