ጥያቄ ቁጥር አንድ
የነቢዩላሂ ዘከርያ አሰ ልጅ ማን ነው?
ሀ; ኢሳ አሰ
ለ; ያእቁብ አሰ
ሐ; ያህያ አሰ
መ; ዩኑስ አሰ
የነቢዩላሂ ዘከርያ አሰ ልጅ ማን ነው?
ሀ; ኢሳ አሰ
ለ; ያእቁብ አሰ
ሐ; ያህያ አሰ
መ; ዩኑስ አሰ
ጥያቄ ቁጥር 2
ከሚከተሉት አንዱ የነቢያችን ሰአወ ኩንያ(ቅፅል ስም) ነው
ሀ; አቡ ከዲጃ
ለ;ኢብኑ አባስ
ሐ; አበል ቃሲም
መ; ኢብኑ ቃሲም
ከሚከተሉት አንዱ የነቢያችን ሰአወ ኩንያ(ቅፅል ስም) ነው
ሀ; አቡ ከዲጃ
ለ;ኢብኑ አባስ
ሐ; አበል ቃሲም
መ; ኢብኑ ቃሲም
ይሄን ጥያቄ የመለሰ በሙሉ ወደቀጣይ ዙር ያልፋል ትክክለኛውን መልስ ማለት ነው የላ
ጥያቄ ቁጥር 3
"ዙልኪፍል" ምን ማለት ነው
ሀ; የሁለት ቀንዶች ባለቤት
ለ; የሁለት ክፍሎች ባለቤት
ሐ; የሁለት ሀገራት ባለቤት
መ; የእውቀት ባለቤት
ጥያቄ ቁጥር 3
"ዙልኪፍል" ምን ማለት ነው
ሀ; የሁለት ቀንዶች ባለቤት
ለ; የሁለት ክፍሎች ባለቤት
ሐ; የሁለት ሀገራት ባለቤት
መ; የእውቀት ባለቤት
ጥያቄዎቻችን እንደ levlu ጠጠር ማለታቸው ስለማይቀር የዲን ግንዛቤያችንን እንፈትሽበታለን ኢንሻአላህ ወደ አራተኛው ጥያቄ
ይሁዶች የአላህ ልጅ ያሉት ማንን ነው
ሀ: ኢሳን አሰ
ለ: ዩሱፍን አሰ
ሐ; ዙልቀርነይንን
መ; ኡዘይርን
ይሁዶች የአላህ ልጅ ያሉት ማንን ነው
ሀ: ኢሳን አሰ
ለ: ዩሱፍን አሰ
ሐ; ዙልቀርነይንን
መ; ኡዘይርን
መልሳችንን ስንጨርስ ብለን ነው ኢንሻአላህ ዛሬ ሶስተኛውን ጥያቄ የመለሳችሁ ነገ ጠዋት ሊንካችሁን ፖስት አደርጋለው ዛሬ የተሳተፉ በሙሉ ስላሳለፍን በሚቀጥሉት leveloch ተገኙልን ሀባይብ
last quesion
አባት ልጅ የልጅ ልጅ ናቸው
ሀ; ነብዩላህ ያእቁብ:ዩሱፍ: ዘከርያ
ለ;ነብዩላሂ ኢብራሂም;ኢስሀቅ; ያእቁብ
ሐ; ነብዩላህ; ሙሳ; ሀሩን; ኢሳ
መ; ነብዩላሂ; ሁድ; ኑህ; ዩኑስ
last quesion
አባት ልጅ የልጅ ልጅ ናቸው
ሀ; ነብዩላህ ያእቁብ:ዩሱፍ: ዘከርያ
ለ;ነብዩላሂ ኢብራሂም;ኢስሀቅ; ያእቁብ
ሐ; ነብዩላህ; ሙሳ; ሀሩን; ኢሳ
መ; ነብዩላሂ; ሁድ; ኑህ; ዩኑስ
ባረከላሁ ፊኩም ማሻአላህ ምርጥ ተሳትፎ ነበር ውድድራችን ለተወሰኑ ጊዜያት ሰኞ እሮብ አርብ ቀጥሎ lastly አንድ አሸናፊ ይኖረናል ተሳትፎ ከጎላ ሽልማቱም ያድጋል ኢንሻአላህ
1ሐ
2ሐ
3ለ
4መ
5ለ ናቸው almost ተመልሰዋል ቀጣይ ዙር ሰኞ ማታ ኢንሻአላህ ዛሬ የተሳተፋችሁ በሙሉ🙌 ሊንካችሁን will post
1ሐ
2ሐ
3ለ
4መ
5ለ ናቸው almost ተመልሰዋል ቀጣይ ዙር ሰኞ ማታ ኢንሻአላህ ዛሬ የተሳተፋችሁ በሙሉ🙌 ሊንካችሁን will post
🔥4
💡💡💡💡💡💡💡💡
ወደቀጣይ ዙር ያለፉ ተሳታፊዎች
@se1lu
@Subhanllha
@Abjjjii
Umuafnan
Huda
Queen
@AMFHAH
@Mm0936ff
@Inuu435
@umetelresull
@Fafi6609
@Layra1430
Milhan
@Ifwhate
@Isra3j
ኢንሻአላህ በቀጣይ ዙርም ተወዳዳሪ ስለምንጨምር ተሳተፉ በዚኛው ዙር ሁሉንም ነው ያሳለፍነው
ወደቀጣይ ዙር ያለፉ ተሳታፊዎች
@se1lu
@Subhanllha
@Abjjjii
Umuafnan
Huda
Queen
@AMFHAH
@Mm0936ff
@Inuu435
@umetelresull
@Fafi6609
@Layra1430
Milhan
@Ifwhate
@Isra3j
ኢንሻአላህ በቀጣይ ዙርም ተወዳዳሪ ስለምንጨምር ተሳተፉ በዚኛው ዙር ሁሉንም ነው ያሳለፍነው
🥰4
መነሷህ መልቲ ሚድያ️
ያጀመዐ እኔ ባለሁበት አካባቢ ከበድ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ (ንዝረት) ነበር እናንተ ጋርስ
#Update
" የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው ከፈንታሌ ዙሪያ ነው፤ በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ ነው " - ፕ/ር አታላይ አየለ
ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ/ም በፈንታሌ ዙሪያ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ላይ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎችም የተሰማ ሲሆን፣ " እዚህ ይህን ያህል ከተሰማን ዋናው በተከሰተበት ቦታ ያሉት እንዴት ሆነው ይሆን ? "
በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ፕ/ር አታላይ አየለ፣ " የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው ከፈንታሌ ዙሪያ ነው፤ በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ ነው " ብለዋል።
የተከሰተው 2 ሰዓት ከ24 ደቂቃ መሆኑን አስረድተው፣ " በብዙ ከተሞችም ተሰምቷል " ሲሉተናግረዋል።
ፈንታሌ ትንሽ ረገብ ብሎ ነበር፣ አሁንም ቀጣይነት አለው ማለት ነው ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ፣ " የፈንታሌው ረገብ አለ የሚባልም አይደለም። የመወጠር ነገር አለ፤ ረገብ አላለም፤ በመሳሪያ እናያለን " ብለዋል።

Forwarded from susu
TikTok
TikTok · Hiba
Check out Hiba’s video.
Forwarded from Selim store 🛍💞 (𝓜𝓪𝓱𝓲 𝓢𝓪𝓶)
ዛሬ ደግሞ እሁድ አይደል በኢንግሊዘኛ
ልጠይቃቹ እናንተም በ English
comment ስጡኝ 🥰
i am fine thankyou and you
how old are you
where are you from and me 🙄😁
ደግሞ ዛሬ ግጥም ላስነብባቹ Copy ነው ግን
ምትፈልጉት ተጫኑ 👍
ልጠይቃቹ እናንተም በ English
comment ስጡኝ 🥰
i am fine thankyou and you
how old are you
where are you from and me 🙄😁
ደግሞ ዛሬ ግጥም ላስነብባቹ Copy ነው ግን
ምትፈልጉት ተጫኑ 👍
👍3👏2😁1
Forwarded from susu
عن أميرِ المؤمنينَ أبي حفصٍ عمرَ بنِ الخطَّابِ رَضِي اللهُ عَنْهُ قالَ: سَمِعْتُ رسولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يقولُ:
{إِنَّمَا الأَعْمَالُ بالنِّيَّاتِ وإِنَّمَا لِكُلِّ امْرِئٍ ما نَوَى، فَمَنْ كَانَتْ هِجْرَتُهُ إِلَى اللهِ وَرَسُولِهِ فَهِجْرَتُهُ إِلى اللهِ وَرَسُولِهِ، وَمَنْ كَانَتْ هِجْرَتُهُ لِدُنْيَا يُصِيبُهَا أَو امْرَأَةٍ يَنْكِحُهَا فَهِجْرَتُهُ إِلَى مَا هَاجَرَ إِلَيْهِ}.
رواه إماما المحدِّثينَ:أبو عبدِ اللهِ محمَّدُ بنُ إسماعيلَ بنِ إبراهيمَ بنِ المغيرةِ ابنِ بَرْدِزْبَه البُخاريُّ.وأبو الحُسَيْنِ مسلِمُ بنُ الحجَّاجِ بنِ مُسلمٍ القُشيْريُّ النَّيْسَابوريُّ في صحيحيهما اللَّذين هما أصحُّ الكتُبِ الْمُصَنَّفةِ