STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
41K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!

Team
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Update #WolloUniversity

በወሎ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓም በ Remedial program አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የወሎ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓም በ Remedial program አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ጥር 16 እና 17/05/16 ዓም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።በመሆኑም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ኮምቦልቻ ግቢ የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ደሴ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልፃለን።

         ©ተማሪዎች ህብረት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የትምህርት ቢሮዎች የላከው ደብዳቤ፣

ጉዳዩ:- የ2016 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን ይመለከታል፤

በአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ-ትምህርት ሪፎርም መሠረት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከ2016 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መሠረት ወደ ሙሉ ትግበራ መግባቱ ይታወሣል፡፡ በዚህም መሠረት በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተለይተው የመማር ማስተማር ሂደቱ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በ2016 ዓ.ም በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን መወሰን በማስፈለጉ በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፣ ስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሆኑ እንደሚከተለው ተወስኗል፡፡

የተፈጥሮ ሣይንስ
♦️እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ባዮሎጅ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ

የማህበራዊ ሣይንስ
♦️እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ታሪክ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ጅኦግራፊ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ


👉 የፈተና ዝግጅትም:-

1. የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም. ከ12ኛ ክፍል ብቻ ሲሆን ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9ኛ-11ኛ በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ያጠቃልላል::

2. ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት በነባሩ አሠራር መሠረት ውጤት ተደምሮ የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን።

3. የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያውቁት እንዲደረግ እናሳስባለን። [ትምህርት ሚኒስቴር]

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate Program Students !

Study in USA! 🇺🇸

⭐️ከፍተኛ ትምህርቶን በአሜሪካ ሀገር እየተከታተሉ የሚሰሩበት ትልቅ ዕድል !

No Prepayment !



Bachelor Degree ✈️

Fast Process

Quality Service

High Visa Ratio

Limited Spot ! Take your spot early live your dream !

🟡🟡Contact us :

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 / +393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:

@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም በሚሰጡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የትምህርት አይነቶች ላይ ውሳኔ አሳልፏል።

በዚህም በሁለቱም የትምህርት መስኮች እያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች ፈተናው እንዲሰጥ ተወስኗል፡፡

የተፈጥሮ ሣይንስ፦
እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት

የማኅበራዊ ሣይንስ፦
እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ኢኮኖሚክስ እና ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት

ለሁሉም ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የተፃፈው ሰርኩላር፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝግጅትንም ያብራራል።

በዚህም የኢኮኖሚክስ ፈተና ለ2016 ዓ.ም ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው የሚዘጋጅ ሲሆን ሌሎች የትምህርት አይነቶች ከ9-11ኛ ክፍሎች በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እንደሚሆን ያትታል።

ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴስት ወደፊት ጥናት ተጠንቶ እስከሚለይ ድረስ በነበረው አሠራር መሠረት ውጤት ተደምሮ የሚገለጽ መሆኑንም ገልጿል።

የፈተና አሰጣጡን በተመለከተ ለተማሪዎች፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን እና ለትምህርት ማህበረሰቡ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ከወዲሁ እንዲያውቁት እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#General_Physics Module ገፅ ለገፅ የቪድዮ ቲቶርያል እና የሁሉንም Chapters Review Exercise የቪድዮ ማብራሪያ በ100ብር ብቻ አቅርበናል።

💥ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ 👉 @muedu ላይ ያናግሩን።

ተመዝግባቹህ ኮርሱን የምትማሩ ተማሪዎች በየትኛውም ጊዜ ሴሚስተሩን ሙሉ ኮርሱ ላይ ያልገባችሁን ርዕስ ተጨማሪ ማብራሪያ መጠየቅ ትችላላቹህ።

Remedial Mathematics 👇
https://t.me/ATC_EUEE/78?single
የኢንትራንስ Maths G9-12👇
https://t.me/ATC_EUEE/79

በ100 ብር ብቻ👇
https://t.me/muedu
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate Program Students !

Study in USA! 🇺🇸

⭐️ከፍተኛ ትምህርቶን በአሜሪካ ሀገር እየተከታተሉ የሚሰሩበት ትልቅ ዕድል !

No Prepayment !



Bachelor Degree ✈️

Fast Process

Quality Service

High Visa Ratio

Limited Spot ! Take your spot early live your dream !

🟡🟡Contact us :

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 / +393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:

@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#General_Physics Module ገፅ ለገፅ የቪድዮ ቲቶርያል እና የሁሉንም Chapters Review Exercise የቪድዮ ማብራሪያ በ100ብር ብቻ አቅርበናል።

💥ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ 👉 @muedu ላይ ያናግሩን።

ተመዝግባቹህ ኮርሱን የምትማሩ ተማሪዎች በየትኛውም ጊዜ ሴሚስተሩን ሙሉ ኮርሱ ላይ ያልገባችሁን ርዕስ ተጨማሪ ማብራሪያ መጠየቅ ትችላላቹህ።

Remedial Mathematics 👇
https://t.me/ATC_EUEE/78?single
የኢንትራንስ Maths G9-12👇
https://t.me/ATC_EUEE/79

በ100 ብር ብቻ👇
https://t.me/muedu
በትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን የጤና አገልግሎት ያለ እድሜ የሚከሰት እርግዝናን ለመከላከል መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ

በተለያዩ ጊዜያት ያለ እድሜ የሚከሰት እርግዝናን ተከትሎ የተለያየ የጤና ጉዳት ደረሰ ሲባል ይሰማል፡፡ በተለይም በትምህርት ቤቶች ተመሳሳዩ ጉዳይ በተደጋጋሚ ጊዜ እንደሚከሰት ይነገራል፡፡

መናኸሪያ ሬዲዮም በተማሪዎች ላይ የሚከሰተውን ያለ እድሜ እርግዝና ለመከላከል ምን እየሰራ ነው ሲል የአዲስ አበባ ጤና ቢሮን ጠይቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ በምላሻቸው በትምህርት ቤቶች ውስጥ ባሉ የጤና ባለሙያዎች አስፈላጊውን አገልግሎት በመስጠት ያለ እድሜ የሚከሰት እርግዝናን ለመከላከል እየተሰራ ነው ያሉ ሲሆን፤ አሁንም ግን አጠናክሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን አመላክተዋል፡፡
 
በትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን የጤና አገልግሎት ማጠናከር መሰል ችግሮች እንዳይከሰቱ ብሎም ለሌሎች የጤና ችግሮች መፍትሄ ለመስጠትም አስፈላጊ መሆኑን የገለጹት ዶክተር ዮሐንስ፤ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቶች እንደሚሰጡም ጠቁመዋል፡፡

ቢሮው በትምህርት ቤቶች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ቢሆንም የተሰሩ ሥራዎች በቂ አለመሆናቸውንም ኃላፊው የገለጹ ሲሆን፤ ከተለያዩ አካላት ጋር ትብብር በመፍጠር እንደሚሰሩ አመላክተዋል፡፡

(መናኸሪያ ሬዲዮ)
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WachemoUniversity

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ጥር 20 እና 21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

➢ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ አንድ 2 x 2 እና ሁለት 3x4 ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

የምዝገባ ቦታ፦

ስማችሁ ከ A-H የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችና እና ስማችሁ ከ A-M የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባችሁ በዋናው ካምፓስ የሚከናወን ሲሆን፤ ስማችሁ ከ I-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችና እና ስማችሁ ከ N-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባችሁን የምታደርጉት በዱራሜ ካምፓስ እንደሆነ ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate Program Students !

Study in USA! 🇺🇸

⭐️ከፍተኛ ትምህርቶን በአሜሪካ ሀገር እየተከታተሉ የሚሰሩበት ትልቅ ዕድል !

No Prepayment !



Bachelor Degree ✈️

Fast Process

Quality Service

High Visa Ratio

Limited Spot ! Take your spot early live your dream !

🟡🟡Contact us :

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 / +393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:

@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#General_Physics Module ገፅ ለገፅ የቪድዮ ቲቶርያል እና የሁሉንም Chapters Review Exercise የቪድዮ ማብራሪያ በ100ብር ብቻ አቅርበናል።

💥ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ 👉 @muedu ላይ ያናግሩን።

ተመዝግባቹህ ኮርሱን የምትማሩ ተማሪዎች በየትኛውም ጊዜ ሴሚስተሩን ሙሉ ኮርሱ ላይ ያልገባችሁን ርዕስ ተጨማሪ ማብራሪያ መጠየቅ ትችላላቹህ።

Remedial Mathematics 👇
https://t.me/ATC_EUEE/78?single
የኢንትራንስ Maths G9-12👇
https://t.me/ATC_EUEE/79

በ100 ብር ብቻ👇
https://t.me/muedu
#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የመውጫ ፈተና ጥር 27 እና 28/2016 ዓ.ም ይሰጣል።

ለ2ኛ ጊዜ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ የተቋሙ ተማሪዎች ፈተናው ጥር 17 እና 18/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የነገረ ሲሆን "ከተቋሙ ውጪ በሆነ ምክንያት" ፈተናው በተባለው ጊዜ እንደማይሰጥ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።

በዚህም ፈተናው የሚሰጥበት ግዜ ወደ ጥር 27 እና 28/2016 ዓ.ምመተላለፉ ተመላክቷል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ከጸጥታ ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ የፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የማቋቋም ሂደት መዘግየቱ ተነገረ።

በርካታ የአፍሪካ ወጣቶችን በፓን አፍሪካ መርህ ለማስተሳሰርና የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊያን ለመፍታት ከተያዙት የአህጉሪቱ ትላላቅ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የፓንአፍሪካኒዝም ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ለመገንባት እቅድ ተይዞ የመሰረተ ድንጋይ መጣሉ የሚታወስ ነው፡፡

ለመሆኑ የዚህ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ከምን ደረሰ ሲል #መናኽሪያ_ሬድዮ የጠየቃቸው የኒው ሆራይዘን ፎር ፓን አፍሪካኒዝም ድርጅት ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ህይወት አዳነ ግንባታው በሚከናወንበት ትግራይ ክልል ባለፉት ዓመታት የነበረው ጦርነትና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች ተዳምረው ስራው በሚፈለገው ልክ አለመከናወኑን ገልጸዋል፡፡

ኒው ሆራዘን ፎር ፓን አፍሪካኒዝም ድርጅት እንደ ግብረሰናይ ድርጅት ከግንባታው ጋር በተያያዘ አስፈላጊው ሂደት ዳግም እንዲጀምር ከአፍሪካ ህብረትና ከሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት ጋር ተከታታይ ውይይቶች ማድረጉን ገልጸው ግንባታው ግን በዚህ ቀን ይጀምራል ለማለት የሚያስችል መረጃ እንደሌላቸው ተናግረዋል፡፡

በትግራይ ክልል ያለው የጸጥታ ሁኔታ አንጻራዊ ሰላም ያለበት በመሆኑ ስራዎች በቶሎ ተጀምሮ የአፍሪካዊያንን ህልም የማየት ውጥን እንዲሰምርም ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ተብሏል፡፡

[ዘገባው የመናኸሪያ ሬዲዮ ጣቢያ ነው]

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate Program Students !

Study in USA! 🇺🇸

⭐️ከፍተኛ ትምህርቶን በአሜሪካ ሀገር እየተከታተሉ የሚሰሩበት ትልቅ ዕድል !

No Prepayment !



Bachelor Degree ✈️

Fast Process

Quality Service

High Visa Ratio

Limited Spot ! Take your spot early live your dream !

🟡🟡Contact us :

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 / +393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:

@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com