Intrance result.neaea.gov.et
2.78K subscribers
599 photos
32 videos
302 files
649 links
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!

ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
Download Telegram
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይመደባሉ።
- ትምህርት ሚኒስቴር

በተስተካከለው የ2017 ዓ.ም የትምህርት ካላንደር መሠረት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።

ይሁን እንጂ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ እስካሁን አልተደረገም።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፤ "ከ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎች ለተቋሙ በመቅረባቸው ምክንያት" ምደባው መዘግየቱን ገልፀዋል።

ቅሬታዎቹን እየተስተናገዱ እንደነበር የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ተማሪዎቹ በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተናግረዋል።

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወሳል።

#Telegram #BBC

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ብዙ ሰው ያልጀመረው ውድድር ነው በቀላሉ ሰው invite በማረግ ስሩ ግን start ማለት ብቻ ሳይሆን Task መስራት አለባችሁ የምታስገቡትም ሰው የሚቆጠርላችሁ Task ሲሰሩ ብቻ ነው

በጣም ቀላል Task ነው በደንብ ከሰራችሁ በቀላሉ ትሸለማላችሁ

100% ተረጋግጧል

6 ሰዉ invite አድርጋቹ Top 500 ዉስጥ በመግባት ዉድድሩን ተቀላቀሉ

🔻https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_1584418890
Join the cherry game using this referral link and win prizes!
#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።


የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#Placement

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልታችሁ እንድትጭርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን እንገልጻለን።

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር


የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ነክተው ስለገብ ብቻ $1 ዶለር የግኙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/fadewalletbot/app?startapp=b50056b5c1d64726aa3b996b76ae1197
Forget the limits! FadeWallet is your ticket to the boundless crypto universe!

Join me at FadeWallet and let's earn rewards together.
ለ አቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ፈላጊዎች

የድሬደዋ ዩኒቨርሲት 2017 የትምህርት ዘመን በ remedial ፕሮግራም በሜታ እና በሳምንቱ መጨረሻ መርሐ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች የremedial ፕሮግራም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📌የማመልከቻ መስፈርቶች

በ 2016 የትምሀርት ዘመን የ 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው፡-ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 186 እና ከዛ በላይ ላላቸው በፕሪፓራቶሪ ፕሮግራም 217 እና ከዛ በላይ


🗝የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች

⚡️Natural Science Stream

°English
°Biology
°Chemistry
°Physics
°Mathematics for Natural Science

⚡️Social Science Stream

°English
°Geography
°Mathematics for social Science
°History

📌የማመልከቻ ቀን: ጥቅምት 4 - 19/ 2017 ዓ/ም

📌የማመልከቻ ቦታ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 05

☞ የማመልከቻ 75 ብር በዩኒቨርሲቲው የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000014248017 ላይ ማስገባትና የባንክ ደረሰኝ መያዝ አለባቸው።

📌የሚያስፈልጉ መረጃዎች

☞ የ12 ክፍል መልቀቅያ ፈተና ሰርተፊኬት ኦርጅናል እና ኮፒ

☞ ከ 9-12 ክፍል ትራንስከሪፕት

☞ አድሚሽን ቁጥር

☞ ሁለት ጉርድ ፎቶ



የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
🎓ግቢ ስንገባ ለትምህርታችን ምን መያዝ አለብን


👨‍🏫ግቢ ስትገቡ የምትማሩት preparatory በምትማሩባቸው የመማሪያ ቁሳቁሶች ቢሆንም እንደ preparatory ግን ደብተር ያዙ አትያዙ ጭቅጭቅ የለም ።

👨‍💼 ግቢ ውስጥ ብዙ መምህራን በደብተር ጉዳይ አይናገሩም ባይናገሩም ግን ፊልም እንደሚሾፍ ሰው ፈታ ብላቹህ ዘብ ስትሉ ይሰማቸዋል ፤ አላስችል ያላቸው አስተማሪዎች ይናገሯቹሃል ባስ ካለም ሊያስወጧቹህ ይችላሉ።( አስቡት አስተማሪው ለሰዓታት ቆሞ እያስተማረ እናንተ .......)

📝ጥቂት መምህራን ደግሞ ደብተር ካልያዛቹህ ክላሳቸውን መማር እንደማትችሉ ይነግሯቹሃል( እነዚ ወግ አጥባቂ ቢመስሉም የሚጠቅሙት ግን እኛኑ ነው)

📌 ወደ ገደለው ስገባ ግቢ በምትሄዱበት ጊዜ አንድ ሁለት ደብተር እና የተወሰነ A4 paper ይዛቹህ ብትሄዱ አሪፍ ነው ፤ መሸከም ካልፈለጋቹህ ደግሞ በምትሄዱበት ከተማ መሸመት ትችላላቹህ 

📚 ደብተር or ማስታወሻ እና ልሙጥ ወረቀት መያዝ የግድ ነው ።

📌 ማንኛውም አስተማሪ ሲያስተምር የሆነ ነገር መፃፍ ይኖርባቹሃል coz የግቢ መምህራን ብዙውን ጊዜ ያፃፉትንና ያስተማሩትን ፈተናም ላይ ስለሚደግሙት በተለይ የውጭ መምህራን ከሆኑ አደራ እያንዳንዷን ነገር ለመፃፍ ሞክሩ።

📌 የመጀመሪያውን ሴሚስተር የምትወስዷቸው 6 ወይም 7, 8  ኮርሶች በመሆናቸው ቢበዛ 3 ደብተር ያስፈልጋቹሃል ።

📌 ሌላ መያዝ አለባቹህ ብዬ የማስበው mathematics፤physics, Economics reference book ከነበራቹህ ግቢ ስትገቡም የተወሰነ ነገር ለማጣቀስ ስለሚጠቅማቹህ ያዙት ።


ማስታወሻ❗️

©ግቢ ስትገቡ ኮፒ ቤቶች ምናምን እንዳይሸውዷቹህ ማለት ትላልቅ modulochn እንዳያሸክሟቹህ (የፍሬሽ ነገር ችግር ነው ይጠቅምሃል ከተባለ የማይገዛው ነገር የለምና እነሱም ባቅማቸው ይጠቅማቹሃል ብለው ብዙ እዳ እንዳያሸክሟቹህ) ኮፒ ቤት መሄድ ያለባቹህ ትምህርት ስትጀምሩ መምህራኖቹ በተወካዮቻቹህ  (monitor) አማካኝነት PDF ኮፒ ቤት ካስቀመጡላቹህ ብቻ ነው ።

©️Qesem_University


የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#ማስታወቂያ

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ይገለጻል።

በ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ስለሚገለጽ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን።

(ትምህርት ሚኒስቴር)



ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳቅ ሚድያ 😂 ለናንተ ሳቅ🤣
ሼር & join 👇🌹😍❤️
@saqe_media
@saqe_media
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial)) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡

በዚህም ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡


የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ምደባ ይፋ ሆኗል

የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት  ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

እስካሁን ብዙዎች ማየት እንዳልቻሉ ሰምተናል

ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ

https://placement.ethernet.edu.et

ወይም
@moestudentbot


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#ምደባ

በሰርቨር መጨናነቅ ምክኒያት አሁን እየሰራ አይደለም ሌሊት ሞክሩት! It is not working now!

👉Website: https://placement.ethernet.edu.et

👉Telegram: https://t.me/moestudentbot


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#ምደባ

የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባን ይመለከታል


በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

🙅‍♂️የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ ትምህርት ሚኒስቴር አያስተናግድም‼️


የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች👇

🌐WEBSITE:
https://placement.ethernet.edu.et

TELEGRAM
https://t.me/moestudentbot


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
"  ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡

በዚህም ዘንድሮ / ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ፈተና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Via #tikvahuniversity


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
የ Remedial ተማሪዎች ምደባ ከተካሄደ በኋላ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደርጋሉ ።

የሬሜዲያል ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ምደባ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ። ስለዚህ የ 2017 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ዝግጅታችሁን ጨርሱ።


ሼር እያደራገችሁ join በሉ
#MoE #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #shere #join #ኢትዮጵያዊ
ተጨማሪ ትምህርታ መረጃ 👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor