Nib InternationalBank
22K subscribers
4.12K photos
146 videos
9 files
1.36K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
ባንካችን የፊታችን ዓርብ የሚከበረውን የዒድ-አል-አድሃ (አረፋ በዓልን) ምክንያት በማድረግ በሆሳዕና ዲስትሪክት ስር በቡታጀራና በወልቂጤ ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፎች የማርኬቲንግ ንቅናቄን አስጀምሯል።

የማርኬቲንግ ንቅናቄው በወልቂጤ፣ በወራቤና በቡታጀራ ከተሞች ያለው እንቅስቃሴ በከፊል!

ኢድ ሙባረክ!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #MarketingCampaign #Arefa #EidalAdha

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በትላንትናው ዕለት ላቀረብናቸው ሶስት አሳታፊ ጥያቄዎች ትክክለኛ መላሾች፡-

ጥያቄ 1 ዒድ አል-አድሃ በየትኛው የሂጅራ ወር ይከበራል?
ትክክለኛው መልስ፡- ለ (በዙል ሂጅጃ)
ትክክለኛ መላሾች
Telegram X
patience is virtue🐾
Hambisa Abdisa

ጥያቄ 2 ከዒድ አል አድሃ ጋር የተያያዘው ሀይማኖታዊ ጉዞ ምን ይባላል?
ትክክለኛው መልስ፡- ሐ (ሐጅ)
ትክክለኛ መላሾች
X'O 🔥
Great man
Hambisa Abdisa

ጥያቄ 3 በንብ ባንክ ለልጆች የተዘጋጀ ትርፍ አጋሪ ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሂሳብ ምን ይባላል?
ትክክለኛው መልስ፡- ሀ. ሙዳረባህ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ
ትክክለኛ መላሾች
Mr.X 🔥
Koki
🧗

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡
🎉🏆 ይጠብቁን! በሌላ አሳታፊ ከቀኑ 6:00 ላይ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆ይሳተፉ!
ጥያቄ፡- ዒድ አል-አድሃ______________ይባላል፡፡
ሀ. የፆም ፍቺ ክብረ በዓል
ለ. ለይለተል ቀድር
ሐ. የአዲስ አመት ክብረ በዓል
መ. የመስዋዕት ክብረ በዓል

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያዎቹ 3 ትክክለኛ መላሾች ስጦታ እናበረክታለን።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

🗓 በሌሎች አሳታፊ ጥያቄዎችና አጓጊ ሽልማት አመሻሽ 11 ሰዓት ይጠብቁን!🎉🏆

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆 ይጠብቁን!

እነሆ 10,000.00 ብር የበዓል ስጦታ!
መመሪያውን በማክበር ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጥ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ

🗓 ዛሬ ማክሰኞ አመሻሽ 11:00 ላይ ይጠብቁን!

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆ይሳተፉ!
ጥያቄ፡-

1. በንብ ባንክ ሐጅ ለመፈፀም እቅድ ላላቸው ደንበኞች የተዘጋጀ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሂሳብ ምን ይባላል?
2. የኢድ አል አድሃ በዓል ለምን ያህል ቀናት ይቆያል?

መመሪያ፦

• መላሾች ሁለቱንም ጥያቄዎች እንደየቅደምተከተላቸው መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

• መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያው ትክክለኛ መላሽ 10,000.00 ብር የበዓል ስጦታ እናበረክታለን።

• ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

• አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

🗓 በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ነገ ከቀኑ 6 ሰዓት ይጠብቁን!🎉🏆

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
በትላንትናው ዕለት ላቀረብነው ጥያቄ ትክክለኛ መላሾች፡-

ጥያቄ 1 ዒድ አል-አድሃ______________ይባላል፡፡
ትክክለኛው መልስ፡- መ. የመስዋዕት ክብረ በዓል

ትክክለኛ መላሾች

King X'O 🔥
GOD bless you
Ye Mariyame

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡
🎉🏆 ይጠብቁን! በሌላ አሳታፊ ከቀኑ 6:00 ላይ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆ይሳተፉ!
ጥያቄ፡- የኢድ አል አድሃ ዋና ዓላማ/ዎች ምንድን ነው?

ሀ. ቀኑን ሙሉ ለመጾም
ለ. ቤቶችን ለማስጌጥ
ሐ. እምነትን፣ ታዛዥነትን እና መስዋዕትነትን ለማስታወስ
መ. ልደት ለማክበር

መመሪያ፦

1. መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያዎቹ 3 ትክክለኛ መላሾች ስጦታ እናበረክታለን።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

🗓 በሌሎች አሳታፊ ጥያቄዎችና አጓጊ ሽልማት አመሻሽ 11 ሰዓት ይጠብቁን!🎉🏆

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆 ይጠብቁን!

እነሆ 10,000.00 ብር የበዓል ስጦታ!
መመሪያውን በማክበር ትክክለኛ ምላሽ ለሚሰጥ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ

🗓 ዛሬ ረቡዕ አመሻሽ 11:00 ላይ ይጠብቁን!

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
🎉🏆ይሳተፉ!
ጥያቄ፡-

1. ለመሥዋዕትነት ፈቃደኛ የነበረው የነብዩ ኢብራሂም (ዓ.ሰ) ልጅ ማን ይባላል?
2. የንብ
ባንክ ትርፍ አጋሪ የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ ምን ይባላል?

መመሪያ፦

• መላሾች ሁለቱንም ጥያቄዎች እንደየቅደምተከተላቸው መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

• መልሱን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ። ለመጀመሪያው ትክክለኛ መላሽ 10,000.00 ብር የበዓል ስጦታ እናበረክታለን።

• ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

• አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

🗓 በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ነገ ከቀኑ 6 ሰዓት ይጠብቁን!🎉🏆

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ማክሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ላቀረብናቸው ጥያቄዎች ትክክለኛው መላሽ ፡-

1. በንብ ባንክ ሐጅ ለመፈፀም እቅድ ላላቸው ደንበኞች የተዘጋጀ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሂሳብ ምን ይባላል?
2. የኢድ አል አድሃ በዓል ለምን ያህል ቀናት ይቆያል?

ትክክለኛው መልስ፡- ሙዳረባህ ሐጅ የቁጠባ ሂሳብ እና 4 ቀናት

ትክክለኛ መላሽ

Sikkoo Mandoo (https://t.me/Sikkoo_1)

የሚል የቴሌግራም አካውንት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡

🎉🏆 ነገ ሐሙስ ከቀኑ 6 ሠዓትና አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉🏆 ይጠብቁን!

መጪውን የኢድ - አል አደሀ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በቴሌግራም ቻናላችን የሚያሸለም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተንልዎታል። 

🗓 ነገ ሐሙስ ከቀኑ 6 ሠዓትና አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ፣ ለወዳጅዎም ያጋሩ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ባንካችን ከፊታችን የሚከበረውን የዒድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በሆሳዕና ዲስትሪክት የማርኬቲንግ ንቅናቄን ያስጀመረ ሲሆን የማርኬቲንግ ንቅናቄው በሳንኩራ፣ በአላባ እና በወራቤ ከተሞችም ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡