Intrance result.neaea.gov.et
2.79K subscribers
588 photos
31 videos
302 files
639 links
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!

ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
Download Telegram
ዋና ዋናዎቹ 👇👇

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች 5.4% ብቻ ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል።

ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት።

አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።

አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ከፍተኛ ውጤት ይፋ ሆኗል

የትግራይ ክልል 675 ከ 700 ወንድ

ከፍተኛ ውጤት በናቹራል ሳይንስ ተማሪ 575 ሴት

ከፍተኛ ውጤት በሶሻል ተማሪ 538 ሴት

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ


👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#በአጠቃላይ_መግለጫው

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው መግለጫ ምን አሉ?
ውጤቱ ምን ይመስላል ?

" በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል።

አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።
ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት።

አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።

አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።

ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?

በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።

በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።

ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ  ጊዜ ነው ተብሏል ፤ ከ700 ይሄን ያህል ውጤት ሲመዘገብ።
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።

በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።

ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።

" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም
ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል።

" በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል።

ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል።

ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል።

ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል።

አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል።


ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት።

ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት።

በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ


👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#Ethiopia

ውጤቱ በጣም ዝቅተኛ ነው !

" በ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ የተሰጠው ፈተና ውጤት እንድምታው ሲታይ ከ2014 ዓ/ም 30,034 (3.3%) ፣ ከ2015 ዓ/ም 27,267 (3.2%) ... (ዘንድሮ 5.4%) መሆኑ እያሽቆለቆለ እየሄደ ያለው ጉዞ የተገታ እና መጠነኛ የመሻሻል አዝማሚያ ያሳየ ቢሆንም አሁንም 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ቁጥር በጣም #ዝቅተኛ ነው። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
📌ዉጤት ዛሬ 6:00 ላይ ይፋ ይሆናል! ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::

1.
eaes.et
2.
eaes.gov.et
3.
eaes.edu.et
4.
result.neaea.gov.et
4.
t.me/EAESbot

💡እኛም ቀድመን አልሰራ የሚላችሁ ከሆነ እገዛ የምናደርግላችሁ ይሆናል ።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️


👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ውጤት እናያለን ➡️ ለተወሰኑ ተማሪዎች

‼️ ዛሬ ሌሊት 6:00 አካባቢ ኔትዎርክ በጣም ስለሚያስቸግር ቀድመው ለተቀላቀሉን ውጤት በማየት እናግዛለን 👇👇
ለ15 ሰው ሼር አድርጎ screenshoot ና R.no
name
ለምልክልን
ቅድምያ እንሰጣለን


👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ውጤት 🔥


ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
እባካችሁ ማለፊያ ስንት ነው ብላቹህ አትጠይቁ!🙏

🔛ማለፊያ ሚባለው Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች ብቻ ነው። እሱም ደግሞ ቀጣይ ሳምንት ምናምን ይነገራል!

የዩንቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ✔️

🟢ለናቹራል 300እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ

😉ለሶሻል 300እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ
  

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️


👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#ማለፊያ_ነጥብ

የ2016 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ እና ውጤት ያወቁ ተማሪዎች ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ለመቀጠል ሶስት አማራጮች አሏቸው።

50% እና ከዚያ በላይ ማለትም :-
➡️ከ500 ለተፈተኑ 250 እና ከዚያ በላይ

➡️ከ600 ለተፈተኑ 300 እና ከዚያ በላይ

➡️ከ700 ለተፈተኑ 350 እና ከዚያ በላይ

ያመጡ ተማሪዎች ብቻ በመንግስት ወይም በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 2017 የትምህርት ዘመን ላይ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይጀምራሉ።

ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች በቀጣይ ትምህርት ሚኒስቴር እና TVET በሚያወጡት የመቁረጫ ነጥብ መሰረት እንደ ውጤታቸው የማካካሻ ትምህርት ወይም የሙያ ትምህርት መማር ይችላሉ።

የመጨረሻው አማራጭ የሚሆነው ከ2017 ተፈታኞች ጋር በግል በድጋሚ ተፈትኖ ውጤት ማሻሻል ይሆናል።

#MoE

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
👏

በሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከ600ው በተፈጥሮ እና በማህበራዊ ሳይንስ (575 እና 538) ከፍተኛውን ውጤት አምጥተው የሰቀሉት ሴት ተማሪዎች ናቸው።

ከዚህ ባለፈ እጅግ በርካታ ሴት ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት በማምጣት የዘንድሮውን ፈተና ሰቅለዋል።

በተመሳሳይ በትግራይ ክልል በተሰጠው ከ700 ፈተናም ሴቶች ከፍተኛ አኩሪ ውጤት ነው ያስመዘገቡት።

ከላይ ለማሳያ የተወሰኑ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ፎቶ ይያዝ እንጂ ሌሎችም በርከታ ሰቃይ ሴት ተማሪዎች አሉ።

#TikvahEthiopia
#MoE

👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
#shere & #join
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor