STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
Wolayta Sodo University

አስቸኳይ ማስታወቂያ ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ!

የመደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ጥቅምት 26 እና 27 የተባለው #ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።

ዩኒቨርሲቲው

@NATIONALEXAMSRESULT
#JigjigaUniversity #ተራዝሟል

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥቅምት 24 እስከ 26/2014 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቁ ይታወቃል።

ሆኖም ግን አሁን ላይ በተፈጠረው ሀገራዊ ችግር የተነሳ የመግቢያ ቀን #ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

@NATIONALEXAMSRESULT
BongaUniversity መግቢያ ቀን ተራዝሟል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥቅምት 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቁ ይታወቃል።

አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት የመግቢያ ቀን #ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

ምንጭ፡ የቦንጋ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

@NATIONALEXAMSRESULT
#JIMMAUNIVERSITY

የጂማ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን #ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።

Waamichi yuunibarsiitii jimmaa yeroo hin murtoofneef dheeraffameera

@NATIONALEXAMSRESULT
#ላልተወሰነ_ጊዜ_ተራዝሟል!

የጋምቤላ ዩንቨርሲቲ ነባር መደበኛ መርኀ-ግብር ተማሪዎች መግቢያ ቀን ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#እንድታውቁት‼️

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ተከልክሏል / ታገዷል።

ከዛሬ ጀምሮ በከተማዋ በየትኛውም አካባቢ ላልተወሰነ ጊዜ የባጃጅ አገልግሎት መከልከሉን / መታገዱን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ " የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን በተሻለ መልክ ለመምራት እንዲያስችል አሰራር ማሻሻያ ስራዎችን በማከናወን ላይ እገኛለው " ብሏል።

የአሰራር ማሻሻያ ስራው ተጠናቆ እንዲሁም የአገልግሎቱ አስፈላጊነት በዝርዝር ተጠንቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ከዛሬ የካቲት 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በከተማዋ በየትኛውም አከባቢ #ላልተወሰነ_ጊዜ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት የታገደ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል።

የተጣሩ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WolloUniversity
#ጥሪው_ተራዝሟል‼️


ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ ተማሪዎቹ የ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባን ማሳወቁ ይታወሳል። ሆኖም ግን ከዩንቨርሲቲው ዛሬ ባገኘነው መረጃ መሰረት ለመደበኛ ተማሪዎች ተደርጎ የነበረው ጥሪ #ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ሰምተናል።

⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️
አማራ ክልል ላይ የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ይህን መረጃ ለዩንቨርሲቲው ተማሪዎች በተለይም አማራ ክልል ላይ ለሚገኙ የወሎ ዩንቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በስልክ በመደወል ታሳውቋቸው ዘንድ የወሎ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ጠይቋል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ተራዝሟል‼️

ድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ለ2016 አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት መደበኛተማሪዎች እና 2015 ላይ በመደበኛ ፕሮግራም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው ላለፉ ተማሪዎች የተደረገው ጥሪ #ላልተወሰነ_ጊዜ መራዘሙን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

<ተለዋጭ የመግቢያ ጊዜ ወደ ፊት እናሳውቃለንም ብሏል ዩንቨርሲቲው።>

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot