✨ አረንጓዴ አሻራ 2017 ዓ.ም✨
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በእንጦጦ ተራራ ላይ አካሄደ፡፡
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ዛሬ በአዲስ አበባ እንጦጦ ተራራ ላይ የተለያዩ ሀገር በቀል የዛፍ ችግኞች ተከላ መርሐ ግብር አካሄደዋል፡፡
የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ባንኩ ከኢትዮጲያ የቅርስ ባለአደራ ማኅበር ጋር የመግባቢያ ሰነድ በመፈራረም እንጦጦ ተራራ ላይ አገር በቀል ችግኞችን በመትከል ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የበኩሉን አስተዋፅኦ ሊያበረክት የሚያስችለውን ሥራ በዘለቄታዊነት ለመሥራት ያለመ ነው፡፡ ባንኩ መሰል ማኅበራዊ ኃላፊነቶችን ላለፉት 25 ዓመታት እየተወጣ የቆየ እና ይህንንም ተግባር በዘላቂነት ለማስቀጠል እቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ ገልጸዋል፡፡
***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

❤35👍18👏4
❤22