Nib InternationalBank
22.1K subscribers
4.12K photos
144 videos
9 files
1.35K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በትላንትናው ዕለት ላቀረብነው ጥያቄ ትክክለኛ መላሾች፡-

ጥያቄ :- የኢድ አል አድሃ ዋና ዓላማ/ዎች ምንድን ነው?

ትክክለኛው መልስ፡- ሐ. እምነትን፣ ታዛዥነትን እና መስዋዕትነትን ለማስታወስ

ትክክለኛ መላሾች

Bella X 🔥
Tigineh

🅼🆁

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡
🎉🏆 በሌላ አሳታፊ ከቀኑ 6:00 ላይ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆ይሳተፉ!
ጥያቄ፡- ወደ ዒድ ሰላት ከመኬዱ በፊት ምን ይደረጋል?
ሀ. ጤናማ ምግብ መብላት
ለ. ጉስል (ገላ መታጠብ) እና ንጹህ ልብሶችን መልበስ
ሐ. በግ ማረድ
መ. ዘካተል ፊጥር ለድሆች ማከፋፈል

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያዎቹ 3 ትክክለኛ መላሾች ስጦታ እናበረክታለን።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

🗓 በሌሎች አሳታፊ ጥያቄዎችና አጓጊ ሽልማት አመሻሽ 11 ሰዓት ይጠብቁን!🎉🏆

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆 ይጠብቁን!

እነሆ 10,000.00 ብር የበዓል ስጦታ!
መመሪያውን በማክበር ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጥ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ

🗓 ዛሬ ሐሙስ አመሻሽ 11:00 ላይ ይጠብቁን!

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆ይሳተፉ!
ጥያቄ፡-

1. ከእርድ የሚገኘው ስጋ በምን መልኩ ይከፋፈላል?
ሀ. ሁሉንም ለምስኪኖች
ለ. ሁሉም ለቤተሰብ
ሐ. ግማሹ ለጓደኞች፣ ግማሹ ለምስኪኖች
መ. አንድ ሶስተኛ ለቤተሰብ፣ አንድ ሶስተኛ ለጓደኛሞች፣ አንድ ሶስተኛ ለድሆች

2. ባንካችን ያዘጋጀው በቼክ የሚንቀሳቀስ ከወለድ ነፃ የሂሳብ ዓይነት ምን ይባላል?

መመሪያ፦

• መላሾች ሁለቱንም ጥያቄዎች እንደየቅደምተከተላቸው መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

• መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያው ትክክለኛ መላሽ 10,000.00 ብር የበዓል ስጦታ እናበረክታለን።

• ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

• አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ረቡዕ ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ላቀረብናቸው ጥያቄዎች ትክክለኛው መላሽ ፡-

1. ለመሥዋዕትነት ፈቃደኛ የነበረው የነብዩ ኢብራሂም (ዓ.ሰ) ልጅ ማን ይባላል?
2.  የንብ
ባንክ ትርፍ አጋሪ የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ ምን ይባላል?

ትክክለኛው መልስ፡- ኢስማኢል እና ሙዳረባህ ሐዋ የቁጠባ ሒሳብ

ትክክለኛ መላሽ

KING OF KING 👑  (@KING_OF_KING_X)

የሚል የቴሌግራም አካውንት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡

መልካም በዓል! ኢድ ሙባረክ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ባንካችን በነገው ዕለት የሚከበረውን የዒድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በሆሳዕና ዲስትሪክት  እያካሄደ የሚገኘው የማርኬቲንግ ንቅናቄ በወልቂጤ፣ በጉብሬና በእምድብር ከተሞችም ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ውሏል፡፡

ኢድ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #MarketingCampaign #Arefa #EidalAdha
ባንካችን በነገው ዕለት የሚከበረውን የዒድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በድሬደዋ ዲስትሪክትም   በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የማርኬቲንግ ንቅናቄ በከፊል

ኢድ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #MarketingCampaign #Arefa #EidalAdha

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website