Intrance result.neaea.gov.et
1.29K subscribers
512 photos
29 videos
299 files
533 links
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!

ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
Download Telegram
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን ቶሎ ለማድረስ በሙሉ አቅም እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

ፈተናውን የማረም ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ማንጠግቦሽ አዳምጤ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡

ከመስከረም 07 እስከ 11/2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ጨምሮ ውጤት ለመግለፅ መታሰቡን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡

"ምናልባትም እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል" ተናግረዋል፡፡

በነሐሴ መጨረሻ በሰጡት መግለጫ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ዶ/ር) የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ ይፋ ይደረጋል ብለው እንደነበር አይዘነጋም።

በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለነበሩ ተማሪዎች ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናው ይሰጣል መባሉ ይታወቃል።

➢➢➢
#Share  #join 🙏🙏🙏🙏🙏
Share & Support Us
👇👇👇👇👇👇👇👍
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
#Update

በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተናቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል።

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናቸውን ያላጠናቀቁ 11,581 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ዛሬ ማስፈተን መጀመሩን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሳውል።

ተማሪዎቹ ጠዋት የኬሚስትሪ ትምህርት ፈተና የወሰዱ ሲሆን ከሰዓት ደግሞ የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት ካሳሁን ተገኘ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡

➢➢➢
#Share  #join 🙏🙏🙏🙏🙏
Share & Support Us
👇👇👇👇👇👇👇👍
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት በዚህ ወር መጨረሻ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል ይጠበቃል፡፡

በፀጥታና ሌሎች ምክንያቶች ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ከሁለት ሳምንት በፊት ፈተናቸውን መውሰዳቸው ይታወቃል።

የነዚህ ተማሪዎችን ፈተና ውጤት በሐምሌ 2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች ጋር አብሮ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በመስከረም መጀመሪያ ሳምንት ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን ጨምሮ ውጤት ይፋ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳወቁ አይዘነጋም።

"እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል" የአገልግሎቱ ከፍተኛ ኃላፊ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

ተማሪዎች ውጤታችሁን በትዕግስት እንድትጠብቁ  እያሳሰብን ውጤት ሲለቀቅ  በዚሁ @intrancresult ቻነል በፍጥነት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#shere 🙏 #join 💝
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
➡️2015 Entrance Exam ተፈታኞችን ይመለከታል ።

📝ውጤትን በተመለከተ በአንዳንድ ቻናሎች ብዙ ትክክል ያልሆኑ መረጃ እየተሰራጩ ይገኛሉ።

♻️ውጤት ይፋ የሚደረግበት ትክክለኛ ቀን የሚያውቀው ትምህርት ምንስቴር ብቻ ነው!
ትምህርት ምንስቴር እንደገለፀው ከሆነ እስከ መስከረም 30 መጠበቅ አለብን።ምናልባት መያራዝም ከሆነ እስከ 30 ይፋ ልደረግ ይችላል።
ትክክለኛው መረጃ ከታማኝ ምንጭ  ስናገኝ እናሳውቃለን።


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇

#shere 🙏 #join 💝
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
ዛሬ ይለቀቃል ‼️

የ 12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል።

ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??

ትምህርት ሚኒስቴር 6:00 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇

ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።

የ 12ኛ ክፍል ውጤት አብዛኛውን ጊዜ የሚለቀቀው ምሽት 5:00 አከባቢ ነው። ምክንያቱም ኔትወርክ መጨናነቅ ይቀንሳል ተብሎ ስለሚታመን ።

ውጤቱ የሚታይባቸው Link ልቀየር ይችላሉ። ስለዚህ ቶሎ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።

#ትምህርት_ሚኒስቴር
#shere & #join 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።

ሙሉ መግለጫው ከላይ 🙏
#shere #join 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
#Update

የመውጫ ፈተና ከ ሰኔ 14-25

ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ በማሰባሰብ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በኩል አረጋግጠው ባሳለፍነው ሳምንት ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
#shere & #join
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/unv_info
https://t.me/unv_info
#WoldiaUniversity

ለአቅም ማሻሻያ (Remedial Extension Program) ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ፡፡

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ 2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial Extension Program) ትምህርትእየተማ ራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በ Online እንደምትወስዱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ መሰረታዊ የኮምፒውተርና Online ፈተና እንዴት እንደምትወስዱ ዩኒቨርሲቲው ስልጠና ስላዘጋጀ ለረቡዕ (30/08/2016 ዓ.ም) እና ለሐሙስ
(01/09/2016 ዓ.ም) ከዚህ በታች ባለው ስኬጁልን የስልጠና ክፍል እንድትገኙ እንገልጻለን፡፡

#join
#shere
#ኢትዮጵያዊ
#ኢትዮጵያ
#MoE
#technology

ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
👇 👇 👇🙏🙏🙏☘️☘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ይፋ አድርጓል።

በንቅናቄው ተፈታኝ ተማሪዎችን ለፈተና ለማዘጋጀት ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት መርሐግብር በትምህርት ቤቶች ይሰጣል።

በማጠናከሪያ ትምህርቱ የተማሪዎችን የመማር ብቃትና የሥነ-ልቦና ዝግጅት ለማሳደግ እንደሚሠራ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ገልፀዋል።

ይህን ሥራ አንዳንድ ክልሎች ቀደም ብለው መጀመራቸው የሚያበረታታ ተግባር መሆኑን ጠቅሰዋል።

ንቅናቄው ውጤታማ እንዲሆን የክልል ትምህርት ቢሮዎች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የተቋማት ባለሙያዎች፣ ወዘተ በማሳተፉ እንዲሠሩ ጥሪ አድርገዋል።
#ኢትዮጵያ
#join
#ኢትዮጵያዊ
#shere
#MoE
#ተከፍሏቸው
#update
ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
👇 👇 👇🙏🙏🙏☘️☘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥናት 🤣
ፈታ እያለችሁ ሼር አድርጉ
#shere & #join
👇 👇 👇🙏🙏🙏☘️☘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_