#AksumUniversity
በ2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 6 እና 7/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኝ የተማሪዎች መኝታ ህንፃ አንድ ክፍል ላይ ዛሬ የተከሰተ የእሳት አደጋ‼️
ዛሬ ታህሳስ 28/2016 ዓ.ም ረፋድ 4:15 አካባቢ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኝ 3ኛ ህንፃ በሚባለው የተማሪዎች መኖሪያ ውስጥ የፍራሽ ማስቀመጫ ክፍል ላይ የእሳት አደጋ ተነስቶ የነበረ ሲሆን አደጋው በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና በሐረሪ ክልል የእሳት አደጋ መከላከያና መቆጣጠሪያ ሰራተኞች ርብርብ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ዛሬ ታህሳስ 28/2016 ዓ.ም ረፋድ 4:15 አካባቢ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኝ 3ኛ ህንፃ በሚባለው የተማሪዎች መኖሪያ ውስጥ የፍራሽ ማስቀመጫ ክፍል ላይ የእሳት አደጋ ተነስቶ የነበረ ሲሆን አደጋው በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና በሐረሪ ክልል የእሳት አደጋ መከላከያና መቆጣጠሪያ ሰራተኞች ርብርብ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !
✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹
⭐️
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔
✨
⭐️ 100% Application and Visa Success rate !
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
⭐️
በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?
✨
ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።

ሪሚዲያል‼️
በ2016 የሪሚዲያል ፕሮግራም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2016 ዓ.ም
በ2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 6 እና 7/2016 ዓ.ም
በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥር 7 እስከ 9/2016 ዓ.ም
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥር 13 እስከ 15/2016 ዓ.ም
በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም
✅ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

#WolloUniversity #Remedial
በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ.ም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ 👉ጥር 16 እና 17/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
💥ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ
1. የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋና እና ፎቶ ኮፒ
2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
3. የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋና እና ፎቶ ኮፒ
4. አራት(4) ጉርድ ፎቶግራፍ
5. ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ እና ሌሎች የግል መገልገያ ቁሳቁሶችን መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
📌 ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ግቢ (Campus) ለማወቅ ከላይ በተቀመጠው ፖርታል (Portal) እና የቴሌግራም ቻት ቦት (Telegram Chat bot) መጠቀም ትችላላችሁ።

34% ያህሉ አልፈዋል
የሰራተኞች የፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15 ሺሕ 151 ተፈታኞች 6 ሺሕ 517 የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸው ታውቋል።
በዚህም ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች 15 ሺሕ 592 ሲሆኑ ለፈተናው የቀረቡት 15 ሺሕ 151 ሰራተኞች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ገልጿል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጣሰው ገብሬ እንደገለፁት በምዘና ፈተናው 4 ሺሕ 213 አመራሮች የተፈተኑ መሆኑንና 1 ሺሕ 422 ማለፋቸውን ገልፀዋል። ይህም ከተፈተኑት 34 በመቶ መሆኑንም አንስተዋል።
10 ሺሕ 257 ሰራተኞች በፈተናው መሳተፋቸውንና ከዚህም ውስጥ 50 ሺሕ 95 ማለፍ መቻላቸውንም አክለው ገልፀዋል።
በሰራተኞቹ በኩል 681 የሚሆኑት በተለያዩ የደንብ ጥሰቶች ምክንያት ፈተናውን ወስደው ያልታረመላቸው እንደሆኑም ተጠቅሷል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የሰራተኞች የፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15 ሺሕ 151 ተፈታኞች 6 ሺሕ 517 የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸው ታውቋል።
በዚህም ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች 15 ሺሕ 592 ሲሆኑ ለፈተናው የቀረቡት 15 ሺሕ 151 ሰራተኞች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ገልጿል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጣሰው ገብሬ እንደገለፁት በምዘና ፈተናው 4 ሺሕ 213 አመራሮች የተፈተኑ መሆኑንና 1 ሺሕ 422 ማለፋቸውን ገልፀዋል። ይህም ከተፈተኑት 34 በመቶ መሆኑንም አንስተዋል።
10 ሺሕ 257 ሰራተኞች በፈተናው መሳተፋቸውንና ከዚህም ውስጥ 50 ሺሕ 95 ማለፍ መቻላቸውንም አክለው ገልፀዋል።
በሰራተኞቹ በኩል 681 የሚሆኑት በተለያዩ የደንብ ጥሰቶች ምክንያት ፈተናውን ወስደው ያልታረመላቸው እንደሆኑም ተጠቅሷል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !
✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹
⭐️
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔
✨
⭐️ 100% Application and Visa Success rate !
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
⭐️
በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?
✨
ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል?
ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በጥር ወር መጨረሻ ይሰጣል።
ፈተናውን ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም ለመስጠት መታቀዱን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
በዚህም ሁሉም ፈተናውን የሚሰጡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከነገ ጥር 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ የቁልፍ ብቃት መለኪያ (Core Competency) ቲቶሪያል፣ የኮምፒውተር ስልጠና እና የሙከራ ፈተና (Mock Exam) መስጠት እንደሚጀምሩ ይጠበቃል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀበላቸው ተማሪዎች አስፈላጊውን የደህንነት ጥበቃ እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለ2016 የትምህርት ዘመን ከጥር ወር ጀምሮ 11 ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
ዩኒቨርሲቲው አስፈላጊ የሆኑ የመመገቢያና ማደሪያ ክፍሎች እንዲሁም በቤተ- መጽሐፍትና በሌሎች አገልግሎት መስጫ ስፍራዎችም ዝግጅት ማድረጉን የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ይኸይስ አረጉ (ዶ/ር) ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡
"በክልሉ በሚፈጠር የፀጥታ ችግርና የመንገድ መዘጋት ለዩኒቨርሲቲው የሚያስፈልገው የምግብና የቁሳቁስ ግብዓት እጥረት እንዳያጋጥም አስፈላጊው ጥረት ይደረጋል" ብለዋል።
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ ከጥር 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሪፖርት ማድረጉ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በቴክኒክና ሙያ እንዲሁም በቴክኖሎጂ መስክ ለመሰልጠን ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁን ተማሪዎች ተቀብሎ ማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁና በደረጃ VI (መጀመሪያ ዲግሪ) መማር የምትፈልጉ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል።
በስድስት ፋካልቲዎች በ22 የትምህርት ክፍሎች በሚሰጡ የስልጠና መስኮች፦
✅ ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ እና አይሲቲ ፋካሊቲ
✅ ሜካኒካል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ ሲቪል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ ቴክስታይል እና አፓረል ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ አግሮ ፕሮሰሲንግ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ ሆቴል እና ቱሪዝም ፋካሊቲ
የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2014 ዓ.ም ሪሚዲያል ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች በመደበኛው ፕሮግራም ማመልከት ትችላላችሁ።
ስልጠናው የሚሰጠው አዲስ አበባ ሲሆን የቻይንኛ እና ኮሪያ ቋንቋዎች ስልጠና በተጨማሪ ይሰጣል።
ምዝገባ የሚያበቃው፦ አርብ ጥር 03/2016 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ ላምበረት መናኸሪያ 500 ሜ. አለፍ ብሎ በሚገኙ የኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ
ኢንስቲትዩቱ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ብቻ እንደሚያቀርብ ገልጿል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በዚህም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁና በደረጃ VI (መጀመሪያ ዲግሪ) መማር የምትፈልጉ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል።
በስድስት ፋካልቲዎች በ22 የትምህርት ክፍሎች በሚሰጡ የስልጠና መስኮች፦
✅ ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ እና አይሲቲ ፋካሊቲ
✅ ሜካኒካል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ ሲቪል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ ቴክስታይል እና አፓረል ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ አግሮ ፕሮሰሲንግ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ
✅ ሆቴል እና ቱሪዝም ፋካሊቲ
የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2014 ዓ.ም ሪሚዲያል ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች በመደበኛው ፕሮግራም ማመልከት ትችላላችሁ።
ስልጠናው የሚሰጠው አዲስ አበባ ሲሆን የቻይንኛ እና ኮሪያ ቋንቋዎች ስልጠና በተጨማሪ ይሰጣል።
ምዝገባ የሚያበቃው፦ አርብ ጥር 03/2016 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ ላምበረት መናኸሪያ 500 ሜ. አለፍ ብሎ በሚገኙ የኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ
ኢንስቲትዩቱ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ብቻ እንደሚያቀርብ ገልጿል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Fake_Announcement
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ የቅድመ እና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ እስካሁን ጥሪ አላደረገም፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለመደበኛ የቅድመ እና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ የ2016 ዓ.ም ምዝገባ ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ ሐሰተኛ ማስታወቂያ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲጋራ ተመልክተናል፡፡
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተላለፈው ጥሪ ሐሰተኛ መሆኑንና ዩኒቨርሲቲው እስካሁን ጥሪ አለማድረጉን ከተቋሙ አረጋግጧል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ የቅድመ እና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ እስካሁን ጥሪ አላደረገም፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለመደበኛ የቅድመ እና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ የ2016 ዓ.ም ምዝገባ ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ ሐሰተኛ ማስታወቂያ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲጋራ ተመልክተናል፡፡
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተላለፈው ጥሪ ሐሰተኛ መሆኑንና ዩኒቨርሲቲው እስካሁን ጥሪ አለማድረጉን ከተቋሙ አረጋግጧል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !
✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹
⭐️
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔
✨
⭐️ 100% Application and Visa Success rate !
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
⭐️
በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?
✨
ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።
✅ Requirements for undergraduate students:
1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.
✅ Requirements for Masters Students :
1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.
⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.
✅ ለበለጠ መረጃ : -
🔵 @Gossa07
☎️ +251935343325 /+393444355194
✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1
📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .
🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#UniversityofKabriDahara
በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዳል ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርታችሁ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን 👉 ጥር 16 እና 17፤ 2016 ዓ.ም (January 25 and 26፤2024) መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን፤በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
*የ8ተኛ ክፍል ዉጤት ካርድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤
*ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤
*12ተኛ ክፍል ዉጤት ሰርተፍኬት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ
* የቅርብ ጊዜ የሆነ 8 (3*4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም
*የግል አልባሳት ማለትም አንሶላና ትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን፤
[ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ]
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዳል ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርታችሁ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን 👉 ጥር 16 እና 17፤ 2016 ዓ.ም (January 25 and 26፤2024) መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን፤በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
*የ8ተኛ ክፍል ዉጤት ካርድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤
*ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤
*12ተኛ ክፍል ዉጤት ሰርተፍኬት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ
* የቅርብ ጊዜ የሆነ 8 (3*4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም
*የግል አልባሳት ማለትም አንሶላና ትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን፤
[ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ]
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#AmboUniversity
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው 3,022 የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም የተመደቡለት ሲሆን የተማሪዎቹ መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም እንዲሆን የተቋሙ ሴኔት ትላንት መወሰኑን የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር መንግስቱ ቱሉ (ዶ/ር) ለ #ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።

#MizanTepiUniversity
በ2016 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
➧ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - ዋናው ግቢ (ሚዛን አማን ከተማ)
➧ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - ቴፒ ግቢ (ቴፒ ከተማ)
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና 3 ኮፒ፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 3 ኮፒ፣
➭ የቅርብ ጊዜ ዘጠኝ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፓርት ትጥቅ፡፡