ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
6.23K subscribers
461 photos
10 videos
22 files
442 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
🌿 #ንነጽር_፲፩

“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥6

ሐዋርያው "አትጨነቁ" ሲል ምን ማለቱ ነው? እንዴት ነው አለመጨነቅ የምንችለው ብሎ የሚጠይቅ አይጠፋም።
:
በእርግጥ ምንም እሚያስጨንቅ ነገር የለም ማለት አንችልም። ምክንያቱም #ጭንቀት ባይኖር ኖሮ #አትጨነቁ ባልተባልን ነበር።

እንዲሁ #አትጨነቁ ብቻ ብሎ ዝም ቢለን፤ ታድያ ምን እናድርግ ማለታችን አይቀርም ነበር። ነገር ግን ከእነ መፍትሔው ስለተቀመጠልን #ጭንቀትን የማስወገድ አቅማችን እጅግ እንዲጨምር ያደርገዋል።

እኛ ለጌታ ሩቅ ብንሆንም እርሱ ለእኛ ቅርብ እንደሆነ ገና ከጅምሩ ተስፋችንን እንዲለመልም አበሠረን። ቀጠለና በክፉም በደጉም ወደ ፈጣሪያችን መጮህ እንዳለብን ነገረን። ምክንያቱም እርሱ ለእኛ ቅርብ ነውና።

#የሚያስጨንቃችኹን ነገር እስኪ ለአንዳፍታ ቆም ብላችኹ አስቡት..... ይሄኔ'ኮ በአላፊ ጠፊ ነገር ትጨነቁ ይሆናል። ግዴ'ለም በጸሎትና በምልጃ ከምስጋናም ጋር ወደ እግዚአብሔር ጩኹ እንጅ በአ ን ዳ ች #አትጨነቁ
አንድ ሰው ሲጨነቅ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መሆኑን እየተጠራጠረ ነው ወይም አያምንም ማለት ነው።

አንድ ሰው ሲጨነቅ በእግዚአብሔር ቃል ይጠራጠራል ወይም ማመን ከብዶታል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ተጨንቀን እናውቃለን። ይህን ቃል ሥናስታውስ ግን ጭንቀታችን እንደሚቀል 100% እርግጠኛ ነኝ።

ይህን በመሰለው ግን #መጨነቅ ይገባናል እላለኹ👇

“በብዙ መከራና ከልብ ጭንቀት በብዙም እንባ ጽፌላችሁ ነበርና፤ ይህም እናንተን አብዝቼ የምወድበትን ፍቅር እንድታውቁ እንጂ እንዳሳዝናችሁ አይደለም።”
— 2ኛ ቆሮ 2፥4

ከሳትኩ አርሙኝ እመለሳለኹ ዲ/ን መኩሪያ ነኝ (Proud24)

ኢትዮጵያ ትቅደም!
@MekuriyaM
ፍቅር ይስጠን🙏
🌿 #ንነጽር_፲፩

“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች
አትጨነቁ።”
  — ፊልጵስዩስ 4፥6

ሐዋርያው "
አትጨነቁ" ሲል ምን ማለቱ ነው? እንዴት ነው አለመጨነቅ የምንችለው ብሎ የሚጠይቅ አይጠፋም።
:
በእርግጥ ምንም እሚያስጨንቅ ነገር የለም ማለት አንችልም። ምክንያቱም
#ጭንቀት ባይኖር ኖሮ #አትጨነቁ ባልተባልን ነበር።

እንዲሁ
#አትጨነቁ ብቻ ብሎ ዝም ቢለን፤ ታድያ ምን እናድርግ ማለታችን አይቀርም ነበር። ነገር ግን ከእነ መፍትሔው ስለተቀመጠልን #ጭንቀትን የማስወገድ አቅማችን እጅግ እንዲጨምር ያደርገዋል።

እኛ ለጌታ ሩቅ ብንሆንም እርሱ ለእኛ ቅርብ እንደሆነ ገና ከጅምሩ ተስፋችንን እንዲለመልም አበሠረን። ቀጠለና በክፉም በደጉም ወደ ፈጣሪያችን መጮህ እንዳለብን ነገረን። ምክንያቱም እርሱ ለእኛ ቅርብ ነውና።

#የሚያስጨንቃችኹን ነገር እስኪ ለአንዳፍታ ቆም ብላችኹ አስቡት..... ይሄኔ'ኮ በአላፊ ጠፊ ነገር ትጨነቁ ይሆናል። ግዴ'ለም በጸሎትና በምልጃ ከምስጋናም ጋር ወደ እግዚአብሔር ጩኹ እንጅ በአ ን ዳ ች #አትጨነቁ
አንድ ሰው ሲጨነቅ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መሆኑን እየተጠራጠረ ነው ወይም አያምንም ማለት ነው።

አንድ ሰው ሲጨነቅ በእግዚአብሔር ቃል ይጠራጠራል ወይም ማመን ከብዶታል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ተጨንቀን እናውቃለን። ይህን ቃል ሥናስታውስ ግን ጭንቀታችን እንደሚቀል 100% እርግጠኛ ነኝ።

ይህን በመሰለው ግን
#መጨነቅ ይገባናል እላለኹ👇

“በብዙ መከራና ከልብ ጭንቀት በብዙም እንባ ጽፌላችሁ ነበርና፤ ይህም እናንተን አብዝቼ የምወድበትን ፍቅር እንድታውቁ እንጂ እንዳሳዝናችሁ አይደለም።”
  — 2ኛ ቆሮ 2፥4

JOIN
@MekuriyaM