🌿 #ንነጽር_፲፩
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥6
፧
ሐዋርያው "አትጨነቁ" ሲል ምን ማለቱ ነው? እንዴት ነው አለመጨነቅ የምንችለው ብሎ የሚጠይቅ አይጠፋም።
:
በእርግጥ ምንም እሚያስጨንቅ ነገር የለም ማለት አንችልም። ምክንያቱም #ጭንቀት ባይኖር ኖሮ #አትጨነቁ ባልተባልን ነበር።
፧
እንዲሁ #አትጨነቁ ብቻ ብሎ ዝም ቢለን፤ ታድያ ምን እናድርግ ማለታችን አይቀርም ነበር። ነገር ግን ከእነ መፍትሔው ስለተቀመጠልን #ጭንቀትን የማስወገድ አቅማችን እጅግ እንዲጨምር ያደርገዋል።
፡
እኛ ለጌታ ሩቅ ብንሆንም እርሱ ለእኛ ቅርብ እንደሆነ ገና ከጅምሩ ተስፋችንን እንዲለመልም አበሠረን። ቀጠለና በክፉም በደጉም ወደ ፈጣሪያችን መጮህ እንዳለብን ነገረን። ምክንያቱም እርሱ ለእኛ ቅርብ ነውና።
፧
#የሚያስጨንቃችኹን ነገር እስኪ ለአንዳፍታ ቆም ብላችኹ አስቡት..... ይሄኔ'ኮ በአላፊ ጠፊ ነገር ትጨነቁ ይሆናል። ግዴ'ለም በጸሎትና በምልጃ ከምስጋናም ጋር ወደ እግዚአብሔር ጩኹ እንጅ በአ ን ዳ ች #አትጨነቁ።
አንድ ሰው ሲጨነቅ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መሆኑን እየተጠራጠረ ነው ወይም አያምንም ማለት ነው።
፡
አንድ ሰው ሲጨነቅ በእግዚአብሔር ቃል ይጠራጠራል ወይም ማመን ከብዶታል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ተጨንቀን እናውቃለን። ይህን ቃል ሥናስታውስ ግን ጭንቀታችን እንደሚቀል 100% እርግጠኛ ነኝ።
፡
ይህን በመሰለው ግን #መጨነቅ ይገባናል እላለኹ👇
፡
“በብዙ መከራና ከልብ ጭንቀት በብዙም እንባ ጽፌላችሁ ነበርና፤ ይህም እናንተን አብዝቼ የምወድበትን ፍቅር እንድታውቁ እንጂ እንዳሳዝናችሁ አይደለም።”
— 2ኛ ቆሮ 2፥4
ከሳትኩ አርሙኝ እመለሳለኹ ዲ/ን መኩሪያ ነኝ (Proud24)
ኢትዮጵያ ትቅደም!
@MekuriyaM
ፍቅር ይስጠን🙏

JOIN @MekuriyaM