STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.7K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሰዓታት በፊት #በድሬደዋ ረዘም ላለ ጊዜ የጣለው ዝናብ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ጎርፍ አስከትሏል❗️

ቁጥሩ በውል አይታውቅ እንጂ የተወሰኑ መኖርያ ቤቶችን ማፍረሱን እና አንዳንድ ንብረቶችንም ማበላሸቱን የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ባንታለም ግርማ ለዶይቼ ቬለ ገልፀዋል። በጎርፍ ሊወሰድ የነበረ አንድ ሰው ህይወት በፖሊስ መትረፉን አስታውቀዋል።

ከተማዋን ሁለት ከፍሎ የሚያልፈው የአሸዋ መውረጃም መጠኑ ከፍ ያለ ጎርፍ መጥቶበታል። ለአንድ ሰዓት ያህል የቆየው ዝናብ ጋብ ባለበት ጊዜ የተወሰደ ቪድዮ ተያይዟል።

#ማሳሰቢያ ❗️
⚠️ ከሰሞንኛው የአየር ትንበያ ጋር በተገናኘ ዛሬ የጣለው ዝናብ እና ያስከተለው ጎርፍ እንደ ማንቂያ ደውል ሊወሰድ እንደሚገባው ተገልፃ።


Via-ThinkAbyssinia

#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT