#Tigray
በትግራይ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት 223 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ “ጫፍ ላይ” መድረሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ድርቅ ባጋጠመባቸው አካባቢዎች በሚገኙ 625 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 222,940 ተማሪዎችን ጠጠቃሚ የሚደርግ የምገባ ፕሮግራም ለማስጀመር 365.1 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ቢሮው ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
በመጪዎቹ ስድስት ወራት ይህንን ምገባ ለማከናወን 365,175,720 ብር እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ቢሮው የምገባ ፕሮግራሙን ለማስጀመር የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለማግኘት የፌደራል መንግሥት፣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና, ሌሎች ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል። ቢቢሲአማርኛ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#MekdelaAmbaUniversity
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር እና አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 16 እስከ 18/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
በዚህም፦
- የሁለተኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ነባር መደበኛ ተማሪዎች፣
- በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ፣
- በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦ በዋናው ግቢ (ቱሉ አውሊያ) ብቻ
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም ስምንት 3x4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል።
Note:
በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት እንደሚያሳውቅ ኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

#GambellaUniversity
በ2016 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 9 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በ2016 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 9 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !
✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹
⭐️
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔
✨
⭐️ 100% Application and Visa Success rate !
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
⭐️
በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?
✨
ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#ArbamichUniversity
ለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ማስታወቂያ
በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ በግል የማካካሻ ትምህርት በ2016 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 6/2016 ዓ.ም፣ የትምህርት ክፍያ የምትከፍሉት ከጥር 6 - 7/2015 ዓ.ም እና ትምህርት የሚጀመረው ጥር 8/2016 ዓ.ም ስለሆነ በግል ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ
መሆኑን በጥብቅ ያሳውቃል፡፡
2. ዩኒቨርሲቲው የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት ለሚፈልጉ ተማሪዎች በክፍያ
ያስተናግዳል፡፡
3. ተማሪዎች ሲመጡ የመኝታ፣ የምግብ እና የትምህርት ክፍያ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ማስታወቂያ
በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ በግል የማካካሻ ትምህርት በ2016 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 6/2016 ዓ.ም፣ የትምህርት ክፍያ የምትከፍሉት ከጥር 6 - 7/2015 ዓ.ም እና ትምህርት የሚጀመረው ጥር 8/2016 ዓ.ም ስለሆነ በግል ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ
መሆኑን በጥብቅ ያሳውቃል፡፡
2. ዩኒቨርሲቲው የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት ለሚፈልጉ ተማሪዎች በክፍያ
ያስተናግዳል፡፡
3. ተማሪዎች ሲመጡ የመኝታ፣ የምግብ እና የትምህርት ክፍያ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#DambiDolloUniversity
በ2016 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 17 እና 18/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ስምንት 3x4 የሆነ ቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፡፡

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Photo
በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን፣ ደምቢ ዶሎ ከተማ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት ሁለት ተማሪዎች በእስራት ተቀጡ።
በደምቢ ዶሎ ከተማ የፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ሰቦና ዲሪብሳ እና ኤቢሳ አድማሱ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን በመድፈራቸው አምስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል።
የፍርድ ሂደቱን የመሩት ዳኛ ምትኩ ወዳጆ “ተበዳይዋ ተማሪ ስትሆን የወንጀል ድርጊቱን የፈጸሙትም የክፍል ጓደኞቿ ናቸው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ይህ ወንጀል የተፈጸመው ተበዳይዋ የውጤት ስህተት ለማስተካከል ሰኔ 9/2015 ዓ. ም. ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ነው።
“ውጤት ለማስተካከል ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ብዙ ተማሪ አለመኖሩን እንደ አጋጣሚ ተጠቅመው እያጫወቱ ወደ ክፍል ውስጥ ካስገቧት በኋላ በር ዘግተው የመድፈር ወንጀል ፈጽመውባታል” ብለዋል ዳኛ ምትኩ ወዳጆ።
ሁለተኛ ተከሳሽ የክፍሉን በር ሲዘጋ የመጀመሪያ ተከሳሽ የመድፈር ወንጀል ፈጽሟል። ከአንደኛ ተከሳሽ በመቀጠልም ሁለተኛው ተከሳሽ በድጋሚ የወንጀል ድርጊቱን በ10ኛ ክፍል ተማሪዋ ላይ መፈጽሙን የሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት መዝገብ ያሳያል።
“ወንጀሉ ሲፈጸም ልጅቷ የድረሱልኝ ጩኸት ስታሰማ ነበር። ነገር ግን በወቅቱ ከባድ ዝናብ እየዘነበ ስለነበረ ድምጿን ማንም አልሰማም” በማለት ዳኛው ጨምረው ተናግረዋል።
ተበዳይዋ የወንጀል ድርጊቱ ከተፈጸመባት በኋላ ወደ መኖሪያ ቤቷ ሄዳ መቆየቷን ዳኛው ይናገራሉ። “ከዛ በኋላ ግን ሕመም ሲሰማት የደረሰባትን ለርዕሰ መምህሩ ተናገረች” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ከዚያም የደምቢዶሎ ከተማ ፖሊስ ምርመራ አካሂዶ ዐቃቤ ሕግ በሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት ክስ መመሥረቱን ዳኛ ምትኩ ይናገራሉ።
ሁለቱ ተማሪዎች የተከሰሱበት አንቀጽ በ1996 በወጣው አገሪቱ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 620/1 መሠረት ከአምስት እስከ 15 ዓመት እንደሚያስቀጣ ገልጸዋል። ተከሳሾች የወንጀል ማቅለያ ከግምት ገብቶላቸው ፍርድ ቤቱ ታኅሣሥ 25/2016 ዓ. ም. በዋለው ችሎት ሁለቱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በአምስት ዓመት ከስድስት ወር በእስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ተናግረዋል።
“እነዚህ ወጣቶች ከዚህ ቀደም ወንጀል ፈጽመው ስለማያውቁ እንደ ቅጣት ማቅለያ ተወሰዶላቸዋል። በዐቃቤ ሕግ በኩልም ቅጣት ማጠናከሪያ ተብሎ የቀረበ አስተያየት ስለሌለ ሌሎችን ያስተምራል የተባለ ቅጣት” መተላለፉን ዳኛው ተናግረዋል።
#የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔
✨ ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።
⭐️ 100% Application and Visa Success rate !
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹
⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔
✨ ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።
⭐️ 100% Application and Visa Success rate !
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
ተማሪዎች ለመሄድ ስጋት አለብን ቢሉም ዩኒቨርስቲዎቹ ደግሞ ለመቀበል እየተዘጋጀን ነው ብለዋል፡፡
ከጸጥታ አካላት ጋር በመነጋገር እና በመቀናጀት እየተሰራ በመሆኑ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጁ ነን ሲሉ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለአሐዱ አስታውቀዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ከጥር 1 ጀምሮ እንዲጠሩ እና እንዲገቡ ማለቱ የሚታወቅ ነው፡፡
አሐዱም በክልሉ ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ያስችላል ወይ ሲል የወሎ እና የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲን ጠይቋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መሰረት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቶችን አጠናቀን ጨርሰናል ሲሉ የወሎ ዩንቨርሲቲ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶ/ር ብርሀን አሰፋ ተናግረዋል፡፡
በጥር 6 እና 7 ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ከፀጥታ አካላት ጋር በመነጋገርና በመቀናጀት እየተሰራ ነው ያሉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲውም በፌዴራል ፖሊስ እየተጠበቀ በመሆኑ ተማሪዎችን መቀበል እንችላለን የሚል ምላሽ ነው የሰጡት፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙት ኃላፊ አቶ አህመድ መሀመድ በበኩላቸው ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅታችን አጠናቀናል #በቅርቡም ጥሪ እናደርጋለን ብለዋል ፡፡ የክልሉ የሰላም ሁኔታ አስቸጋሪ ቢሆንም መንግስት ባስተላለፈው መልዕክት መሰረት ግን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን አከናውነናል ሲሉ ነው የገለጹት፡፡
ተማሪዎች በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለመሄድ ስጋት እንዳደረባቸው በተደጋጋሚ ቅሬታ የሚያስነሱ ሲሆን ወላጆችም በተመሳሳይ በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ያለምንም ዋስትና ለመላክ ስጋት ላይ ነን በማለት ቅሬታቸውን ማሰማታቸው አይዘነጋም፡፡
[ዘገባው የአሐዱ ሬዲዮ ነው]

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ አለም በሞት ተለዬ።
ያሳዝናል
መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር የ2014 ባች ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ ጥር 07 እና 08/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል።
ጥር 09/2016 ዓ.ም ብቻ በቅጣት ምዝገባ እንደሚደረግ ተገልጿል።
ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት መልዕክት ይመልከቱ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ጥር 09/2016 ዓ.ም ብቻ በቅጣት ምዝገባ እንደሚደረግ ተገልጿል።
ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት መልዕክት ይመልከቱ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝናኛና ጥናት ዶክመንተር ፕሮግራም ቡድን ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጥቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝናኛና ጥናት ዶክመንተሪ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ዐብይ ተፈራ ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጠዋል።
የስልጠናው ተሳታፊዎች ላነሳቸው ጥያቄዎችና ለሰጣቸው አስተያየቶች በአቶ ዐብይ ተፈራ ምላሽና ማጠቃለያ ተሰጧል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝናኛና ጥናት ዶክመንተር ፕሮግራም ቡድን ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጥቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝናኛና ጥናት ዶክመንተሪ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ዐብይ ተፈራ ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጠዋል።
የስልጠናው ተሳታፊዎች ላነሳቸው ጥያቄዎችና ለሰጣቸው አስተያየቶች በአቶ ዐብይ ተፈራ ምላሽና ማጠቃለያ ተሰጧል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የባህላዊ ስፖርቶች የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ።
//*
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስፖርት ሳይንስ ት/ክፍል በባህላዊ ስፖርት ላይ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ ነው::
የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ አቶ አንዱአለም ገ/ስላሴ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ውስጥ በባህል ስፖርት ፌዴሬሽን የተመዘገቡና የጨዋታ ህግ የተዘጋጀላቸው አስራ አንድ የሚደርሱ ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎች መኖራቸውን ጠቁመው በእነዚህ ስፖርቶች ዙሪያ የስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በዚህ የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ የትምህርት ክፍሉ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች እንዲሁም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች እንደተካተቱና ሰልጣኞች በቀጣይ ተማሪዎቻቸው ስለባህል ስፖርት ያላቸውን እውቀት በማሳደግ ለውጥ እንደሚያመጡ ኃላፊው ያላቸውን ፅኑ እምነት ገልጸዋል።
በትምህርት ክፍሉ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ እንዲሁም የባህል ስፖርት መምህር የሆኑት ሰርጸብርሃን ካያሞ በበኩላቸው ነባር ባህላዊ ጨዋታዎች የሆኑት የገና ጨዋታ፣ ገበጣ፣ የፈረስ ግልቢያ እና ሌሎች ጨዋታዎች ብዙ ወጪን የማይጠይቁና በአጭር ጊዜ ስልጠና ሊለመዱ የሚችሉ በመሆኑ ጨዋታዎቹ እንዲዘወተሩ መሰል ስልጠናዎች አስፈላጊ መሆናቸውን አንስተዋል። ባህላዊ ስፖርቶች ከስፖርትነታቸው ባሻገር ማህበራዊ ትስስርንና መስተጋብርን ለማሳደግ ጥቅም ላይ ሲውሉ መቆየታቸውን ያነሱት መምህሩ ጨዋታዎቹን ከትምህርት ቤቶች ጀምሮ በማስፋፋት ተደራሽነታቸውን መጨመር እንደሚገባ ተናግረዋል።
©ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ