STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ እና የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 18 እና 19/2014 ዓ.ም ያካሂዳል።

ዩኒቨርሲቲው በአዲስ አበባ እና በነቀምቴ ማዕከላት የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገልጿል።

በአዲስ አበባ በኩል የምትሄዱ ተማሪዎች እሁድ ጠዋት 12፡00 ሰዓት በአስኮ አውቶቡስ ተራ በመገኘት የትራንስፖርት አገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል።

በነቀምቴ በኩል የምትሄዱ ተማሪዎች ሰኞ ጠዋት 12:00 ሰዓት በነቀምቴ መናኸሪያ በመገኘት የትራንስፖርት አገልግሎቱን መጠቀም ይቻላል።

ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጃቸው ሰርቪሶች 'Welcome to Dambi Dollo University' የሚል ታፔላ እንዳላቸው ተቋሙ ገልጿል።

ለተጨማሪ መረጃ፦

አ/አ ማዕከል 0917716003
0908281993

ነቀምቴ ማዕከል 0940358414
0917667081


ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ኅዳር 29 እና 30/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ እና የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ታህሳስ 15 እና 16/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#DambiDolloUniversity

በ2015 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግኒያ ጊዜ መጋቢት 19 እና 20/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➧ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና 2 ኮፒ፣
➧ ስምንት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ ማጣቀሻ መጻሕፍት፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#DambiDolloUniversity

በ2015 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም የተከታትላችሁና የማለፊያ ነጥብ ያመጣቹ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችው አዲስ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 10 እና 11/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

፨ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ ነገሮችን ከማስታወቂያው ያንብቡ‼️


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#DambiDolloUniversity

በ2016 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 17 እና 18/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ስምንት 3x4 የሆነ ቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot