Intrance result.neaea.gov.et
1.43K subscribers
552 photos
29 videos
302 files
566 links
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!

ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
Download Telegram
#Update

የመውጫ ፈተና ከ ሰኔ 14-25

ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ በማሰባሰብ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በኩል አረጋግጠው ባሳለፍነው ሳምንት ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
#shere & #join
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/unv_info
https://t.me/unv_info
#WoldiaUniversity

ለአቅም ማሻሻያ (Remedial Extension Program) ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ፡፡

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ 2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial Extension Program) ትምህርትእየተማ ራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በ Online እንደምትወስዱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ መሰረታዊ የኮምፒውተርና Online ፈተና እንዴት እንደምትወስዱ ዩኒቨርሲቲው ስልጠና ስላዘጋጀ ለረቡዕ (30/08/2016 ዓ.ም) እና ለሐሙስ
(01/09/2016 ዓ.ም) ከዚህ በታች ባለው ስኬጁልን የስልጠና ክፍል እንድትገኙ እንገልጻለን፡፡

#join
#shere
#ኢትዮጵያዊ
#ኢትዮጵያ
#MoE
#technology

ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
👇 👇 👇🙏🙏🙏☘️☘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor