STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#InjibaraUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከግንቦት 09-11/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ከታች የተገለፁትን የመመዝገቢያ መስፈርት በማሟላት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

#እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ፣ የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#MizanTepiUniversity

በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ የአገር አቀፍ ፈተና ወስደው ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በስሩ በሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ መድረጉ የሚታወስ ነው፡፡ _በዚህም መሰረት ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው መቀበል የሚጀምርበትን ትክክለኛ ጊዜ ለተማሪዎቻችን በቀላሉ ተደራሽ በሚሆኑ ሚዲያዎች ማለትም በኢትዮጵያ ቴሌቨዥን (EBC) እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽና ፌስቡክ ገጾች ጭምር የሚያሳውቅ ስለሆነ ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#DebreMarkosUniversity

በ2014 ዓ.ም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም መሆኑን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

🔰ዝርዝር መረጃውን ከፎቶው ያንብቡ


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የወጪ ቅነሳን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ገንዘብ ሚኒሰቴር አሳሰበ፡፡

የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የወጪ ቅነሳ ጉዳይ የ2015 በጀት አመት አንዱ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በበጀት አመቱ አዳዲስ የግንባታ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩና ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸው ንብረት ታውቆ በአንድ የመረጃ ቋጥ ውስጥ እንዲካተት ተደርጎ የክትትልና የቁጥጥር ስርአት እንደሚዘረጋ ገልጸዋል፡፡

የገንዘብ ሚኒሰቴር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በበኩላቸው የፋይናንስ ስርአቱን በህጉ መሰረት ተግባራዊ ባላደረጉ የተቋማት ኃላፊዎችና ባለሞያዎች ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን አመልክተዋል፡፡

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ በገንዘብ ሚኒስቴር ከተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ በላይ ያቀረቡ ሲሆን፣የተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ፣ የምግብ፣ የሌሎች ሸቀጦችና የመድሐኒት ዋጋ መጨመር እንዲሁም ያልተጠናቀቁ የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ስራ መኖራቸውን በምክንያትነት ማንሳታቸዉን ገንዘብ ሚንስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ አስፍሯል፡፡


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
📌 የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች መግቢያ ቀናቶች !

📚 እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች ከታች ይገኛሉ ! ስንድታችሁን አገባዱ !


📌 1ኛ- Addis Ababa University => ሚያዝያ 24-28

📌 2ኛ- Wolaita sodo University => ሚያዝያ 27-28

📌 3ኛ- AASTU University => ሚያዝያ 28-29

📌 4ኛ- ASTU University => ሚያዝያ 28-29

📌 5ኛ- Kotebe Metropolitan University => ሚያዝያ 28-29

📌 6ኛ- Bahirdar University => ሚያዚያ 28 እስከ 30

📌 7ኛ- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ => ሚያዚያ 29 እና 30

📌 8ኛ- ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ => ግንቦት 8 እና ግንቦት 9

📌 9ኛ- ኦዳ ቡልቱሞ ዩኒቨርስቲ => ግንቦት 10 እና 11

📌 10ኛ- መደወላቡ ዩንቨርስቲ => ግንቦት 1 እና 2

📌 11ኛ- ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ => ግንቦት 1 እና ግንቦት 2

📌 12ኛ - ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ => ግንቦት 8 እና ግንቦት 9

📌 13ኛ - ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 3 እና 4

📌 14ኛ - ሃረማያ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 12 ፥ 13 እና 14 !

📌 15ኛ - አርባምንጭ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 1 እና 2

📌 16ኛ- ጎንደር ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 1 እና 2

📌 17ኛ- መቱ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 3 እና 4

📌 18ኛ- መቅደላ አምባ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 10 እና 11

📌 19ኛ - እንጅባራ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 9,10 እና 11

📌 20ኛ - ጅማ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 4 እና 5

📌 21ኛ - ደብረማርቅስ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 4 እና 5

📚 ሌላ የጠራ ግቢ የለም (ወለጋ አምቦ ሞቻሞ ጅጅጋ ጋምቤላን ...ጨምሮ ወደ 20 የሚጠጉ ግቢዎች የተማሪዎችን መግቢያ አላስተላለፎም : ታገሱ በቅርቡ ይጠራሉ !

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለዩንቨርስቲ መግቢያ ሀገር አቀፍ የ12 ኛ ክፍል ፈተና ኦንላይን ምዝገባ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የዩኒቨርሲቲዎችን ትክክለኛ ገፅ ብቻ በመከተል ከሀሰተኛ የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ ፦

👉 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/DDUniv/

👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Hawassa.University/

👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Addis-Ababa-University-496255483792611/

👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/TheUniversityofGondar/

👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/bduethiopia/?ref=page_internal&mt_nav=0

👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/?_se_imp=0ueaW0ZojpEObV9zR

👉 ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/HRMUNIV/

👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/JimmaUniv/

👉 አርሲ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=357578986410375&id=100064748293256

👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፦https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wolaita-Sodo-University-246568056057804/

👉 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WachemoUniversity2008/

👉 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/265529850297666/posts/1845133279003974/?app=fbl

👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/141864125910414/posts/4794315817331865/?app=fbl

👉 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wollega-University-Corporate-Communications-2319182621440303/

👉 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/234983083247967/posts/5141798579233035/?app=fbl

👉 ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/2181225212102194/posts/3109977289226977/?app=fbl

👉 ቦረና ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/BoranaUniversityBRU/

👉 ቀብሪድሃር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Kebri-Dehar-University-306587496533329/

👉 ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Jinka-University-178538809733160/

👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/547073878695780/posts/5065885566814566/?app=fbl

👉 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1879460055640998/posts/3057857987801193/?app=fbl

👉 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WoldiaUniversity/

👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WolloUniversity111/

👉 ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1301588393256101/posts/5145148712233364/?app=fbl

👉 ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/OBUEthiopia/

👉 አምቦ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/AmboUniversityofficial/

👉 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mizan-Tepi-University-MTU-362390684253048/

👉 ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/614590095253065/posts/5432186613493365/?app=fbl

👉 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/979926502053136/posts/5129611493751262/?app=fbl

👉 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/336146983089022/posts/5029908297046177/?app=fbl

👉 ኮተቤ ፦ https://www.facebook.com/792405150779154/posts/5397052686981021/?app=fbl

👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/100064618752509/posts/386404006856888/?app=fbl

👉 መቱ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/330316734055129/posts/1468350973585027/?app=fbl

👉 መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mekdela.Amba.University/

👉 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/adamaastu/

👉 አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=304804401829357&id=100068993984600

👉 ዲላ ዩኒቨርሲቲ https://www.facebook.com/922491654513796/posts/4978824012213853/?app=fbl



ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በሀገራችን ከተስቶ በነበረው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድባችሁ ትምህርት ስትከታተሉ የቆያችሁ እና ያጠናቀቃችሁ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 3ኛ እና 4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመልሳችሁ እንድትማሩ ስለተወሰነ ከግንቦት 1-2 ድረስ ግቢ ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ተብሏል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#WachemoUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

በ Re-admission እና Withdrawal ወጥታችሁ የነበራችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዳግም ቅበላ ግንቦት 11 እና 12/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ለአዲስ ተማሪዎቹ ሞቅ ያለ አቀባበል እያካሄደ ነው።

መረጃው የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ነው

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በኦሮሚያ ክልል አሸባሪው ሸኔ ት/ቤትን ጨምሮ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን አወደመ

ሚያዝያ 27/2014

(ዋልታ)
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ኮያ አካሌ ቀበሌ አሸባሪው የሸኔ ቡድን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና ጤና ተቋምን ጨምሮ ሌሎች የማኅበረሰብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ማውደሙ ተነገረ።

የሽብር ቡድኑ በኩዩ ወረዳ ለአራት አመታት የአከባቢውን ማኅበረሰብ ለተለያየ እንግልትና መከራ ሲዳርግ መቆየቱ የተነገረ ሲሆን በርካታ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ማፍረሱ ተገልጿል።

በኮዬ አካሌ ቀበሌም ባስከተለው ውድመት ምክንያት የአከባቢው ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ተፈናቅለዋል ፤ ነዋሪዎችም የጤና ተቋማት በመውደማቸው ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገዋል።

የኩዩ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ተሾመ ቀነኒሳ ፤ ይህ አጥፊ ቡድን እያስከተለ የነበረው ውድመት ግልፅ ባለመደረጉ እየደረሰ የነበረው ጉዳት ለአራት አመታት ዘልቋል ብለዋል።

ይሁንና አሁን የፀጥታ ኃይሉ ከአከባቢው ማኅበረሰብ ጋር በመናበብ እየሰሩ ባሉት ሥራ ብዙዎቹ በአጥፊው ቡድን ስር ወድቀው የነበሩ ቀበሌዎች ነፃ ማውጣት መቻሉን ለዋልታ ተናግረዋል።

በተቀናጀ መልኩ እየተወሰደ ባለው እርምጃም የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ አጥፊ ቡድኑ ከኅበረተሰቡ ሰርቆ የነበረውን በሬዎች፣ የምግብ እህልና ሌሎች ቁሶችንም ማስመለስ መቻሉንም ነው የገለጹልን።

በርካቶቹ የአሸባሪው ቡድን አባላትንም መማረክና መደምሰስ ተችሏል ብለዋል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT