* Congratulations !
በዛሬው ዕለት ብቻ ከተለያዩት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 23,192 ተማሪዎች ተመርቀዋል።
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ምን ያህል ተማሪ ? በምን ደረጃ እና የትምህርት ዘረፍ አስመረቁ ? ለጥያቄዎቹ መልስ ይህን አጭር ቁጥራዊ መረጃ አስቀምጠናል።
#HawassaUniversity
- አጠቃላይ 6 ሺህ 793 ተማሪዎችን አስመርቋል።
- ከጠቅላላ ተመራቂዎቹ 2 ሺህ 158ቱ ወይም 32 በመቶ ሴቶች ናቸው።
- ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ፣ በ2ኛ እና በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛና ተከታታይ መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
#BahirdarUniversity
- አጠቃላይ 5 ሺህ 586 ተማሪዎች አስመርቋል።
- ከተመራቂዎቹ 1 ሺህ 714ቱ ሴቶች ናቸው።
- በመጀመሪያ፣ በ2ኛ እና በ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናሰቁ ናቸው።
#JimmaUniversity
- አጠቃላይ 696 ተማሪዎች አሰመርቋል።
- 450 ወንድ እና 246 ሴት ተማሪዎች ናቸው።
- በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
- ከተመራቂዎቹ 252 ተማሪዎች በአጠቃላይ ሕክምናና በጥርስ ሕክምና የሰለጠኑ ናቸው።
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሶማሊላንድ ሀርጌሳ ካምፓሱ በ 'ኒውትሬሽን' የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን 19 የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎችንም አስመርቋል።
#AdamaScience_and_TechnologyUniversity (ASTU)
- አጠቃላይ 1 ሺህ 298 ተማሪዎች አስመርቋል።
- ሰባቱ በሦሥተኛ ዲግሪ (ፒኤችዲ) ተመራቂዎች ናቸው።
- 215ቱ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው።
- 1 ሺህ 76 ተማሪዎች በመጀመረያ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው።
#MettuUniversity
- አጠቃላይ 2 ሺህ 262 ተማሪዎች አስመርቋል።
- 116ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
- ተመራቂዎቹ በመደበኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በመቱ እና በበደሌ ካምፓሶች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
#ArsiUniversity
- አጠቃላይ 831 ተማሪዎችን አስመርቋል።
- በበቆጂ ካምፓስ የሰለጠኑ ናቸው።
- ተመራቂዎቹ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ በመደበኛና በተከታታይ መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
- በመጀመሪያ እና በ2ኛ ዲግሪ ከተመረቁት መካከል 392ቱ ሴቶች ናቸው።
#AmboUniversity
- አጠቃላይ 4 ሺህ 524 ተማሪዎች አስመርቋል።
- በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ የሰለጠኑ ናቸው።
- ከተመራቂዎቹ 1 ሺህ 980ዎቹ ሴት ተማሪዎች ናቸው።
- ከጠቅላላ ተመራቂዎቹ 450 የሚሆኑት የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ ሲሆኑ 11 የደቡብ ሱዳን ስደተኛ ተማሪዎች ይገኙበታል።
#JigjigaUniversity
- አጠቃላይ 1 ሺህ 202 ተማሪዎችን አስመርቋል።
- ከጠቅላላ ተመራቂዎቹ 336ቱ ሴት ተማሪዎች ናቸው።
- 233ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ቀሪዎቹ 969ኙ በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
መረጃውን በማጋራት ላልሰሙ እናሰማ
ለበለጠ ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

መቱ ዩኒቨርሲቲ ከወልዲያ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 04 እና 05/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ተማሪዎች ለምዝገባ ሊይዟቸው የሚገቡ፦
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ ካርድ
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የምዝገባ ስሊፕ
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ ግሬድ ሪፖርት
• የ8ኛ፣ 10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕቶች
• የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰርቴፊኬት (3 ኮፒ)
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ያስተምሩ የነበሩና በትምህርት ሚኒስቴር በጊዚያዊነት ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ #መምህራን ሪፖርት እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
መቱ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር በጊዚያዊነት የተመደቡለትን የ106 መምህራን ዝርዝር በይፋዊ ድረ-ገጽ አድራሻውና በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶቹ ይፋ አድርጓል።
መምህራኑ ከየካቲት 04/2014 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር (10) የሥራ ቀናት ውስጥ በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን

በ #2014 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 03-04/2014 መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል ።
📌የስማቹህ ቀዳሚ ፊደል A-D ለናቹራል ሳይንስ እና A ለሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ምዝገባ የሚከናወነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።
፨ተጨማሪ መረጃ ከማስታወቂያው ያንብቡ

መቱ ዩኒቨርሲቲ የነባር የክረምት ተማሪዎች ቲቶርያል ትምህርት ከሐምሌ 07 እስከ 09/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል።
የ2014 ዓ.ም የክረምት ትምህርት በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ብቻ እንደሚሰጥ ተቋሙ ገልጿል።
(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን

መቱ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በክረምት መርሃ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ሐምሌ 06/2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ላይ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ተፈታኞች በተባለው ቀንና ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ ተብሏል፡፡

በመቱ ዩኒቨርሲቲ በክረምት እረፍት ላይ የነበሩ መደበኛ (Regular) ፤ የሳምንት ዕረፍት ቀናት (Weekend ) እንዲሁም የማታ ( Evening) የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድህረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ቀን ህዳር 1-2/2015 ዓ.ም እንዲሁም በቅጣት ህዳር 03/2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ተማሪዎች በተጠቀሰው ፕሮግራም በአካል በመቅረብ ተመዝገቡ፤ ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 05/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
(መቱ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት)
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

በ2016 ዓ.ም በሬሚድያል ትምህርት መረሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ (Remedial Students) ተማሪዎች፤ የምዝገባ ጊዜ ጥር 20-21/2016ዓ.ም መሆኑን አዉቃችሁ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።
ማሳሰቢያ፤
የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል A- B #ለተፈጥሮ ሳይንስ ስትሪም እና ለማህበራዊ ሳይንስ ስትሪም የሚጀምር ተማሪዎች ፤ ምዝገባችሁ የሚሆነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
📌ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሄዱ
ብርድ ልብስ፤ አንሶላና ትራስ ጨርቅ፤ የስፖርት ልብስ
ከ8-12ተኛ ክፍል ያሉ የት\ት ማስረጃዎች ኦረጂናልና ኮፒ ኢንድሁም
አራት(4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ ረፖርት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው ጨምሮ አሳስቧል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን